UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔴 When Will the UAT Be Held?

🔹 Over the past two years, the UAT (Undergraduate Admission Test) has consistently been held a few days after the release of the EUEE results. This is because Addis Ababa University (AAU) must conduct its own entrance exam and select its incoming students before the Ministry of Education assigns the remaining students to other universities.

🔸 This year, according to a recent announcement by the Head of the Ministry of Education, the EUEE results will be released in the Days of Pagume and all students are expected to enter to campuses starting መስከረም 8 (September 18 Gregorian calendar).

🔶 That means there is a very tight window between the release of the results and the actual UAT exam date.

Why This Matters?

If you are aiming for AAU, you must start preparing immediately. Waiting for the result will leave you with only a few days of preparation time.

➖➖➖➖➖➖➖
🔵 @UATtutorialofficial1
➖➖➖➖➖➖➖
Visit: https://www.havanacademy.com/blog/21/detail
💥ታላቅ የምስራች በ2018 ዓ.ም በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ በሙሉ 💥

🏫 ከዓመታት በፊት የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌 100% የUAT ፈተና የሚመስል ሲሙሌሽን
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር ፣

🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⤵️

⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️

Excel in every exam !

UAT Tutorial , class of 2018 e.c
coming soon !

Ask: @Dr_hanuel
📞 0907667755

Share and join🙏
@UATtutorialofficial1

➖➖➖➖➖➖
❤4
Information_Booklet_UAT_final_2017_batch_shared_by_@UATtutorialoffical1.pdf
876.7 KB
Information Booklet for UAT

this is of last Year ,

እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው።
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
@UATtutorialofficial1✅
ስለ UAT ሲነሳ አብሮ የሚነሳው የምዝገባው ሂደት ነው። አምና በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ሲወዛገቡ አይተናል። በዚህ ዓመትም ተመሳሳይ ችግር እንዳይገጥማችሁ ዘንድ ከወዲሁ ስለአመዘጋገቡ በቂ መረጃ ማግኘት አለባችሁ። አመዘጋገቡ ትንሽ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነገር ነው ፡ ብዙ ዶክመንቶችን እንድታስገቡ ይጠይቃል፣ ስለ ምትማሩት ፊልድ ይጠይቃል፣ በመንግስት እና በራሳችሁ ሲሆን በጣም ይለያያል። ብቻ በዚህ ቪዲዮ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።👇👇

ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ🙏

https://youtu.be/oyIwAf630tE?si=QPx0LUDCofncNh5T


Join: @UATtutorialofficial1
❤1🎉1
Very important tip that you need to know about UAT registration .

✔️https://vm.tiktok.com/ZMSnHEvDU/
💡 በ2017 ዓ.ም AAU ለመግባት ምን ያህል ተማሪዎች ፉክክር አድርገው ነበር?

📌 በ2017 UAT ለመፈተን ያመለከቱ ተማሪዎች ብዛት 20,000+ ተማሪዎች ሲሆኑ ሁሉንም ሂደት ጨርሰው ለፈተና የቀረቡት 13,000+ ተማሪዎች ነበሩ።

📌 ከነዚህ 13,000+ ተማሪዎች ከ 7,000 - 8,000 ተማሪዎች ለ Self sponsorship ያመለከቱ ተማሪዎች ሲሆኑ 5,000+ የነበሩት ተማሪዎች ለ Government scholarship ያመለከቱ ነበሩ።

📌 AAU በ2017 ዓ.ም ለመቀበል አስቦ የነበረው 5,000 ተማሪዎችን ሲሆን 2,500 ከ self sponsorship እንዲሁም 2,500 ተማሪዎችን ከ government scholarship አመልካቾች ነበር። ይህም ማለት ለ Self sponsorship ከ 3 ተማሪዎች 1 ተማሪ ሲያልፍ ለ Government scholarship ደግሞ ከ 2 ተማሪዎች 1 ተማሪ ያልፋል ብሎ መግለፅ ይቻላል። በዚህም መሰረት ፉክክሩ ለ Self sponsorship ከባድ ነበር።

📌 በተጨማሪም AAU ለጥራትና ለልህቀት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ESLCE ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነፃ Scholarship ሰጥቷል።

🔥 በአጠቃላይ AAU በ2017 ዓ.ም 5,200 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

✔️Share : @UATtutorialofficial
👍7❤5
Discuss and observe your seniors chat on UAT ✔️

https://t.me/Addis_Ababa_University_UAT
Two things you must Know about UAT👇

https://vm.tiktok.com/ZMSnsRGuu/
ሙሉ የUAT ሲሙልየሽን

ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ

🔥  በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው UAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳሳይ ጥራት እና ተቀራራቢ የሆነ የጥያቄ ይዘት አንዲኖረው ሆኖ የተዘጋጀ ነው። 

አጠቃላይ አቀራረቡ
✅ ለUAT ፈተና ስትቀመጡ ኮምፒውተሩ ስክርን ላይ የምታዩዋቸውን ነገሮች ተለማምዳችኋቸው እንድትገቡ፣

✅ ከፈተና በፊት ራሳችሁን በሰዓት ገድባችሁ ሁሉንም UAT ላይ የሚመጡ የጥያቄ አይነቶች እንድትለማመዱ፣

✅ በዚህም የትኛው ላይ ዝቀተኛ አፈጻጸም የትኛው ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳላችሁ በቀላሉ እንድታውቁ እና

✅ በዚያም መሰረት ለዋናው ፈተና በቀላሉ እንድትዘጋጁ ያስችላችኋል።

👉 ደስ የሚለው ነግር ሲሙልየሽኑ የራሱ ክፍያ የለውም። ለUAT Tutorial በ @UATtutorial_bot በኩል ተመዝግባችሁ ስትገቡ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ።


ከUAT ጋር የተገናኙ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማቴሪያሎችን በየጊዜው በዚህ ቻናል ስለምናደርሳችሁ ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። 🙏

⁉️ ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ከዚህ በታች ኮሜንት ቦክስ ውስጥ ወይም በPrivate @Dr_hanuel ላይ ጠይቁን። ፈጥነን እንመልስላችኋለን።
📞09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22

✅ @UATTutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖
More About the Simulation: https://www.youtube.com/watch?v=UbVkM8tBj90&t=2s
👍2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Official Announcement: Registration for the Undergraduate Admission Test (UAT) is now open!
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ @UATtutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
❤5
🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል።

✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል።
✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣
✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች
✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication.
✅ UAT trained AI support
✅ ከእያንዳንዱ ቶፕክ ከ 300+ የUAT ጥያቄዎች
✅ ነጻ Mentorship and Counseling service

ልዩ የሚያደርገን UAT ሲመሰረት አብሮ መመሰረታችን ነው ፣ በዚህ ምክንያት የ2016 እና 2017 UAT ጥያቄዎችን በብቸኝነት ማቅረብ መቻላችን ነው።

ለመመዝገብ
: @UATtutorial_bot

ሼር: @UATtutorialofficial
☎️ 09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22
❤8
UAT Tutorial Official pinned «🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል። ✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል። ✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣ ✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች ✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication. ✅ UAT trained…»
LAST YEAR UAT Exam Date and Place

ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT)

1.Addis Ababa University
2.Addis Ababa University Bishoftu Campus
3.Addis Ababa Science and Technology University
4.Ethiopian Civil Service University
5.Kotebe Metropolitan University
6.St Paul's Millennium Medical College
የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል::

ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ

1.Adama Science and Technology University
2.Bahir Dar University
3.Dire Dawa University
4.Hawassa University
5.Jimma University
6.Mekelle University
7.Wollo University
ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ይሆናል::

በዚህ አመት የመፈተኛ ቦታዎች የመጨመር እድላቸው በጣም ሰፊ ነው። ይሄም ለብዙ ተማሪዎች እንድልን የሚፈጥር ሲሆን በዚያው ልክ ፉክክሩን ከበድ ያደርገዋል።

በርቱልን።

ቀጣይ ረቡዕ ለUAT ፈተና ለምትወስዱ ልጆች ትልቅ ነገር እናበስራችኋለን።

@UATtutorialofficial1
❤4
Dear Registered Students,

We are pleased to inform you that you will receive your approval today!

Registration is still open👇
@UATtutorial_bot

Share: @UATtutorialofficial1
💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡

📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው።

📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ።

💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት

📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል።

📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል።

📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው።

📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ።

📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ)

📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል።

Registration is open👇
@UATtutorial_bot

Share: @UATtutorialofficial1
👍3❤1
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመንግስት ስኮላርሽፕ አግኝተው መማሪ የሚችሉ ተማሪዎች እነማን ናቸው?

በጣም ጠቃሚ መረጃ👇


https://vm.tiktok.com/ZMSWv6t5r/
❤2
በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ UAT ከጀመረ ከመጀመሪያዋ ቀን አንስቶ UAT Tutorial Official ከተማሪዎች ጎን በመሆን ውጤታማ እንዲሆኑ አድርጓል ፥ ለፍሬም አብቅቷል።

✅በዚህም አመት እናንተን ውጤታማ ለማድረግ ዝግጅታችንን አጠናቀን የእናንተን መመዝገብ እየተጠባበቅን እንገኛለን።

❇️ ከዚህ በፊት ስንሰጣቸው ከነበሩ Services በተጨማሪ ልክ Online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ ባበለፀግነው የሲሙሌሽን ሲስተም ብቁ የሚያደርጓችሁን ሞዴል ፈተናዎች ይዘን መጥተናል።

እንደ ከዚህ ቀደሙ ዛሬም አብረናቹህ ነን። ስኬታችሁ ያኮራናል።

👉 ከቀናት በኋላ ላይቭ Q&A Session ከዚህ ቀደም እኛ ጋር ተምረው UAT ከሰቀሉ ተማሪዎች ጋር ይኖረናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው።

Share: @UATtutorialofficial1

Registration: @UATtutorial_bot
❤6
በBot የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ሊንክ ስለተላከላችሁ Check for it.

@UATtutorial_bot