Forwarded from ✧
Being a member is the best decision I made and thank you for the support it means a lot
ከፍላችሁ የተመዘገባቹህ ተማሪዎች በርካታ የምስጋና እና የማስተካከያ መልዕክቶች እያደረሳቹህን ነው።
እኛም በእናንተ ትጋት እጅጉን ኮርተንባቹሃል 👏። የእናተን አይነት ተማሪ በማገዛችን እድለኞች ነን።
የሁላቹህንም እዚህ ላይ መልቀቅ ስለማንችል ራሱን አስችለን ቻናል ከፍተናል።
Check Here:👇 @Inside_UAT_Classes
ቱቶሪያል ካላሶቻችን እስካሁን ያልተቀላቀላቹህ ተማሪዎች ምን እየጠበቃቹህ ነው? 🤔
ትጉህ ተማሪዎቻችን ህልማቸው የሆነዉን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደሚቀላቀሉ 100% እርግጠኞች ነን 😎። ምክንያቱም ባልፈው አመት እኛ ጋር ተምዝግበው ከነበሩት ተማሪዎች ዉስጥ 97%ቱ ከኛ ጋር አሳክተዉታል 💪። ለማነጻጽር ያክል ለUAT ፈተና ከተመዘገቡት አጠቃላይ ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎች ዉስጥ 26%ቱ(~5K) ብቻ አዲስ አበባ መግባት ችለዋል።(https://t.me/UATtutorialofficial/11835) ይሄን ያክል ልዩነት ነው ክላሶቻችን የሚፈጥሩት።
ዉድድሩ በዚህ አመት ይበልጥ ይበረታል። ባለፈው አመት የመረጃ እጥረት ነበር። አሁን እሱ ሙሉ ለሙሉ የለም🙅።
UAT Tutorial Official + ባለፈው አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎች + የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Official ገጾች... = Full Info
ሰፊ ጊዜ የላቹህም። ዉጤት እየጠበቃቹህ ከሆነ በህይወታቹህ ትልቁን ስህተት እየሰራቹህ ነው። ዉጤት ከወጣ በሁዋላ የምትኖራቹህ ጊዜ ሁለት ሳምንት እንኳን አትሞላም። ወከባዉም የዚያን ሰሞን እንደጉድ ነው።
ከምንም በላይ ወሳኙ ነገር UAT ነው። ESSLCE ላይ 450 የሰራ ተማሪ 500 ከሰራው ለመድረስ UAT ላይ 7 ተጨማሪ ነጥቦች ብቻ ነው ሚያስልፈልገው። 400 የሰራው በ17 ተጨማሪ ነጥቦች ብቻ 500 ያመጣዉን ይበልጠዋል። ለዚህ ነው አንዳንድ ከ500 በላይ ያመጡ ተማሪዎች ሲወድቁ፣ ለሎቹ ደግሞ 300+ እና 400 አምጥተው ሲያልፉ የምናስትዉለው።
ሁለት ምርጫ አላቹህ። ወይ አሁን ባላቹሁበት ሁኔታ ቀጥላቹህ ምክንያት እየደረደራቹህ ህልማቹህን በጃቹህ እያለ፣ አይናቹህ እያየ ታጡታላቹህ 😭 ወይም ደግሞ ዛሬዉኑ የUAT Tutorial ክላሶችን(From the most basic level to the most advanced level) ተቀላቅላቹህ ታሪክ ትሰራላቹህ😎። ምርጫውን ለናንተ ትተነዋል። ጎበዝ የሚመረጠዉን ያውቃል።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
How To Register: https://www.youtube.com/watch?v=pE1BMOaKPME
For Questions & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////

❤10
💥ጊዜው የእውቀት ብቻ ሳይሆን የውድድረ ጭምር ነው:: ማለትም የሚትፈልጉትን ነገር ለማግኘት ከሌሎች በአንፃራዊነት ተሽሎ መገኘት ግዴታ መሆኑ ነው::
📚እንደምታውቁት አዲስ አበባ ዩንቨርስቲን ለመግባት በየዓመቱ በ10ሺ የሚቆጠሩ ተማሪ ዎች የ UAT ፈተና ይፈተናሉ::
🔍አስተውሉ :- የተፈተነ ሁሉም ያልፋል ማለት አይደለም:: በግልም ይሁን በመንግስት ስፖንሰርሺፕ በአጠቃላይ ከ5ሺ የማይበልጡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ተሳክቶላቸው AAUን ገብተው መማር የሚችሉት:: 📌ዘንድሮም ይሄ ነው የሚሆነው አራት ነጥብ( ::)🤷♂
💥ብዙዎች ዙሩን እያከረሩት ነው ፤ካላይ ያለውን ምስል ብቻ ተመልከቱ።
💎UAT simulation Programአችን ነው።
✔️ለእናንተ ተብሎ በምሁራን የተዘጋጀ ፣
✔️በትክክል ያላችሁን እውቀት የምትፈትሹበት
✔️ራሳችሁን ከሌሎች ጋር የምታወደድሩበት
✔️በመቶዎች የሚቆጠሩ በሀAT Standard ተጠንቶ የተሰናዱ ብሎም ባለፉት ዓመታት የወጡ ጥያቄዎችን ጭምር ያካተተ Platform ነው።
✨ታዲያ እኛ ጋር ተመዘግበው እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች ብቻ እየተጠቀሙበት እና ለዋናው ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እየያደረጉ ነው። እሱ ሳይሆን ዕለት ዕለት ውጤታቸው እና ኮንፊደንሳቸው እየጨመረ ነው💪🏽
🎉 በዚህም በጣም ደስተኞች ሆነናል!! እኛ ጋር የተማሩ ልጆች የማለፍ ንፃሬያቸው በጣም ከፍተኛ መሆኑን ይቀጥላል።
እናንተ ከምን ላይ ናችሁ? ዝግጅታችሁስ?
እሺ አሁን ብመዘገብ ብዙ ነገር አምልጦኛል አይደል😔? ይሄ የብዙዎች ጥያቄ ነው ።
‼️መልሱ ደግሞ ምንም ያመላጣችሁ ነገር የለም ነው:: ሁሉም በተመሰሳይ ተጠቃሚ የሚሆንበት ስይስተም ዘርግተን እየጠበቅናችሁ ነው።
Register↙️
@uattutorial_bot
Check it out here👇🏽👀
https://simulation.havanacademy.com

🔥4❤3
ለመሆኑ Application No ለፈተናው ጊዜ ወሳኝ ነገር እንደሆነ ምን ያህሎቻችው ታውቃላችሁ?🤔
📌 እንደሚታወቀው UAT ፈተና የሚሰጠው በonline ነው። 12ተኛ ክፍል matricን በonline የተፈተናችው ተማሪዎች ለፈተና ጊዜ ወደ Accountኣችው ለመግባት ስትጠቀሙበት የነበረው Username: admission numberኣችሁን ነበር።
📌ታዲያ አሁን ለUAT ፈተና ወደ Accountኣችው ለመግባት የምትጠቀሙት Application No ነው። ይህን Application No መሸምደድ አያስፈልግም🙅። UAT Exam ticketኣችው 🎫 ላይ ታገኙታላችው።
መቼስ በ Application no ብቻ ወደ መፈተኛ Accountኣችው አትገቡም password ትጠየቃላችሁ። ታዲያ ይህን password ከየት ነው የምናገኘው?🤔
📌 ይህን password፦ Applicant Account በምትከፍቱበት ወቅት ባስገባችሁት Email ይላክላችኋል። ስለዚህ ሁላችሁም Account በምትከፍቱበት ወቅት valid የሆነ Email አስገቡ።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
📌 እንደሚታወቀው UAT ፈተና የሚሰጠው በonline ነው። 12ተኛ ክፍል matricን በonline የተፈተናችው ተማሪዎች ለፈተና ጊዜ ወደ Accountኣችው ለመግባት ስትጠቀሙበት የነበረው Username: admission numberኣችሁን ነበር።
📌ታዲያ አሁን ለUAT ፈተና ወደ Accountኣችው ለመግባት የምትጠቀሙት Application No ነው። ይህን Application No መሸምደድ አያስፈልግም🙅። UAT Exam ticketኣችው 🎫 ላይ ታገኙታላችው።
መቼስ በ Application no ብቻ ወደ መፈተኛ Accountኣችው አትገቡም password ትጠየቃላችሁ። ታዲያ ይህን password ከየት ነው የምናገኘው?🤔
📌 ይህን password፦ Applicant Account በምትከፍቱበት ወቅት ባስገባችሁት Email ይላክላችኋል። ስለዚህ ሁላችሁም Account በምትከፍቱበት ወቅት valid የሆነ Email አስገቡ።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
❤8
በየአመቱ በመረጃ እጥረት ምክንያት ብቻ የማይወጣ ጣጣ ዉስጥ ገብተው ከረፈደ ምን ላድርግ ብለው የሚጠይቁን ሰዎች በርካቶች ናቸው። 🤕
እኛ በተቻለን ማወቅ ያለባቹህን ነገር ሁሉ እያሳወቅናቹህ ነው።
መረጃዎች በጊዜው እንዲደርሷቹህ ቻናሉን Unmute አድርጉት።🔔
# ከዚህ በታች "Unmute" የሚል ከሆነ ተጫኑት። "Mute" የሚል ይሁን።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
እኛ በተቻለን ማወቅ ያለባቹህን ነገር ሁሉ እያሳወቅናቹህ ነው።
መረጃዎች በጊዜው እንዲደርሷቹህ ቻናሉን Unmute አድርጉት።🔔
# ከዚህ በታች "Unmute" የሚል ከሆነ ተጫኑት። "Mute" የሚል ይሁን።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
👍6❤3
🔥በአብዛኛው ተማሪዎች እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች
🙋 የልደት ቀን እና የተለያዩ ቀኖችን የምንሞላው በ Gregorian calendar ነው ወይስ በEthiopian calender?
🤵አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአብዛኛው ጊዜ ቀናቶችን የሚጠቀመው በ Gregorian calender ስለሆነ እናንተም Birth date እና month of completion በ Gregorian calender መሙላት አለባችሁ።
🙋የ2017 ዓ.ም Matric ተፈተኞች ውጤታችን ገና አልተለቀቀም ምዝገባው ደግሞ የሚዘጋው ውጤት ከመለቀቁ በፊት ከትንሽ ጊዜ በኋላ ነው ምን እናድርግ?
🤵የምዝገባው portal ይዘጋል የተባለው ከትንሽ ቀናት በኋላ ቢሆንም የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ዓላማ በ2017 matric የተፈተኑ ተማሪዎችን መቀበል ነው። ስለዚህ መመዝገቢያ ቀኑን ያራዝሙታል ወይም የመመዝገቢያ portalኡን ከዘጉት ደግሞ ከMatric በኋላ ድጋሚ የሚከፍቱት ይሆናል።
🙋♀Highschool ላይ Natural ተማሪ ነበርኩኝ። አሁን ወደ Social እንዴት ነው መቀየር የምችለው?
🤵ከ Natural ወደ social መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች በመመዝገቢያ ሂደታችው ጊዜ Step 3 ላይ Government sponsorship እና self sponsorship የሚል ምርጫ ይመጣላችኋል።
🤵Government sponsorship የምትመርጡ ወደ social መቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች Freshman program የሚለው ክፍል ላይ Social freshman program የሚለውን ትመርጣላችሁ።
🤵 Self sponsorship የምትመርጡ ተማሪዎች ደግሞ 3 department እና freshman program እንድትመርጡ ትጠይቃላችሁ። የምትፈልጉትን የsocial department መርጣችሁ freshman program የሚለው ምርጫ ላይም social freshman programን መምረጥ ነው።
🙋♀ የHighschool ትምህርታችንን በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ነው ያጠናቀቅነው። እና Transcript የቱን ነው Upload የምናረገው?
🤵የተለያየ Transcript ወረቀት ከሆነ ያላችሁ ሁሉንም በአንድ file አድርጋችሁ upload ማድረግ ትችላላችሁ።
🤵በአንድ File ለማድረግ እነዚህን በስር 👇 የምታገኟቸውን link፦ chrome browser ላይ search በማድረግ ተጠቀሙ።
🔗 https://www.ilovepdf.com/jpg_to_pdf
🔗 https://smallpdf.com/jpg-to-pdf

❤18👍3🙏1
Simulation 5 Released! 🤗
እናንተ ጠየቃችሁን ። እኛም አቀረብን። ገና እስከ Simulation 10 እና ከዚያም በላይ እንቀጥላለን።
Simulation 9 እና Simulation 10 ይ ለ ያ ሉ።💎
ከ2016 እና 2017 ዓ.ም UAT ፈተናዎች የተውጣጡ ጥያቄዎች። 🔥
⚠️Only Special Class students can access the Simulations!
📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

❤4🎉1
የኢንትራንስ ውጤት ጥበቃው እንዴት አድርጓችኋል ወገን?
በየቀኑ ሰለሱ ማሰብ ጀምራችኋል? ይሄንን ባመጣ የምትሉት ውጤት አየቀነሰ መጣ ወይስ አየጨመረ?
አውሩ እስኪ።
Vent Here🤗

👍2
🎉Sunday's offer for you💥
✔️Only for 24 hours ⏰
✨Are you preparing well for the UAT exam?
⚡️Have you registered and joined our UAT Tutorial Program yet?
Here we are:
✨At UAT Tutorial official, we promise to guide you all the way until you enter the exam hall.
✅ ለመመዝገብ Click this👇🏽
@UATtutorial_bot
💥Need a discount?
👉🏼Use Discount code: marken128
Share: @UATtutorialofficial
Ask us: @uatsupport
🌞Sunday's blessing!

❤5
🏟የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 💪
#EPL_ሱፐር_Sunday💥
⚽️Liverpool vs Arsenal ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በAnfield ይፋለማሉ::
✨ማን ያሸንፋል? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment section አሳውቁን::
ቀድሞ የገመተ ምን ይሸለማል?
📌
ለአንድ አሸናፊየ100 ብር card የምንሸልም ሲሆን ለሁለት ተማሪዎች ደግሞ እጅግ በጣም ምርጥ Tutorial በነፃ የምንሰጥ ይሆናል::
መልካም ዕድል 🤞
Share and Join @uattutorialofficial
Ask: @uatsupport
Register: @uattutorial_bot
#EPL_ሱፐር_Sunday💥
⚽️Liverpool vs Arsenal ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በAnfield ይፋለማሉ::
✨ማን ያሸንፋል? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment section አሳውቁን::
ቀድሞ የገመተ ምን ይሸለማል?
📌
በዚሁ ዛሬ UAT tutorial ምዝገባ በ discount መመዝገብ እንደምትችሉ ልንገራችሁ::
👉🏼Use promo code: marken128
✅ለመመዝገብ Click 👇🏽
@UATtutorial_bot
✨At UAT Tutorial official, we promise to guide you all the way until you enter the exam hall.
ለአንድ አሸናፊ
መልካም ዕድል 🤞
Share and Join @uattutorialofficial
Ask: @uatsupport
Register: @uattutorial_bot
❤7👍1
UAT Tutorial Official
🏆 Top Students of the Week We are here to announce our outstanding students who achieved the highest scores on yesterday's assessment- Assessment 4. 🥇 Yohanes - Score: 22/22 🎖 Bereket - Score: 21/22 🏅 Honorable Mentions: Arsema Daniel - Score: 20/22…
ከፍላቹህ የተመዘገባቹህ የUAT Tutorial ቤተሰቦች ዛሬ ማለትም ሰኞ 5ኛ Assessment ማታ 1:00 ሰዓት ላይ ይኖራል። ለዛሬም እንደከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎቻችን አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።
📌 Register for Tutorial & 5 Simulations: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
📌 Register for Tutorial & 5 Simulations: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
❤7
#Part2
🔥 በአብዛኛው ተማሪዎች እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች
🙋♀ የመመዝገቢያ portal ላይ Academic profile ስንሞላ Educational background የሚለው ክፍል ላይ Closest AAU campus የሚል ምርጫ አለ ምን እንምረጥ?
🤵 ይህኛው ክፍል የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡበት ክፍል አይደለም!!
🤵የክፍለ ሀገር ተማሪዎች ከተዘረዘሩት ውስጥ የሚቀርባችው campus ስለማይኖር randomly ምረጡት።
🤵የአዲስ አበባ ተማሪዎች ግን የሚቀርባችሁን campus ምረጡ። መፈተኛ ጣቢያችው በመረጣችሁት ምርጫ ሊወሰን ይችላል።
🙋 Diploma ተማሪዎች ምንድነው ESSLCE Admission no የሚለው ላይ የምናስገባው?
🤵 አሁን በእጃችሁ ላይ የሚገኘው የ10ኛ ክፍል matric Admission no ነው። ስለዚህ በሁሉም ESSLCE ማስረጃ የሚጠይቁ ጥያቄዎች ውስጥ የ10ኛ ክፍል መረጃዎቻችሁን እንድታስገቡ እንመክራለን።
🙋 ከሌላ ዩኒቨርስቲ አቋርጠን የምንመጣ ተማሪዎች Cost-sharing ማጠናቀቃችንን የሚገልፅ ወረቀት ለምዝገባ ጊዜ ነው የሚያስፈልገው?
🤵አይደለም!! UAT ፈተናን ማለፋችሁ ከተረጋገጠ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በሚኖረው ምዝገባ ወቅት ትጠየቃላችሁ።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
🔥 በአብዛኛው ተማሪዎች እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች
🙋♀ የመመዝገቢያ portal ላይ Academic profile ስንሞላ Educational background የሚለው ክፍል ላይ Closest AAU campus የሚል ምርጫ አለ ምን እንምረጥ?
🤵 ይህኛው ክፍል የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡበት ክፍል አይደለም!!
🤵የክፍለ ሀገር ተማሪዎች ከተዘረዘሩት ውስጥ የሚቀርባችው campus ስለማይኖር randomly ምረጡት።
🤵የአዲስ አበባ ተማሪዎች ግን የሚቀርባችሁን campus ምረጡ። መፈተኛ ጣቢያችው በመረጣችሁት ምርጫ ሊወሰን ይችላል።
🙋 Diploma ተማሪዎች ምንድነው ESSLCE Admission no የሚለው ላይ የምናስገባው?
🤵 አሁን በእጃችሁ ላይ የሚገኘው የ10ኛ ክፍል matric Admission no ነው። ስለዚህ በሁሉም ESSLCE ማስረጃ የሚጠይቁ ጥያቄዎች ውስጥ የ10ኛ ክፍል መረጃዎቻችሁን እንድታስገቡ እንመክራለን።
🙋 ከሌላ ዩኒቨርስቲ አቋርጠን የምንመጣ ተማሪዎች Cost-sharing ማጠናቀቃችንን የሚገልፅ ወረቀት ለምዝገባ ጊዜ ነው የሚያስፈልገው?
🤵አይደለም!! UAT ፈተናን ማለፋችሁ ከተረጋገጠ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በሚኖረው ምዝገባ ወቅት ትጠየቃላችሁ።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
❤15👍1
📢 አስገራሚ እውነታዎች ክፍል 1
UAT Tutorial Official የቲክቶክ አካውንታችን
1⃣ ከተከፈተ ገና 1 ወር ከ15 ቀኑ ነው።
2⃣ 6380+ ተከታዮችን በ1 ወር ከ15 ቀን ብቻ አፍርቷል 😱። ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከሚሰጡ ቻናሎች ትልቅ እና አንደኛ ነው። ማንም ከኛ ጋር ለውድድር አይቀርብም😎
3⃣. በየቀኑ ያስፈልጋችኋል የምንለውን ወይም ደግሞ ከእናንተ በብዛት የተጠየቅነውን ቢያንስ ሁለት ቪዲዮ እንለቃለን። በአጠቃላይ በ45 ቀን 107 ቪድዮዎችን ሰርተናል።
4⃣.The Most Popular Video በ255.7k ሰዎች ታይቷል።
🔥አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ሃሳብ ያላችሁ ሁሉ ይህ ትክክለኛው የእናንተ ቤት ነው።
TikTok Channel Link: 🔗 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial

❤9👌2🔥1💯1
❓Quantitative Reasoning ላይ በየአመቱ የማይቀሩ ጥያቄዎችን ለመስራት ዝግጁ ናቹህ? 🙋♀️🙋♂️
እስኪ በReaction ግለጹልን
እስኪ በReaction ግለጹልን
💯35👍13❤2🔥1
Oh, what is wrong with my Network? It is messing with me.
Anways, 10 questions coming for sure.
Anways, 10 questions coming for sure.
❤8
1. A rectangle has a length that is 4 more than twice its width. If its area is 96, what is the width?
Anonymous Quiz
10%
A) 4
48%
B) 6
22%
C) 8
20%
D) 12
❤3🔥3👍1💯1
2. The average of five consecutive even numbers is 18. What is the smallest of the five numbers?
Anonymous Quiz
14%
A) 10
22%
B) 16
61%
C) 14
3%
D) 18
❤10💯1
3. A population increases by 20% each year. If the current population is 1000, what will it be next year?
Anonymous Quiz
9%
A) 1020
7%
B) 1100
83%
C) 1200
1%
D) 1300
❤8