"ውድ የUAT Tutorial Official ቤተሰቦቻችን ስለራሳችሁ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ማሰባችሁ እና መሞከራችሁ በራሱ ጠንካራ ተማሪዎች መሆናችሁን እንደሚመሰክር ታውቃላችሁ? ህልመኞች፣ ተስፈኞች፣ ለወደፊት ህይወታችሁ የምትጨነቁ ባለራዕዮች እንደሆናቸው ነው የሚሰማኝ።
እንዴት እንደሆነ ላስረዳችሁ።
ሌሎቹን ብትጠይቋቸው አንዲህ ይሏችኋል።
"አይ አዲስ አበባ እኮ አየሩ አይመቸኝም እባክህ" ፤
" አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምንም የተለየ ነገር የለውም አሉ"፤
ሐቀኛዎቹ ደግሞ "እባክህ እኔ ውድድሩን አልችለውም"፤ "ፈተናውን አላልፍም ከባድ ነው አሉ" ይሏችኋል።
ጠና ያለባቸው ደግሞ "ትምህርት እኮ አሁን ቀረበት በራሴ በት በት ብል ይሻለኛል" ይሏችኋል። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ ኮተት ምክንያት ጀርባ ያለው ዋነኛው ምክንያታቸው ስንፍና ነው። ከውስን ተማሪዎች ውጭ።
የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ቀዳሚ በሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መማርን የሚጠላ ማነው? በህይወቴ መቼም የማይፀፅተኝ ነገር ቢኖር ከአማራ ክልል ለትምህርት ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመጣሁበት ጊዜ ነው። ይሄው ተሳክቶልኝ አሁን ላይ ብዙ በሮች ተከፍተውልኛል። ከተማው ራሱ የሚሰጣችሁ ሰፊ እድል አለ።
የውጭ የትምህርት እድል ለመሞከር ብታስቡ ትምህርት ሚኒስትር የ10 ደቂቃ የእግር መንገድ ነው። ሌሎች የሚሞክሩ ጓደኞችን ታገኛላችሁ። SAT፣ Passport፣ Visa ኧረ ስንቱ አዲስ አበባ ስትሆኑ ይሄ ሁሉ ቀላል ነው።
አየተማራችሁ ራሳችሁን መደጎም ብታስቡ አዲስ አበባ የእድሎች መፍለቂያ ናት። "አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ" ካላችሁ ደግሞ ነገር አለቀ። ሕዝቤ በመንገዳችሁ ዘንባባ ይነሰንስላችኋል።😁 ብቻ የምላችሁ ገብቷችኋል።
አዲስ አበባ ለመግባት አየተዘጋጃችሁ በመሆኑ ኮርተንባችኋል።👏👏👏
ይሄን መልእክት ለክፍለ ሀገር እንቁዎች ሼር አድርጉላቸው። "
✍️ ተጻፈ በሃቫን አካዳሚ ሜምበር
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●

❤10🥰9
🔥 UAT EXAMን ለመፈተን ግዴታ አዲስ አበባ መምጣት ይጠበቅብናል እንዴ?😔
📌 አይጠበቅባችሁም!! በ2017 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ30+ በላይ የመፈተኛ ጣቢያዎችን አዘጋጅቶ ነበር። ነገር ግን በመጨረሻዎቹ ቀናት ፈተናው በ 13 የመፈተኛ ጣቢያ ብቻ እንዲሆን ተወስኖ ነበር።
📌 በ 2018 ደግሞ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመፈተኛ ጣቢያዎቹን በዛ አድርጎ እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ይሆናል🤷 ታዲያ እናንተስ? እራሳችሁን አዘጋጅታችኋል? ጥያቄ በደንብ ሰርታችኋል? 🤔
ዛሬም ብትጀምሩ አልረፈደም 🙅 UAT Tutorial official ቪዲዮ ሌክቸሮችን፣ አጫጭር ኖቶችን፣ ትክክለኛ UAT Examን የሚመስል simulation ይዞላችው ቀርቧል።

👍5❤1