💡 በ2017 ዓ.ም AAU ለመግባት ምን ያህል ተማሪዎች ፉክክር አድርገው ነበር?
📌 በ2017 UAT ለመፈተን ያመለከቱ ተማሪዎች ብዛት 20,000+ ተማሪዎች ሲሆኑ ሁሉንም ሂደት ጨርሰው ለፈተና የቀረቡት 13,000+ ተማሪዎች ነበሩ።
📌 ከነዚህ 13,000+ ተማሪዎች ከ 7,000 - 8,000 ተማሪዎች ለ Self sponsorship ያመለከቱ ተማሪዎች ሲሆኑ 5,000+ የነበሩት ተማሪዎች ለ Government scholarship ያመለከቱ ነበሩ።
📌 AAU በ2017 ዓ.ም ለመቀበል አስቦ የነበረው 5,000 ተማሪዎችን ሲሆን 2,500 ከ self sponsorship እንዲሁም 2,500 ተማሪዎችን ከ government scholarship አመልካቾች ነበር። ይህም ማለት ለ Self sponsorship ከ 3 ተማሪዎች 1 ተማሪ ሲያልፍ ለ Government scholarship ደግሞ ከ 2 ተማሪዎች 1 ተማሪ ያልፋል ብሎ መግለፅ ይቻላል። በዚህም መሰረት ፉክክሩ ለ Self sponsorship ከባድ ነበር።
📌 በተጨማሪም AAU ለጥራትና ለልህቀት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ESLCE ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነፃ Scholarship ሰጥቷል።
🔥 በአጠቃላይ AAU በ2017 ዓ.ም 5,200 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።
✔️Share : @UATtutorialofficial

👍7❤5
ሙሉ የUAT ሲሙልየሽን
ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ
🔥 በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው UAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳሳይ ጥራት እና ተቀራራቢ የሆነ የጥያቄ ይዘት አንዲኖረው ሆኖ የተዘጋጀ ነው።
አጠቃላይ አቀራረቡ
✅ ለUAT ፈተና ስትቀመጡ ኮምፒውተሩ ስክርን ላይ የምታዩዋቸውን ነገሮች ተለማምዳችኋቸው እንድትገቡ፣
✅ ከፈተና በፊት ራሳችሁን በሰዓት ገድባችሁ ሁሉንም UAT ላይ የሚመጡ የጥያቄ አይነቶች እንድትለማመዱ፣
✅ በዚህም የትኛው ላይ ዝቀተኛ አፈጻጸም የትኛው ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳላችሁ በቀላሉ እንድታውቁ እና
✅ በዚያም መሰረት ለዋናው ፈተና በቀላሉ እንድትዘጋጁ ያስችላችኋል።
👉 ደስ የሚለው ነግር ሲሙልየሽኑ የራሱ ክፍያ የለውም። ለUAT Tutorial በ @UATtutorial_bot በኩል ተመዝግባችሁ ስትገቡ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ።
ከUAT ጋር የተገናኙ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማቴሪያሎችን በየጊዜው በዚህ ቻናል ስለምናደርሳችሁ ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። 🙏
⁉️ ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ከዚህ በታች ኮሜንት ቦክስ ውስጥ ወይም በPrivate @Dr_hanuel ላይ ጠይቁን። ፈጥነን እንመልስላችኋለን።
📞09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22
✅ @UATTutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖
More About the Simulation: https://www.youtube.com/watch?v=UbVkM8tBj90&t=2s

👍2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Official Announcement: Registration for the Undergraduate Admission Test (UAT) is now open!
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ @UATtutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ @UATtutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
❤5
🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል።
✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል።
✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣
✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች
✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication.
✅ UAT trained AI support
✅ ከእያንዳንዱ ቶፕክ ከ 300+ የUAT ጥያቄዎች
✅ ነጻ Mentorship and Counseling service
ልዩ የሚያደርገን UAT ሲመሰረት አብሮ መመሰረታችን ነው ፣ በዚህ ምክንያት የ2016 እና 2017 UAT ጥያቄዎችን በብቸኝነት ማቅረብ መቻላችን ነው።
ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot
ሼር: @UATtutorialofficial
☎️ 09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22

❤8
UAT Tutorial Official pinned «🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል። ✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል። ✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣ ✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች ✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication. ✅ UAT trained…»
LAST YEAR UAT Exam Date and Place
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT)
1.Addis Ababa University
2.Addis Ababa University Bishoftu Campus
3.Addis Ababa Science and Technology University
4.Ethiopian Civil Service University
5.Kotebe Metropolitan University
6.St Paul's Millennium Medical College
የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል::
ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ
1.Adama Science and Technology University
2.Bahir Dar University
3.Dire Dawa University
4.Hawassa University
5.Jimma University
6.Mekelle University
7.Wollo University
ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ይሆናል::
በዚህ አመት የመፈተኛ ቦታዎች የመጨመር እድላቸው በጣም ሰፊ ነው። ይሄም ለብዙ ተማሪዎች እንድልን የሚፈጥር ሲሆን በዚያው ልክ ፉክክሩን ከበድ ያደርገዋል።
በርቱልን።
ቀጣይ ረቡዕ ለUAT ፈተና ለምትወስዱ ልጆች ትልቅ ነገር እናበስራችኋለን።
@UATtutorialofficial1

❤4
Dear Registered Students,
We are pleased to inform you that you will receive your approval today!
Registration is still open👇
@UATtutorial_bot
Share: @UATtutorialofficial1

💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡
📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው።
📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ።
💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት
📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል።
📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል።
📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው።
📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ።
📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ)
📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል።
Registration is open👇

👍3❤1
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመንግስት ስኮላርሽፕ አግኝተው መማሪ የሚችሉ ተማሪዎች እነማን ናቸው?
በጣም ጠቃሚ መረጃ👇
https://vm.tiktok.com/ZMSWv6t5r/
በጣም ጠቃሚ መረጃ👇
https://vm.tiktok.com/ZMSWv6t5r/
❤2
በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ UAT ከጀመረ ከመጀመሪያዋ ቀን አንስቶ UAT Tutorial Official ከተማሪዎች ጎን በመሆን ውጤታማ እንዲሆኑ አድርጓል ፥ ለፍሬም አብቅቷል።
✅በዚህም አመት እናንተን ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀን የእናንተን መመዝገብ እየተጠባበቅን እንገኛለን።
❇️ ከዚህ በፊት ስንሰጣቸው ከነበሩ Services በተጨማሪ ልክ Online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ ባበለፀግነው የሲሙሌሽን ሲስተም ብቁ የሚያደርጓችሁን ሞዴል ፈተናዎች ይዘን መጥተናል።
እንደ ከዚህ ቀደሙ ዛሬም አብረናቹህ ነን። ስኬታችሁ ያኮራናል።
👉 ከቀናት በኋላ ላይቭ Q&A Session ከዚህ ቀደም እኛ ጋር ተምረው UAT ከሰቀሉ ተማሪዎች ጋር ይኖረናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው።
Share: @UATtutorialofficial1
Registration: @UATtutorial_bot

❤6
💫የUATን የስኬት ጉዞ ለመጀመር ወስናችሁ ፣እኛ ጋር ለተመዝግባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ Approve ማድረግ መጀመራችንን በደስታ እናሳውቃለን!! ስለዚህ እየገባችሁ Check እንድታደርጉ እንላለን
🔆ብዙዎች የድል መንገዳቸውን ከኛ ጋር 'U' ብለው ጀምረዋል:: እናንተስ?
ህልማቸውን እውን ለማድረግ በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰን አብረን ለመጓዝ እናንተን ብቻ ጠብቀናል‼️
💢ለመመዝገብ⤵️
@uattutorial_bot
For more information join
@uattutorialofficial1

AAU እንዴት ነው ምገባው?
ቆይ ደሞ ለUAT በደንብ ማንበብ አለብኝ?😟
ደሞ ከ 2 ወር ያነሰ ጊዜ ነው ያለውኮ😮🙉
ወዮ🙆♂️ አሁን UAT ካልሰራሁ ምንብዬ ነው ቤት ምመለሰው?🙈
💥የሚሉ ጭንቀቶችን እኛን በመቀላቀል ዛሬውኑ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቻው👋 ይበሏቸው😎
💥ምክንያቱም አሁንም አልረፈደም..
✨🎉🎉እንደቀጠለ ነው✨🎉🎉
ምኑ አትሉም😳?
የUAT tutorial ነዋ🥰😎
🤓UAT ማለት የምትፈልጉትን ዲፓርትሜንት በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተሰጣችሁ ሁለተኛ እድል ነው ። ያው በዚህ ዓመትም ብዙ uee ላይሰራ ይችላል። ደጋግመን እንደምንላችሁ ከ14000 በላይ ተወዳድሪዎች 9000 የሚሆኑት AAU መግባት አልቻሉም፣ መግባት ብቻም ሳይሆን ጥሩ UAT ውጤት ስለሌቸው የምፈልጉትን ዲፓርትመንት አያገኙም።
ታዲያ በዚ ይቀለዳል😱?
እና በብቃት ለማለፍ ደግሞ Perfect tutorial አቅርበናል🥳🥳
እና ይህን እድል ሳይጠቀሙ መቅረት በእውነቱ የህሊና ፀፀት ነው።🙆♀️
👨🏫👩🏫አስተማሪዎቻችን
✨Doctors and Professors
✨ UEE top scorer የሆኑ (> 600), senior medical, software, Law Students
✨ Subject experts
✨Young Graduates
🎈እንዲሁም የ አምና UAT ሰቃቅለው ያለፉ ተማሪዎችን እንደ part of the staff አቅርበናል። ልምድ ያካፍሏችኀል!
እንዴት ነው tutorialኡ ሚሰጠው እያላችሁ ይሆናል?
✅ሁሉንም የUAT ይዘቶችን እናስተምራለን።📚
✅ሁሉም ትምህርት የሚሰጠው ጥራት ባለው Video ይሆናል🎬
✅ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ Summery Note አለ።
✅በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የUAT ፈተናዎችን እንሰራለን።😯
✅ ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ሃቫን UAT Solution በይፋ የምናስጀምር ይሆናል።
✅ ከለክቸር 5 በኋላ በሀገራችን ለመጀምሪያ ጊዜ እየተሞከረ ያለውን የUAT Simulation የምንጅምር ይሆናል።
እንዲሁም የ 2016 ፣ የ2017 UAT ጥያቄዎች አሉን : ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡
✅ቶሎ ለመጨረስ እናም ከ AAU እንዲሁም ከትምህርት ሚንስቴር schedule ጋር አብሮ ለመሄድ ስንል ትምህርቱን ዛሬ ጀምሬናል ።🎉
✅ለማንኛውም ተማሪ understandable እና ቀላል በሆነ መንገድ እንቀጥላለን።
✅ሙሉ tutorial ሚሰጠው በ private channel platform / AAP እንዲሁም website ይሆናል።
🤩 ገና ካሁኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተቀላቅልዋሉ፣ Section 1,2, 3,... ሞልቷል!
ለትምህርት አሰጣጡ ጥራት ሲባል በመጀመሪያ ዙር ከ 2000 በላይ ተማሪ አንቀበልም።❌
ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የAAU ሕይወቶን በስኬት ይጀምሩ!😎
ተቀላቀሉን...
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ🔴🔴
👉@UATtutorial_bot
👉Contact : @UATsupport
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!
Join and share 🙏🏾🙏🏾
➖➖➖➖➖➖➖
🔸@UATtutorialofficial🔸
➖➖➖➖➖➖➖
🔥97.4% ያሳለፍናቸውን የ አምና ተማሪዎቻችንን ለጥራትና ታማኝነታችን ምስክር አርገናል።

❤3🥰1
በዚህ ዓመት በGov't scholarship አዲስ አበባ ዪኑቨርሲቲ ለመግባት የሚትፈልጉ ተማሪዎች እነዚን 3 ወሳኝ ነገሮችን ማወቅ አለባችሁ👇
- ጥሩ EUEE Result
- የድጋፍ ደብዳቤ
-ጥሩ UAT result
ለምን እንደሆነ በደንብ ተብራርቷል👇
https://vm.tiktok.com/ZMS7ABPDS/
- ጥሩ EUEE Result
- የድጋፍ ደብዳቤ
-ጥሩ UAT result
ለምን እንደሆነ በደንብ ተብራርቷል👇
https://vm.tiktok.com/ZMS7ABPDS/
❤1🤝1