UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
AQ: When I apply for government sponsorship the evidence that I will bring it from the Woreda should include ?

✅The current Government sponsorship scheme is from the Ministry of Education via cost-sharing. The cost-sharing scheme is limited to those with concrete evidence of a family’s economic deprivation or the lack of resources for a decent standard of living. Evidence should be provided from the Woreda of the Regional Administrative Units for regional students or from the Sub-City of Residence in Addis Ababa for residents of Addis Ababa.

@UATtutorial
🙊6❤2👍1
FAQ: Regarding to Senior students in Public Universities and Remedial students

✅ For those with previous three years of study in public universities and have passed the UAT, you are required to submit a letter stating that you have completed the cost-sharing along with your educational evidence, with no “F”, “NG” or “I” grades on it;
✅ Applicants who completed remedial education at various educational institutions in 2016 E.C. and passed the qualifying remedial exam are also eligible to apply
🥰5❤1
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑ ተነገረ‼️

#Ethiopia | መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የቀጣዩ አመት የዩኒቨርስቲ ት/ት ይጀመራል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና በመጪው ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

በተለያየ ምክንያት ዘግይተው ትምህርት የጀመሩ በመኖራቸው ነው ፈተና እኩል ያልወሰዱ ተፈታኞች ያሉት በማለትም በመሆኑም ጳጉሜ ወር ላይ የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ከታወቀ በኋላ መስከረም 8 ቀን ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚጀምርበት እለት እንደሚሆን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

የትምህርት ካላንደርን በአግባቡ አክብሮ በመስራት የፈተና ጊዜያትንም ላለመሻማት ይሰራል ሲሉ ያከሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከመስከረም ጀምሮ ጥብቅ አሰራር እንደሚኖር ገልጸዋል።

እንደ ሀገር እኩል ውጤት ተናግሮ በእኩል ትምህርት ለማስጀመር ሲባል ቀሪ ያልተፈተኑ ተፈታኝ ተማሪዎችን ጠብቆ ማስጨረስ እንደሚገባ የተናገሩት የትምህርት ሚኒስትሩ በራሳቸው ፈቃድና ምክንያት አስቀድመው ፈተና ላይ ካልተቀመጡት በቀር ሌሎቹ የመመዘኛ መስፈርቱ አካል መሆናቸውን ገልጸዋል።
====================
❤8👍2🙊2
ክረምቱን እንዴት እናሳልፍ?

በሁለት ከፍለን እናያለን። ሲኒየሮች (ከግቢ ለዕረፍት የወጣችሁ) እና ወደ ግቢ ሊትገቡ ያላችሁ ( ዘንድሮ 12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ)

1. ዘንድሮ 12ኛ ክፍል የጨረሳችሁ


🔴 እናንተ በዚህ ሰዓት በዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጡ የተለያዩ ዲፓርትመንቶች እና ፕሮግራሞች መረጃ ማግኘት አለባችሁ፣ የሚታቋቸውን ሲኒየር ተማሪዎችን ስለ ግቢ በደንብ ብትጠይቁ መልካም ነው፣ በኦንላይን የሚዘጋጁ orientationስ፣ Skill building bootcamps ብትሳተፉ መልካም ነው። ብቻ Knowing what’s ahead reduces anxiety።

🔴 ስለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቂ መረጃ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው። የሚትፈልጉት ድፓርትመንት በምተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚሰጥ እና እንደማይሰጥ ማወቅ የተሻለ ነገር ነው። ለዚህም ዩቱብን፣ ሲኒየርን ከመጠይቅ አንስቶ፥ ከሁሉም በላይ የዩንቨርሲቲዎችን ድረገጽ መመልከት አስፈላጊ ነው።

🔴 በዚህ ክረምት ስለ ፍሬሽማን ዓመት የተወሰነ ነገር ማወቅ አለባችሁ፣ ስንት ኮርስ እንዳለ፣ ኮርሶች ምን ምን እንድሆኑ፣ GPA እንዴት እንድሚሰራ፣ ድፓርትመንት እንዴት Assign እንደሚደረግ፣ የጤና ሳይንስ ፕሮግራሞችን የምትፈልጉ ከሆነ የመግቢያ ፈተና ( Med school entrance or COC የምንለው) ምን ምን እንደሚያክትት፣ የት ግቢ ውድድር እንደምበዛ፣ ስለመምህራን ባህሪ፣ ስለአጠቃላይ የግቢ ከባቢ መጠነኛ ዕውቀት አግኙ። ይሄን ካደረጋችሁ እነዚህ ፍሬሾች እኮ ናቸው ከሚያስብሉ ተግባራት እና መወዛገቦች የምትተርፉ ይሆናል።😁 በአዳንድ ሲኒየሮች ከሚደርስባችሁ ጣጣም የምታመልጡ ይሆናል። take it easy that much ከባድ አይደለም!

🔴 አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከፈለጋችሁ ደግሞ ስለ UAT በቂ መረጃ ማግኘት አለባችሁ። የፈተናውን ይዘት፣ ስለ self sponsorship and government sponsorship ፣ ስለ Tuition fee ፣ ስለምዝገባው እና ሌሎች ወሳኝ ጉዳዮችን በሚገባ ማወቅ አለባችሁ። ለዚህም በቂ መረጃ የምንሰጣችሁ ይሆናል።

🔴 ግቢ ላይ አብኛው ነገር digitally ነው የሚከወነው። so digital literacy ላይ በደንብ ብትሰሩበት ይመረጣል። ከዚህ ጋር ተያይዞ Microsoft Word, PowerPoint and Excel፣ Google Workspace (Docs, Slides, Sheets), Basic research and email writing, seminar presentation skills የተወሰነ ነገር ብታውቁ መልካም ነው።

🔴 የራሳችሁን የተማሪ CV ቢታዘጋጁ አሪፍ ነው። high school achievements, certificates, volunteer work + የተለያዩ ዶክምነቶችን ማደራጀት፣ ለተለያዩ Applicationኖች easily መጠቀም በምትችሉበት መንገድ ማስተካከል...ወዘተ።

🔴 በርሳችሁ ላይ መስራት skills like communication & confidence, Time management, Self discipline, Social life, peer education... እነዚህ ግቢ ላይ በጣም ወሳኝ ነገሮች ናቸው።

🔥 ከዚህ በተጨማሪ ክረምታችሁን ያማረ ለማድረግ Rest, Reflect, Recharge, Read for pleasure, travel if possible, spend time with family and friends.

Reflect on:
✔️Your journey so far
✔️Who you want to become
✔️What kind of university experience you want to create

To use this time wisely, you should combine preparation, personal growth, and fun.

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://t.me/UATtutorialofficial1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤11
ለመሆኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጥቅሙ ምንድነው?

አዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን አንቱታን ያተረፈ ፣ የበርካታ ምሁራን አባት ነው። የብዙ ጥናቶች እና ምርምሮች መፍለቂያ፣ የጠቢባን መገኛ ነው። በዚህ ሰዓት የምስራቅ አፍርካው Oxford የኢትዮጵያው Harvard ነው ።

በቅርብ ዓመታት ውስጥም ስማርት በሆኑ ክላሶች እና ካምፓሶች ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ስማርት የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ በመቀበል በአፍርካ ስመጥር የምርምር ተቋም ይሆናል።

ታዲያ በዚህ በአፍርካ ካፕታል ፣ በኢትጵያ ዋና ከታማ፣ የብዙ ተቋማት መናገሻ፣ በርካት ዋና መስሪያ ቤቶች መኖሪያ፣ የድፕሎማት ከተማ በሆነችው በ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር በሚገኘው በአንጋፋው ዩኒቨርሲቲ መማር እንደት የሁሉም ሰው ህልም አይሆንም።

እዚህ ዩኒቨርሲቲ ለመመደብ ነገ ምደባ ይወጣል ተብሎ፣ ለሊቱን ሙሉ እንቅልፍ አጥቸ እንዳደርኩ ትዝ ይለኛል፣ ክብሩ ይስፋ finally AAU ደርሶኝ የምወደውን ድፓርትመንት በምወደው ግቢዪ እየተማርኩ እገኛለሁ። (one of our Admin)

አመናችሁም አላመናችሁ AAU will become dream of the next Generation.

.....ይቀጥላል።

Your Dream Matters!

share and join🙏🙏
@UATtutorialofficial1
❤9😢1
🔴 When Will the UAT Be Held?

🔹 Over the past two years, the UAT (Undergraduate Admission Test) has consistently been held a few days after the release of the EUEE results. This is because Addis Ababa University (AAU) must conduct its own entrance exam and select its incoming students before the Ministry of Education assigns the remaining students to other universities.

🔸 This year, according to a recent announcement by the Head of the Ministry of Education, the EUEE results will be released in the Days of Pagume and all students are expected to enter to campuses starting መስከረም 8 (September 18 Gregorian calendar).

🔶 That means there is a very tight window between the release of the results and the actual UAT exam date.

Why This Matters?

If you are aiming for AAU, you must start preparing immediately. Waiting for the result will leave you with only a few days of preparation time.

➖➖➖➖➖➖➖
🔵 @UATtutorialofficial1
➖➖➖➖➖➖➖
Visit: https://www.havanacademy.com/blog/21/detail
💥ታላቅ የምስራች በ2018 ዓ.ም በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትፈልጉ በሙሉ 💥

🏫 ከዓመታት በፊት የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 96% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌 100% የUAT ፈተና የሚመስል ሲሙሌሽን
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር ፣

🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ ⤵️

⚡️የበአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ።‼️

Excel in every exam !

UAT Tutorial , class of 2018 e.c
coming soon !

Ask: @Dr_hanuel
📞 0907667755

Share and join🙏
@UATtutorialofficial1

➖➖➖➖➖➖
❤4
Information_Booklet_UAT_final_2017_batch_shared_by_@UATtutorialoffical1.pdf
876.7 KB
Information Booklet for UAT

this is of last Year ,

እጅግ በጣም ወሳኝ መረጃ ነው።
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
@UATtutorialofficial1✅
ስለ UAT ሲነሳ አብሮ የሚነሳው የምዝገባው ሂደት ነው። አምና በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ሲወዛገቡ አይተናል። በዚህ ዓመትም ተመሳሳይ ችግር እንዳይገጥማችሁ ዘንድ ከወዲሁ ስለአመዘጋገቡ በቂ መረጃ ማግኘት አለባችሁ። አመዘጋገቡ ትንሽ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነገር ነው ፡ ብዙ ዶክመንቶችን እንድታስገቡ ይጠይቃል፣ ስለ ምትማሩት ፊልድ ይጠይቃል፣ በመንግስት እና በራሳችሁ ሲሆን በጣም ይለያያል። ብቻ በዚህ ቪዲዮ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።👇👇

ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ🙏

https://youtu.be/oyIwAf630tE?si=QPx0LUDCofncNh5T


Join: @UATtutorialofficial1
❤1🎉1
Very important tip that you need to know about UAT registration .

✔️https://vm.tiktok.com/ZMSnHEvDU/
💡 በ2017 ዓ.ም AAU ለመግባት ምን ያህል ተማሪዎች ፉክክር አድርገው ነበር?

📌 በ2017 UAT ለመፈተን ያመለከቱ ተማሪዎች ብዛት 20,000+ ተማሪዎች ሲሆኑ ሁሉንም ሂደት ጨርሰው ለፈተና የቀረቡት 13,000+ ተማሪዎች ነበሩ።

📌 ከነዚህ 13,000+ ተማሪዎች ከ 7,000 - 8,000 ተማሪዎች ለ Self sponsorship ያመለከቱ ተማሪዎች ሲሆኑ 5,000+ የነበሩት ተማሪዎች ለ Government scholarship ያመለከቱ ነበሩ።

📌 AAU በ2017 ዓ.ም ለመቀበል አስቦ የነበረው 5,000 ተማሪዎችን ሲሆን 2,500 ከ self sponsorship እንዲሁም 2,500 ተማሪዎችን ከ government scholarship አመልካቾች ነበር። ይህም ማለት ለ Self sponsorship ከ 3 ተማሪዎች 1 ተማሪ ሲያልፍ ለ Government scholarship ደግሞ ከ 2 ተማሪዎች 1 ተማሪ ያልፋል ብሎ መግለፅ ይቻላል። በዚህም መሰረት ፉክክሩ ለ Self sponsorship ከባድ ነበር።

📌 በተጨማሪም AAU ለጥራትና ለልህቀት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ESLCE ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነፃ Scholarship ሰጥቷል።

🔥 በአጠቃላይ AAU በ2017 ዓ.ም 5,200 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

✔️Share : @UATtutorialofficial
👍7❤5
Discuss and observe your seniors chat on UAT ✔️

https://t.me/Addis_Ababa_University_UAT
Two things you must Know about UAT👇

https://vm.tiktok.com/ZMSnsRGuu/
ሙሉ የUAT ሲሙልየሽን

ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ

🔥  በዚህ አመት ጨርሰን ያቀረብነው በአይነቱ በሀገራችን የመጀመሪያው ሲሙልየሽን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሚፈትነው UAT ጋር ተመሳሳይ መልክ፣ ተመሳሳይ ጥራት እና ተቀራራቢ የሆነ የጥያቄ ይዘት አንዲኖረው ሆኖ የተዘጋጀ ነው። 

አጠቃላይ አቀራረቡ
✅ ለUAT ፈተና ስትቀመጡ ኮምፒውተሩ ስክርን ላይ የምታዩዋቸውን ነገሮች ተለማምዳችኋቸው እንድትገቡ፣

✅ ከፈተና በፊት ራሳችሁን በሰዓት ገድባችሁ ሁሉንም UAT ላይ የሚመጡ የጥያቄ አይነቶች እንድትለማመዱ፣

✅ በዚህም የትኛው ላይ ዝቀተኛ አፈጻጸም የትኛው ላይ ከፍተኛ አፈጻጸም እንዳላችሁ በቀላሉ እንድታውቁ እና

✅ በዚያም መሰረት ለዋናው ፈተና በቀላሉ እንድትዘጋጁ ያስችላችኋል።

👉 ደስ የሚለው ነግር ሲሙልየሽኑ የራሱ ክፍያ የለውም። ለUAT Tutorial በ @UATtutorial_bot በኩል ተመዝግባችሁ ስትገቡ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ።


ከUAT ጋር የተገናኙ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ማቴሪያሎችን በየጊዜው በዚህ ቻናል ስለምናደርሳችሁ ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው። 🙏

⁉️ ጥያቄዎች ካሉዋችሁ ከዚህ በታች ኮሜንት ቦክስ ውስጥ ወይም በPrivate @Dr_hanuel ላይ ጠይቁን። ፈጥነን እንመልስላችኋለን።
📞09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22

✅ @UATTutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖
More About the Simulation: https://www.youtube.com/watch?v=UbVkM8tBj90&t=2s
👍2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Official Announcement: Registration for the Undergraduate Admission Test (UAT) is now open!
➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ @UATtutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
❤5
🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል።

✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል።
✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣
✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች
✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication.
✅ UAT trained AI support
✅ ከእያንዳንዱ ቶፕክ ከ 300+ የUAT ጥያቄዎች
✅ ነጻ Mentorship and Counseling service

ልዩ የሚያደርገን UAT ሲመሰረት አብሮ መመሰረታችን ነው ፣ በዚህ ምክንያት የ2016 እና 2017 UAT ጥያቄዎችን በብቸኝነት ማቅረብ መቻላችን ነው።

ለመመዝገብ
: @UATtutorial_bot

ሼር: @UATtutorialofficial
☎️ 09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22
❤8
UAT Tutorial Official pinned «🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል። ✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል። ✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣ ✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች ✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication. ✅ UAT trained…»
LAST YEAR UAT Exam Date and Place

ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT)

1.Addis Ababa University
2.Addis Ababa University Bishoftu Campus
3.Addis Ababa Science and Technology University
4.Ethiopian Civil Service University
5.Kotebe Metropolitan University
6.St Paul's Millennium Medical College
የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል::

ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ

1.Adama Science and Technology University
2.Bahir Dar University
3.Dire Dawa University
4.Hawassa University
5.Jimma University
6.Mekelle University
7.Wollo University
ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም
ይሆናል::

በዚህ አመት የመፈተኛ ቦታዎች የመጨመር እድላቸው በጣም ሰፊ ነው። ይሄም ለብዙ ተማሪዎች እንድልን የሚፈጥር ሲሆን በዚያው ልክ ፉክክሩን ከበድ ያደርገዋል።

በርቱልን።

ቀጣይ ረቡዕ ለUAT ፈተና ለምትወስዱ ልጆች ትልቅ ነገር እናበስራችኋለን።

@UATtutorialofficial1
❤4