❤5🔥1
🔴The Undergraduate Admission Test (UAT) Simulation is a high impact, exam focused practice system designed to prepare Ethiopian students especially those aiming to join the prestigious Addis Ababa University (AAU) for competitive entrance exams.
📌 The UAT Simulation mirrors the structure, difficulty, and timing of the actual Undergraduate admission test, providing a realistic and pressure tested experience that helps students sharpen their Experience. Beyond simply testing knowledge, this simulation boosts students’ confidence, exam speed, and accuracy. It includes detailed answer explanations, time based assessments, and personalized performance tracking.
📌Developed by academic experts, this platform is Ethiopia’s first of its kind simulation solution crafted to unlock the full potential of students competing for spots at top tier universities like AAU.
https://simulation.havanacademy.com
✔️ in collaboration with UAT Tutorial Official

❤9🔥1
📌በ2017 ዓ.ም የUAT ፈተና ይዘት 55 ጥያቄ English እንዲሁም 45 ጥያቄ Mathematics የነበረ ሲሆን ለ English ፈተና የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ እንዲሁም ለ mathematics ፈተናም የተሰጠው ጊዜ 1 ሰዓት ⌛ በአጠቃላይ ሁለቱም ፈተና የ2 ሰዓት የጊዜ ቆይታ ነበራቸው።
ለ2018 ዓ.ም የ UAT ተፈተኞችስ ምን ያህል የፈተና ሰዓት ይሰጣቸዋል?
📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ ባወጣው መረጃ መሰረት ለ 2018 ዓ.ም የUAT ተፈታኞች የፈተናው የጥያቄ ብዛት ለውጥ ሳይኖረው ለEnglish ፈተና 60 ደቂቃ እንዲሁም ለ mathematics ፈተና 90 ደቂቃ 😱 ይሰጣቸዋል ብሏል።
ለምን የ Mathematics ፈተና ከ2017 አንፃር 30 ደቂቃ ተጨመረለት? 🤔🤔
አስተውሉ 💡
📌 እንደ እኛ ሀሳብ የ Mathematics ፈተናው ብዙ ውስብስብ እንዲሁም መልሳቸውን ለማግኘት ብዙ Steps የሚጠይቁ ጥያቄዎችን ይዟል ማለት ነው!! እነዚህን ጥያቄዎች በቀላሉ ለመፍታት ልምምድ ያስፈልጋል!!
📌እና ምን ትጠብቃላችሁ እኛ ጋር የተዘጋጁትን በሺዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎችን ሰርታችሁ እንዲሁም በ simulationኣችን ለ online ፈተና እራሳችሁን አለማምዳችሁ UAT ፈተናን በጭንቀት ሳይሆን በጉጉት መጠበቅ ነዉ 😎😎!!
ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot
Share: @UATTutorialofficial
TRUSTED AND TOP RANKED

❤7🔥1
🔴Top 200 Students who will get AAU scholarship in 2018.
What is the criteria ?
What are the benefits?
https://vm.tiktok.com/ZMAd9paS3/
What is the criteria ?
What are the benefits?
https://vm.tiktok.com/ZMAd9paS3/
🙏2👍1
❤1
🔥በ አሁኑ ሳምንት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባካሄደው የመረጃ ሳምንት ላይ ተገኝተን ስለ Extension program ያቀረብንላቸው ጥያቄዎች 🙋እና መልሶቻቸው እንደሚከተለው አቅርበናል።
🧑🦱: የExtension program ለ Undergraduate ተማሪዎች ይሰጣል?
🏫: አዎ ይሰጣል። የExtension programኣችን በማታ መርሀግብር እና በቅዳሜ እና እሁድ (weekend ) መርሀግብር ይሰጣል። ነገርግን ለ undergraduate ተማሪዎች በማታ መርሀግብር ብቻ የምንሰጥ ይሆናል።
🧑🦱: የማታ መርሀግብር የትምህርት ክፍለጊዜው ምን ይመስላል?
🏫: የማታ መርሀግብር የትምህርት ክፍለጊዜያችን ከሰኞ እስከ አርብ ማታ እንዲሁም እሁድ ጠዋትን ያጠቃልላል።
🧑🦱: በማታ የሚገቡ አዲስ የundergraduate ተማሪዎች UAT ፈተናን መውሰድ ይጠበቅባቸዋል?
🏫: አዎ። ነገርግን ማለፊያ ነጥቡ ከ Regular ተማሪዎች ሊለይ ይችላል።
🧑🦱: አንድ ተማሪ ከሌላ ዩኒቨርስቲ transfer አድርጎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በማታ መርሀግብር ትምሀርቱን ካቆመበት መቀጠል ይችላል?
🏫: በሚገባ ይችላል። የነበረበትን ዩኒቨርስቲ cost sharing ክፍያ ግን መፈፀም አለበት ።
🧑🦱: አንድ Extension program ተማሪ ትምህርቱን ተምሮ ለማጠናቀቅ ምን ያህል ጊዜ ይወስድበታል?
🏫: እንደሚማረው department ቢለያይም ከregular ተማሪዎች 1 ወይም 2 ዓመት ዘግይቶ ትምህርቱን ያጠናቅቃል።
ይሄንን መልክት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በExtension program መማር ለሚፈልጉ ሰዎች አጋሩዋቸው።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
🎯YOUR UAT RESULT MATTERS!
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●

🔥8❤5👍2
ይጎብኙ!
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ክፍት ሆኖ ቀጥሏል።
ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ እያገኙ ነው።
መድረኩ ዛሬ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም ያበቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የመረጃ ሳምንቱ እስከ ቅዳሜ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
@UATtutorialofficial

👍5
ለሀገር እና ለዓለም በርካታ ነግሮችን የሰሩ ብዙ ምሁራን ወደፈለቁበት ፣ ተኮትኩተው ወዳደጉበት ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚታስቡ ተማሪዎች ዝግጅት እንዴት ነው❓
እንደ ሁል ጊዜው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጪው ትውልድ መዳረሻ፣ የስኬታቸው መነሻና ሸላሚ ፥ የልጅነት ህልማቸው ከግብ የሚደርስበት መዳረሻ፣ ወግ ማዕረግ የሚያዩበት ስመጥር ተቋም ይሆናል።
የአፍርካው Oxford የኢትዮጵያው Harvard የምንለው ለዚህ ነው።
መልካም ቅዳሜ!

❤3
ማን ያሸንፋል?💪
⏰ነገ እሁድ ከምሽቱ 12:30 ላይ ዓለም በጉጉት የምጠብቀው ጨዋታ⚽️‼️
🏟 አርሰናል vs ማንችስተር ዩናይትድ
🤌ይህ ድንቅ ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል?
🤝ውጤቱን በትክክል ለገመታቹ አምስት ተማሪዎች ያለምንም ክፍያ UAT Tutorial በነፃ የምንሰጣችሁ ይሆናል::
☑️ ቀድሞ የገመቱ ሶስት ተማሪዎች ደግሞ የUAT Simulation package ጨምሮ የሚያገኙ ይሆናል::
🔆ግምታችሁን በ comment section ላይ አሳውቁን ፤ መልካም ዕድል 🎉
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Register for Tutorial:@UATTutorial_bot
Ask: @UATsupport
SHARE @UATTutorialOfficial

❤10🔥1
🔴 The admission requirements for the program are determined by:-
✔️ The results of the Ethiopian Higher Education Entrance Certificate Examination (EHEECE),
✔️The student's choice of program,
✔️ The capacity of the Departments/Schools/Centers.
✔️ The Undergraduate Admission Test (UAT)
Share and Join: @UATTutorialOfficial

❤2🔥1
🔑 Our promise is to help you join the prestigious AAU, regardless of the competition.
🔥 ወደ ማዕከላችን የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 100% የማሳለፍ አላማ ይዘን እየሰራንበት እንገኛለን።
UAT ከተጀመረበት ዓመት ጀምሮ፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት በብቸኝነት ተማሪዎችን ለአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በማስተማር የረጅም ዓመት ልምድ ያካበተው UAT Tutorial Official ዘንድሮም ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን ሙሉ በሙሉ የማሳለፍ ዋስትና ሊሰጣችው ተዘጋጅቷል።
በተለይ በዚህ በነሃሴ ወር ተማሪዎቻችን በተለየ መንገድ የምናዘጋጃቸው ይሆናል። ለዚህም ሙሉ ዝግጅት መጨረሳችን ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል 🎉።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመሰገነ ፣ ታዓማኝነት ያለውን መረጃ አዘውትሮ ለተማሪው ማህበረሰብ የሚያደርስ ፥ በ2016 ዓ.ም UAT ሲጀመር አብሮ የተመሰረተ ፈር ቀዳጅ ማዕከል በመሆናችን በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፈናል።
ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot
Share : @UATTutorialOfficial

❤7🔥2
📌UAT ለመፈተን ኢንትራንስ ስንት ማምጣት አለብን?
ከ 500 በላይ ሚያስፈልገው ለነማን ነው?
5k follower challenge in one night.
በየቀኑ minimum ሁለት video ስለ UAT እየለቀቅን እንገኛለን። Follow us on TikTok.
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMARhShtK

❤4🔥2
እንዴ ትምህርት ሚንስቴር መግለጫ ከሆነ ከ ጥቅት ሳምንታት በኃላ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ዉጤት ይፋ ይደርጋል:: እስቲ ስንት ልታመጡ ትችላልቹ?
🔆መልካም ሰንበት🔆
🔆መልካም ሰንበት🔆
Anonymous Poll
32%
ከ 500 በላይ
33%
400-500
18%
300-400
3%
ከ 200 በታች
15%
አላውቅም
❤3
UAT Tutorial Official
We’re excited to share that the UAT Tutorial Official TikTok Channel has now surpassed 4,000 followers! 🎉 Thank you for trusting us and being part of our growing community. We’ve been committed to delivering at least two high-quality videos every single…
TikTok Update🎉
From 4k to 5K in just 5 days.
That is over 1K new followers in less than a week.
What a Wonderful Community!🙏
From different places but all sharing the same dream: to join the prestigious Addis Ababa University.
WE ARE WITH YOU EVERY STEP OF THE WAY!
STAY STRONG!
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial

❤6🎉6
🔆 Giveaway for you!
Rules
1. Follow our TikTok account(UAT Tutorial Official)
2. Like, Share and Copylink 5 times
3. Comment Your Guess
You should do all three to be considered for the TikTok GiveAway.
This is a Once in a Lifetime Opportunity. 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMARxwwf1/

TikTok
TikTok · UAT Tutorial Official
Check out UAT Tutorial Official’s video.
❤4🔥1
ለUAT Exam መዘጋጀት ጊዜ ይፈልጋል😟!! ግን ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል!! So...
"The careless suffers” ይላሉ ነጮቹ!!!🔊 ለUAT ፈተና max አንድ ወር /ከዛም የምያንስ ቀን ነው የቀረው💀!
ያስታውሱ፡- አሁን ባላችሁ ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የምታደርጉት እያንዳንዱ ነገር በUAT ውጤታችሁ 👩🏫ላይ አዎንታዊ/አሉታዊ አስተዋጽኦ አለው!
የእናንተና የቤተሰባችሁ ፍላጎት በርግጥ ራቅ ያለ ዩኒቨርስቲ መመደብ አይደለም🙅♀️ በርግጠኝነት ብዙዎቻችሁ AAU የመግባት ህልም ያላችሁ ትሆናልችሁ።
ለዚህም በየቀኑ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት!፣ የከበዳችሁን መከለስ፣ UAT በሚመስል ነገር ጊዜያችሁን ማጥፋት አለባችሁ ።
✔️ታድያ፡- UAT Tutorial Official በቀሩት ጥቂት ሳምንታት እናንተን ለUAT ፈተና ብቁ የምያደርጋችሁን አጭር፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪዲዮ ቲቶሪሎችን እንዲሁም ራሱን UAT ፈተናውን የሚመስል Simulation አዘጋጅቶ ተጠቀሙና ህልማችሁን እውን አድርጉ ይላችኋል።
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
📈 YOUR UAT RESULT MATTERS!
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
●●●●●●●●●●●●●●●●

❤11👍2
🔥ባለፈው ሳምንት አንዳንድ የUAT ፈተናን ለመውሰድ ያቀዱ ተማሪዎችን ስለ UAT exam ያላቸውን ሀሳብ ስንጠይቃቸው የአብዛኞቹ መልስ ፈርቻለው 😭የሚል ነበር ነው።
ግልፅ ነው መሳሪያ መተኮስ ያልተለማመደ ወታደር ጦር ሜዳን ይፈራል ። በተቃራኒው የተለማመደ ወታደር ግን ሁሌም የሚያስበው ስለ ድል 💪ነው። አሁንም ለUAT ዝግጅት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ፍርሀት ተቆጣጥሯችሁ ስለ UAT exam ክብደት እና ስለ ውድቀት😓 እንድታስቡ ያደርጋችኋል።
ታዲያ ይህንን ችግር ለመፍታት ደጋግሞ ማንበብ 📖፣ ጥያቄዎችን በመስራት ራሳችሁን ማዘጋጀት አለባችሁ። ይህንን ሁሉ የት እናገኛለን ብላችሁ ሀሳብ አይግባችሁ። 🙅
UAT tutorial official ጥራታቸውን እና ይዘታቸውን የጠበቁ ቪድዮችን🧑💻፣ ግልፅ እና አጭር የሆኑ ኖቶችን 📓፣ በሺዎች በሚቆጠሩ ጥያቄዎችን በስፋት የሚያገኙበት ከ2 ዓመት በፊት UAT ሲመሰረት አብሮ የተመሰረተ የብዙዎችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ህልም እውን ያደረገ እንደሆነ ብዙዎች መስክረውለታል 😎። ኑ እናንተም ተቀላቀሉንና አንድ እግራችሁን🦵ህልማችው ወደሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስገቡ ።

❤9🔥2