አስተውሉ 💡
ለ UAT የቀረው ጊዜ ከ1 ወር አያልፍም። አልፎ መደሰትም 🎉 እንዳለ ሁሉ ወድቆ ማዘንም አለ 😔።
ብዙዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ህልማቸውን እውን ለማድረግ ከእኛ ጋር ጉዞ ጀምረዋል። እኛም የ2 አመት ልምዳችንን ተጠቅመን😎 ተማሪዎቻችንን በቪዲዮ ሌክቸር🧑💻፣ ለማንበብ ምቹ በሆኑ ኖቶች 📔፣ በተለያዩ ጥያቄዎች 🔣፣ እንዲሁም አዲስ ባበለፀግነው Simulationኣችን እያዘጋጀናቸው እንገኛለን።
አንድ እርምጃ ቀድሞ መገኘት ብልህነት ነው። ምን ትጠብቃላችሁ ታዲያ የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ቁልፋቹን 🔑 ከእኛ ዘንድ ተረከቡ።
ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot
Share: @UATTutorialofficial

🔥3❤1
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።
ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌
🔥 Prepare for Addis Ababa University Admission(UAT): @uattutorial_bot

🔥7👍4❤1
Frequently Asked Questions (FAQ) 👇👇👇
Ask any UAT related question in the comment
https://vm.tiktok.com/ZMA1wtwk5

TikTok
Visit TikTok to discover videos!
Watch, follow, and discover more trending content.
❤1👍1
ከዚህ በፊት በSelf-Sponsored pathway አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲን የተቀላቀለች ተማሪያችን ምክሯን እንዲህ ትለግሳለች👇👇
❤1
Forwarded from Bon2️⃣
ሰላም ተማሪዎች👋 ዛሬ እንደ sef-sponsored ተማሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መቀላቀል ለምትሹ ማወቅ ያለባችሁን ነገር ሹክ ልበላችሁ🗣🗣። ከምዝገባው ሂደት ስንጀምር Basic Informtion (name, city ምናምን) በ መመዝገቢያው portal ላይ ከሞላችሁ በኋላ 3 top department ምርጫችሁን ትመርጣለችሁ። ያንን ስታደርጉ በደንብ በማስተዋል መሆን አለበት ምክንያቱም አንዴ ከመረጣችሁ ከፈተናው በኋላ መቀየር ስለማይቻል❌። በተጨማሪም ስትመርጡ ፍላጎታችሁን በማወቅ እናም የዛን department cutoff point በማወቅ ያንን ነጥብ ለማምጣት መጣር ይኖርባችኋል👩💻👨💻። ስለ ምዝገባው ሂደት ይህንን ካልኩ ዘንዳ ስለ ትምህርት እና ስለ ክፍያ ትንሽ ልበላችሁ👨🏫💵። Self sponsored ተማሪዎች የምትፈልጉትን department ካገኛችሁ በኋላ already ያንን department ስላገኛችሁ ስለምደባ መጨነቅ ቀረ ማላት ነው😎። ይህ ማለት ግን ትምህርታችሁን ችላ ማለት የለባችሁም!!!!!!! ስለ ክፍያው ደግሞ በየ department የተለያየ የክፍያ መጠን ነው ያለው በdepartment ECTS ነው ሚወሰነው ሆኖም ግን ሁሉም ተማሪ በአመት አራት ጊዜ ነው የሚከፍለው (በሴሚስተር 2ቴ)። እንግዲህ ስለ self-sponsored ተማሪ ትንሽ ለማለት ሞክሬያለሁ ። አይ እዚህ ላይ አልገባኝም or ሌላም ጥያቄ ካለ ለመመለስ ሁሌም አለን።
❤7🥰1🙏1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ተማሪዎችና ወላጆች የዩኒቨርስቲ መረጃ ሳምንት አዘጋጀ::
አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲደራጅ በመንግስት ተወስኖ የራሱን የተማሪዎች ቅበላ ፖሊሲ ማውጣቱ ይታወቃል:: በዚሁ መነሻ በ2017 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና ሰጥቶ መቀበሉ ይታወሳል::
በ2018 ትምህርት ዘመን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባሉት ሰባት ኮሌጆችና ህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድህረ ምረቃና 66 የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ተማርዎችን ተቀብሎ ለስኬት ለማብቃት በመዘጋጀት ላይ ይገኛል::
እጩ ተማሪዎችና ወላጆች ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአጠቃላይና ስላሉት ኮሌጆች ; ትምህርት ፕሮግራሞች; ትምህርት ክፍሎችና የተማሪዎች አገልግሎት መስጫዎቹ መረጃ የሚሰጥበት መረጃ ሳምንት ከነሃሴ 05 ጀምሮ ተዘጋጅቷል::
ይምጡ አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይጎብኙ::
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ : ህልሞን ያሳኩ::

❤5🔥3💯1
ሁሉም AAU መግባት አይችልም‼️
🔆ከተወሰኑ ሳምንታት በፊት እንዲህ ስንል ጠየቅን "Join ማድረግ የምትፈልጉት Dream university የቱ ነው?" ታድያ በ አጠቃላይ ከ 2000 በላይ ተማሪዎች ምላሽ የሰጡ ሲሆን Almost ከግማሽ percent በላይ የሚሆነው ተማሪ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተቀላቅሎ መማር ይፈልጋል!!
💥ሁሉም የሚፈልገውን ዩኒቨርስቲ መርጦ ቢማር እንዴት ያስደስታል መሰላችሁ!! ግን እንደሱ ሊሆን አይችልም:: AAU ተማሪዎቹን በራሱ መግበያ ፈተና(UAT) ፈትኖ መቀበል ከጀመረ ቆየት ብሏል::
💫ዘንድሮም ተመሳሳይ መንገድ የሚከተል ሲሆን Acceptance ለማግኘትም ከፍተኛ የሆነ Competition እንደሚኖር መገመት አዳጋች አይሆንም::
‼️እናንተ?.....ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሄደው🫣?
🔆አስባቹታል... ምንም ዝግጅት ሳታደርጉ ቆይታችሁ " ነገ 8:00 ላይ ወደ ተመደባቹበት መፈተኛ ጣብያ እንደትመጡ" ስትባሉ ያለው አይነት ስሜት🫢 ትንሽ ያስደንግጣል አይደል? አዎ!
💢ቀድማችሁ preparation የጀመራችሁ ትልቅ ውሳኔ ወስናችኋል ፣ እስካሁን ምንም ያልጀምራችሁ ደሞ still ጊዜ አላችሁ ያሳባቹትን ለማሳካት ከ አሁን ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ ነው::
✅እናም አንድ ምስጢር ደሞ ሹክ ልበላችሁ🤗ከ UAT ጋር የተያየዝ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ 24/7 ከናንተ ጎን መሆናችንን መናገር እንወዳለን:: Contact us @uatsupport
✅ያለምንም ጭንቀት ደግሞ ራሳቹን ብቁ አድርጋችሁ ወደ ፈተና አደራሽ ለመግባት ካሰባችሁ፣ UAT ላይ ሰቅላችሁ ለማለፍ የምትፈልጉ ከሆነ ለእናንተ ብቻ የተዘጋጀ ብቁ የሚያደርጋቹ special Tutorial ስላለን ተመዝገቡና የስኬት ጉዞን ከኛ ጋር ጀምሩ::
ለመመዝገብ⤵️
@Uattutorial_bot
Join @Uattutorialofficial

👍7❤4
በGovernment Sponsored pathway አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲን የተቀላቀለው ተማሪያችን ልምዱን እንዲህ ያካፍላል👇👇
👍1
Forwarded from ㅤ ㅤ ㅤ
i. government sponsored pathway
በዚህ መልኩ ለምትሞክሩ ተማሪዎች የፍሬሽማንና ማትሪክ ውጤቶች በጣም ትልቅ ቦታ አላቸው። የgov’t sponsor ለማግኘት ከማትሪክ ውጤታቹ ባሻገር ከቀበሌ ወይም ክፍለከተማ የድጋፍ ደብዳቤ ማፃፍ ይኖርባቿል ፤ ይህም ማለት የዩኒቨርሲቲውን ክፍያ የመክፈል አቅም እንደሌላቹ ገልፆ ትብብር የሚጠይቅ ደብዳቤ ነው። ከዚያም UAT ፈተናውን በመፈተን ወደ ፍሬሽማን መግባት ነው። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት በጣም ወሳኝ ስለሆነ እሱ ላይ ጠንከር ማለት ያስፈልጋል። በናቹራልም በሶሻልም በኩል ከተነበቡ የሚሰሩ ኮርሶች ስለሆኑ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም በተቻለ መጠን ጥሩ ውጤት ለማምጣት መትጋት ያሻል ፤ የሱ ሴሚስተር GPA ከማትሪክ ጋር ተደምሮ ነው ወዴት ፊልድ እንደምትገቡና ምን እንደምትማሩ ስለሚወስን ማለት ነው(ለmedicine, dental, pharmacy, law, architecture ተማሪዎች COC ፈተና ስላለ እሱም 35% ይሸፍናል)።
ii. exam content of UAT
a) math
የUAT ፈተናውን 45 ፐርሰንት ይሸፍናል(ከመቶው ጥያቄዎች 45)። ከhighschool ሂሳብ የሚወጣ ነገር ባይኖርም ግን basic math concepts, i.e., percentage, ratio/proportion, probability, word problems…መከለስ ይገባል። የgrade 11-12 lessons like hyperbola, parabola, circles, polynomials…የመሳሰሉትን በSAT መልክ ደጋግሞ መስራት ለፈተናው በጣም ያግዛል።
ii. english
የUATን 55% የሚያካትት ሲሆን እንደ ሂሳቡ “የሚነበብ” ነገር ባይኖረውም የSAT ምንባቦችን ደጋግሞ ማንበብና comprehension ጥያቄዎቹን መስራት እንድንዘጋጅ ያግዘናል። vocabulary ስለሚኖረው ለሱ ቴሌግራም ላይ ከሚለቀቁት ጥያቄዎችና ቃላቶች ባሻገር online የሚገኙ passage & passage questions ማንበብና መስራት ያስፈልጋል። contextual clue የሚባሉ ጥያቄዎችም ስላሉ እነሱን practice ማድረግና ጊዜው እየቀረበ ስለሆነ ገና ካሁኑ ማትሪክ ሳይወጣ ቀድሞ መጀመር ያስፈልጋል።

❤6👏4🥰3
ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ‼️
ጠንካራ ልምምድ ውጊያን ቀላል ያደርጋል ይላሉ የጦር ጀነራሎች 🧑🚀🧑🚀
ለካ ድል የሚገኘው በፈተና ቀን በሚደረግ ሩጫ ሳይሆን ከዛ በፊት በሚኖር ትጋት እና ዝግጅት ነው🤔🤔
የፈተናውን ቀላልነት እና ከባድነት የምንወስነው እኛ ነን‼️ ዛሬ ላይ በትክክለኛው መንገድ መዘጋጀት ለጀመረ ሰው ፈተናው ቀላል ነው።
👉 ፈተና እንዲከብድ የሚያደርጉት ሁለት ነገሮች ናቸው፣ አንድም የዝግጅት እጥረት ሲሆን፣ ሌላም ደግሞ በትክክለኛው መንገድ አለመዘጋጀት ሊሆን ይችላል። ማለትም እኛ የተዘጋጀንበት እና ፈተናው የወጣበት መንገድ ከተለያየ ፈተና ሊከብድ ይችላል።
✅ ነገር ግን በፈተናው መንገድ ለተዘጋጀ ሰው፣ ፈተናው ሁልጊዜም ቀላል ነው❗️
👉 ለእናንተ ከዚህ ቀደም በወጡ ጥያቄዎች ላይ በመመስረት ከአስር በላይ Model ፈተናዎችን በSimulation አዘጋጅተናል። በተጨማሪም Lecture ቪዲዮዎችን፣ ኖቶችን እና ጥያቄዎችን አካተን ይዘናል።
✅ ዛሬውኑ ከኛ ጋር ጉዟችሁን በመጀመር ነጋችሁን አቅሉ። በምትፈልጉት ነገር ሁሉ አብረናችሁ ነን🤗
UAT Tutorial Official
ለምዝገባ @UATtutorial_bot
Share @UATtutorialofficial

❤13🥰2🤝2
✔️ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የሚትገኙ ተማሪዎች ፡ ከዚህ በፊት በነበሩ ዓመታት ላይ ተማሪዎችን ለUAT በማስጠናት ከፍተኛ ልምድ ያካበቱ የግል አስጠኚዎችን የሚትፈልጉ ከሆነ ።
- 0907667755 ይደውሉልን
- @UATsupport ያናግሩን
✔️ የኦንላይን እንዲሁም Home tutor አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል።
🔴 if committed learner ከሆናችሁ 100% የpassing Promise እንሰጣለን።
Share : @UATtutorialOfficial

UAT በጥሩ ውጤት አልፋችሁ AAU ለመግባት ጥያቄዎችን ደጋግማ ችሁ practice ማድረግ አለባችሁ 🔥
If so ጥያቄዎችን ከየት ነው የሚታገኙት❓
Here the solution 👇
https://vm.tiktok.com/ZMAJuLXcK/
If so ጥያቄዎችን ከየት ነው የሚታገኙት❓
Here the solution 👇
https://vm.tiktok.com/ZMAJuLXcK/
❤3🔥1
UAT ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ሲኒየር ተማሪዎች የተወያዩበትን ግሩፕ join በማድረግ እዛው ከሲኒየሮች ጋር መወያዬት ፣ ማንኛውም ጥያቄ በማንሳት ምላሽ ማግኘት ትችላላችሁ ከዚህ በተጨማሪ በየቀኑ በተላያዩ ጉዳዮች ላይ መወያዬት ትችላላችሁ።👇
https://t.me/Addis_Ababa_University_UAT
https://t.me/Addis_Ababa_University_UAT
👍1
🔴 this one of the most high yield exam Content on UAT. Part of Verbal Reasoning
Answer it and get free access for UAT Simulation. put your answer on comment section.
We will share the basic tips on How to Approach such Question.
https://simulation.havanacademy.com

🔥2