UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
📌 Account create አድርጋችሁ ወደ Accountኣችው መግባት ያልቻላችሁ ተማሪዎች ከላይ ያለውን Step ተከተሉ።

📌ለአንዳንድ ተማሪዎች ይህ step እየሰራ ነው። ለአንዳንዶቹ አልሰራም ብሏል መጨነቅ አያስፈልግም መስራቱ አይቀርም።

📌 አዲስ Account የምትከፍቱት ያስገባችሁትን መረጃ ተሳስታችሁወደ ቀጣይ Step ካለፋችሁ ነው።

📌https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ይህንን link ተጠቀሙ።

Share: @UATTutorialofficial
ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport
❤5👍3🙏1
UAT Tutorial Official
Photo
ወደ አካውንታችሁ ከገባችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ "Start New Application" የሚለውን ሰትነኩት "No Active Admissions" ይላችኋል።

ይሄን መመሪያ ተከትላችሁ ሞክሩት። እኔ ሰርቶልኛል። ከሰራላችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን። ካልሰራላችሁም ኮሜንት ላይ ጻፉ።

Together We Win!

@UATTutorialOfficial
🙏1
UAT Tutorial Official
ወደ አካውንታችሁ ከገባችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ "Start New Application" የሚለውን ሰትነኩት "No Active Admissions" ይላችኋል። ይሄን መመሪያ ተከትላችሁ ሞክሩት። እኔ ሰርቶልኛል። ከሰራላችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁን። ካልሰራላችሁም ኮሜንት ላይ ጻፉ። Together We Win! @UATTutorialOfficial
ተረጋግታችሁ ጠብቁ። ሙሉ ለሙሉ ሲሰራ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
አሁን ላይ ከAcademic Profile በኋላ እያስኬደ አይደለም።
ቻናሉን ቀጣይ አመት(2018) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልጉ የ12ኛ ክፍል እና የሪሚዲያል ተማሪዎች ሼር አድርጉላችሁ።

@UATTutorialOfficial
❤6👍2
Forwarded from A M
How to get UAT exam question
UAT Tutorial Official
How to get UAT exam question
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
❤2
UAT Tutorial Official pinned «https://www.youtube.com/watch?v=pE1BMOaKPME»
👋ሰላም የሀገሬ ልጆች !

ክረምት እና እረፍት እንዴት እየሄዱ ናቸው? ጥሩ ነው? መልካም! ምን ቢቃጠሩ ደረሰ ቀኑ እንዲሉ፤ ያ ለዓመታት ስትታትሩለት የነበረውን ት/ት የመጀመሪያ ምዕራፍ ፍሬ ለማየት ቢበዛ የሁለት ሳምንታት እድሜ ነው የቀረው።

📌ታዲያ የEUEEን ውጤት በጉጉት የመጠበቁ ስሜት እንዴት ነው?

👍መቼም የእናንተ ጉጉት ሊሆን የሚችለው ከመካከላችን ማነው ሰቃዩ እሚለው እንደሚሆን አልጠራጠርም።

🏆🥇ትልቅ ውጤት ማምጣት ደግሞ እራስን ከማስደሰት እና ቤተሰብን ከማኩራት ባሻገር ፤ ቀጣይ በዩኒቨርሲቲ ለምታደርጉት ጥናት ወሳኝነት አለው። 🏅🎖
💫በተለይ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መሰባሰቢያ በሆኑበት በዚህ ሰዓት ጥሩ የኢንትራንስ ውጤት ማምጣት ብቻውን በቂ እንዳይሆን አድርጎታል። ለምሳሌ :-
ዩኒቨርስቲ ምርጫ እና የዲፓርትመንት ምርጫ ከዚህ በኋላ በምትወስኗቸው ውሳኔዎች ላይ በሀይለኛው ይወሰናል።
✨እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያለ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የብዙ ባለምጡቅ አዕምሮ ጓደኞቻችሁ ምርጫ በመሆኑ ውድድሩ 20ሺህ+ ከሚሆኑ ተማሪዎች ጋር ነው።
💪ታዲያ ይሄንን ፈርታችሁ መቼም ፍላጎታችሁን እንደማትተውት እጠብቃለሁ። ምክንያቱም ቁጥር በዛ እንጅ ሁሉም በአንተ/አንቺ ደረጃ ነው ያለው ፤ ካሰባችሁበት ስኬታማ መሆን አይከብድም ። 🤔ሁሉም ያስባል፣ ሁሉም ይጨነቃል። ✅ልዩነቱ ያለው አንዳንዶች የውሳኔ ሰው ስለሆኑ፤ በሰዓቱ መከፈል ያለበትን ዋጋ ከፍለው ወደ ህልሞቻቸው አንድ step ጠጋ ይላሉ።
👉አንተስ/አንቺስ የትኞቹ ጋር ነህ/ሽ???

አ/አ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከሆናችሁ UATtutorial official ትክክለኛ ምርጫችሁ ነው።

Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
❤8
UAT Tutorial Official
Photo
#Update

ፖርታሉ መስራት ጀምሯል።
📌
https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ይህንን link ተጠቀሙ።

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

🔄 Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
❤1
AAU Reg Info.png
360.7 KB
የምዝገባ ሂደቱን አንዴም ላላያችሁት ለእያንዳንዳችሁ የሚያስፈልጓችሁ ዶክመንቶች ተያይዘዋል። ፋይሉን ከፍታችሁ እዩ።

እነዚህን ሁሉ አሟልታችሁ ከተገኛችሁ የምዝገባ ሂደቱን በ10 ደቂቃ ውስጥ መጨረስ ትችላላችሁ።

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

🔄 Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
👌8❤3🎉1🙏1
📌UAT Simulation


Simulation 5 is going to be unlocked 🎉

https://vm.tiktok.com/ZMAYUh3JL/
👏5❤4