UAT Tutorial Official
ወደ አካውንታችሁ ከገባችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ "Start New Application" የሚለውን ሰትነኩት "No Active Admissions" ይላችኋል። ይሄን መመሪያ ተከትላችሁ ሞክሩት። እኔ ሰርቶልኛል። ከሰራላችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን። ካልሰራላችሁም ኮሜንት ላይ ጻፉ። Together We Win! @UATTutorialOfficial
ተረጋግታችሁ ጠብቁ። ሙሉ ለሙሉ ሲሰራ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
አሁን ላይ ከAcademic Profile በኋላ እያስኬደ አይደለም።
ቻናሉን ቀጣይ አመት(2018) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልጉ የ12ኛ ክፍል እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ሼር አድርጉላችሁ።
@UATTutorialOfficial

❤6👍2
UAT Tutorial Official
How to get UAT exam question
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
❤2
👋ሰላም የሀገሬ ልጆች !
ክረምት እና እረፍት እንዴት እየሄዱ ናቸው? ጥሩ ነው? መልካም! ምን ቢቃጠሩ ደረሰ ቀኑ እንዲሉ፤ ያ ለዓመታት ስትታትሩለት የነበረውን ት/ት የመጀመሪያ ምዕራፍ ፍሬ ለማየት ቢበዛ የሁለት ሳምንታት እድሜ ነው የቀረው።
📌ታዲያ የEUEEን ውጤት በጉጉት የመጠበቁ ስሜት እንዴት ነው?
👍መቼም የእናንተ ጉጉት ሊሆን የሚችለው ከመካከላችን ማነው ሰቃዩ እሚለው እንደሚሆን አልጠራጠርም።
🏆🥇ትልቅ ውጤት ማምጣት ደግሞ እራስን ከማስደሰት እና ቤተሰብን ከማኩራት ባሻገር ፤ ቀጣይ በዩኒቨርሲቲ ለምታደርጉት ጥናት ወሳኝነት አለው። 🏅🎖
💫በተለይ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መሰባሰቢያ በሆኑበት በዚህ ሰዓት ጥሩ የኢንትራንስ ውጤት ማምጣት ብቻውን በቂ እንዳይሆን አድርጎታል። ለምሳሌ :-
ዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የዲፓርትመንት ምርጫ ከዚህ በኋላ በምትወስኗቸው ውሳኔዎች ላይ በሀይለኛው ይወሰናል።
✨እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያለ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የብዙ ባለምጡቅ አዕምሮ ጓደኞቻችሁ ምርጫ በመሆኑ ውድድሩ 20ሺህ+ ከሚሆኑ ተማሪዎች ጋር ነው።
💪ታዲያ ይሄንን ፈርታችሁ መቼም ፍላጎታችሁን እንደማትተውት እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ቁጥር በዛ እንጅ ሁሉም በአንተ/አንቺ ደረጃ ነው ያለው ፤ ካሰባችሁበት ስኬታማ መሆን አይከብድም ። 🤔ሁሉም ያስባል፣ ሁሉም ይጨነቃል። ✅ልዩነቱ ያለው አንዳንዶች የውሳኔ ሰው ስለሆኑ፤ በሰዓቱ መከፈል ያለበትን ዋጋ ከፍለው ወደ ህልሞቻቸው አንድ step ጠጋ ይላሉ።
👉አንተስ/አንቺስ የትኞቹ ጋር ነህ/ሽ???
አ/አ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከሆናችሁ UATtutorial official ትክክለኛ ምርጫችሁ ነው።

❤8
UAT Tutorial Official
Photo
#Update
ፖርታሉ መስራት ጀምሯል።
📌https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ይህንን link ተጠቀሙ።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

❤1
AAU Reg Info.png
360.7 KB
የምዝገባ ሂደቱን አንዴም ላላያችሁት ለእያንዳንዳችሁ የሚያስፈልጓችሁ ዶክመንቶች ተያይዘዋል። ፋይሉን ከፍታችሁ እዩ።
እነዚህን ሁሉ አሟልታችሁ ከተገኛችሁ የምዝገባ ሂደቱን በ10 ደቂቃ ውስጥ መጨረስ ትችላላችሁ።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
እነዚህን ሁሉ አሟልታችሁ ከተገኛችሁ የምዝገባ ሂደቱን በ10 ደቂቃ ውስጥ መጨረስ ትችላላችሁ።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
👌8❤3🎉1🙏1
📌 ለ Extension ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል።
📌Documentኣችሁን አዘጋጅታችሁ መመዝገብ ጀመሩ!
ለመመዝገብ: https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ይህንን link ተጠቀሙ!
ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport
Share: @UATTutorialofficial

❤7👍1
እልፍ ይመዘገባል ጥቂት ያልፋል 🤔 ግን ለምን?🤔
ሰሞኑን ስለ UAT ምዝገባ ብቻ እየተወራ ስለሆነ ዋናውን ነገር እነዳትረሱ ዘንድ
🔹 ብዙዎቻችን ለፈተናው መመዝገብ ብቻውን በቂ ነው ብለን እናምናለን🤷፤ ነገር ግን መመዝገብ ብቻውን ስኬት ሊሆን አይችልም።🙅♀️
🔹 ያልዘራነውን መሰብሰብ 👩🏫አንችልም አደል!። በ2017 15ሺ ተማሪዎች ፈተናውን የተቀበሉ ሲሆን፤ ከ70% በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን ለመቀላቀል የምያስችላቸውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ❗️ግን ተመዝግበዋል💀።
🔹 የAAU መግቢያ ቁልፍ የሚሰጠው ለተመዘገቡት አይደለም❌ ነገር ግን ለተዘጋጁት ነው እንጂ✅።
🔹 ለፈተናው ተዘጋጅተን ራሳችንን ብቁ ካላደረግን፤ እንግዲያው በባዶ መሬት ህልሞቻችንን እየገነባን ነው።
🔹 ይህን በፍፁም መርሳት የለብንም:- ፈተናዎች ተስፋ ያላቸውን አይሸልሙም፤ የሚሠሩትን ግን ይሸልማሉ።
📝 UAT Tutorial Official አሁንም ጠንክሮ ይዘጋጁና ራስዎን ከሌሎቹ በላይ ሲሆኑ ይመልከቱ! ይለናል!!
ከ2016 ጀምሮ ለዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ።
App: Download
Website : www.havanacademy.com
Bot:@UATtutorial_bot
Ask: @UATsupport
0908667755 | 09 08 66 1122

❤6👍1
ዛሬ ማታ አጠቃላይ የምዝገባውን ሂዴት የምያሳይ ቪድዮ share እናደርጋለን ።
የምንለቅበትን የYoutube ቻናል:👇👇
https://youtube.com/@havanh12
Stay tuned !
@UATtutorialOfficial
የምንለቅበትን የYoutube ቻናል:👇👇
https://youtube.com/@havanh12
Stay tuned !
@UATtutorialOfficial
👍11
-Step-by-step registration instructions
-Required documents and deadlines
-Common mistakes to avoid
-Useful tips for a smooth registration process
📌Whether you are registering for the first time or just need clarification, this guide will help you successfully complete your registration and get ready for the UAT.
starts at 4:00 LT in the Morning👇
✔️ https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo

Shall we held Telgram Live Session?
Anonymous Poll
80%
Yes, We realy need this.
13%
No, what for?
7%
I am indifferent.
ውድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ፈላጊዎች UAT Tutorial Officials ምን ያክል እየጠቀማችሁ ነው?
ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል?
ኮመንት ስር አሳውቁን።
👇👇
ለቀጣይ ምን ምን ነገሮችን እናስተካክል?
ኮመንት ስር አሳውቁን።
👇👇
❤1
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንዴት እንመዘገባለን?
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሙሉ የምዝገባ ሒደት
*Grade 12 Completed (Self-Sponsored, government sponsored)
*Remedial,
* degree holder,
*diploma,
*dismissed ይህ ቪዲዮ ለሁላችሁም የምዝግባ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ ይረዳችኋል።
https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና በ2017 ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልጆች አካውንት ከፍታችሁ ጠብቁ። የምዝግባ ሂደቱን አሁን ላይ መጀመር እንጂ ማጠናቀቅ አትችሉም። ምክንያቱም ውጤታችሁ ያስፈልጋል።
ሁሉንም ከምዝገባ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎችን የሚመልስላችሁ ቪዲዮ ስለሆነ እባካችሁን እስከመጨረሻው እዩት። አዚህ ላይ የሰራነውን መልሳቹሁ በውስጥ እና በስልክ ባትጠይቁን ጥሩ ነው።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሙሉ የምዝገባ ሒደት
*Grade 12 Completed (Self-Sponsored, government sponsored)
*Remedial,
* degree holder,
*diploma,
*dismissed ይህ ቪዲዮ ለሁላችሁም የምዝግባ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ ይረዳችኋል።
https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና በ2017 ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልጆች አካውንት ከፍታችሁ ጠብቁ። የምዝግባ ሂደቱን አሁን ላይ መጀመር እንጂ ማጠናቀቅ አትችሉም። ምክንያቱም ውጤታችሁ ያስፈልጋል።
ሁሉንም ከምዝገባ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎችን የሚመልስላችሁ ቪዲዮ ስለሆነ እባካችሁን እስከመጨረሻው እዩት። አዚህ ላይ የሰራነውን መልሳቹሁ በውስጥ እና በስልክ ባትጠይቁን ጥሩ ነው።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
YouTube
How to Register for UAT of Addis Ababa University |በ2018 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትክክል እንዴት እንደምትመዘገቡ #2018
How to Register for UAT of Addis Ababa University (2018 E.C.) | Step-by-Step Guide
Are you preparing to take the Undergraduate Admission Test (UAT) at Addis Ababa University this year (2018 E.C.)? In this video, we’ll walk you through the correct registration…

❤7👍2
📍 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገቢያ Portal ላይ Academic profileኣችሁን ስትሞሉ Educational background የሚለው ክፍል ላይ Completion date የሚል ቦታ ትገኛላችሁ።
📌 ይህ completion date በሚመዘገበው ተማሪ አይነት ይለያያል።ታዲያ ምንድነው የሚሞላው?🤔🤔
1. Grade 12 completed ( ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ 12ተኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና ምንም አይነት ዩኒቨርስቲ ሆነም ኮሌጅ ያልተቀላቀሉ ተማሪዎች)
📌 እነዚህ ተማሪዎች በዚህ Completion date በሚለው ቦታ ላይ የ12ተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበትን ቀን ይሞላሉ።
2. Remedial ተማሪዎች
📌 እነዚህ ተማሪዎች ደግሞ የRemedial ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበትን ቀን በ completion date ላይ ይሞላሉ።
3. Degree holder ( ሌላ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ተምረው ዲግሪ የያዙ ተማሪዎች)
📌 እነዚህ ተማሪዎች በ completion date ቦታ ላይ የዲግሪ ትምህርታቸውን የጨረሱበትን ቀን ይሞላሉ።
4. Diploma
📌 እነዚህ ተማሪዎች የdiploma ትምህርታቸውን ያጠናቀቁበትን ቀን በዚሁ በ completion date ቦታ ላይ ይሞላሉ።
5. Dismissal (በተለያየ ምክንያት የዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች)
📌 እነዚህ ተማሪዎች completion date የሚል ክፍት ቦታ አይመጣላቸውም። ስለዚህ አይሞሉም ማለት ነው።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////

❤13