UAT Tutorial Official
13.3K subscribers
103 photos
9 videos
8 files
122 links
This channel is created to provide very clear, easy and well understandable UAT exam Tutorial for Ethiopian students who aspire to join AAU. We are Pioneers ! Since 2016.


Ask: @UATsupport

Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
እስከዚህ ሰዓት ድረስ portal active አይደለም!

በቀጣይ ሰለምዝገባው ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል።

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው

@UATtutorialOfficial
Trusted and Top Ranked!
7
Don’t use this, it’s not yours because currently you don’t have AAU Id or username.


Please watch how to register easily

https://t.me/UATtutorialofficial/12104


Share:@UATtutorialOfficial
🙏42
About Quota of each department

Acceptance capacity

https://vm.tiktok.com/ZMALWuTU7/
3
Applicants who wish to be considered for the AAU Presidential Scholarship must meet the following criteria:

✔️Attain a score of 500 or above in the 2017 E.C. ESSLCE
✔️Successfully pass the University Admission Test (UAT) administered by Addis Ababa University
✔️Provide consent to be placed in a department or discipline alongside government-sponsored students, based on merit and institutional placement guidelines

@UATtutorialOfficial

Register: @UATtutorial_bot
4
💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡

📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው።

📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ።

💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት

📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል።

📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል።

📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው።

📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ።

📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ)

📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል።

Register for the tutorial:
@UATtutorial_bot

Share: @UATtutorialofficial
3👍2
Government scholarship ተማሪዎች እነማን ናቸው?🤔

📌Government scholarship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት ምንም አይነት የትምህርት ገንዘብ ሳይከፍሉ 🙅በመንግሥት ወጪ ተሸፍኖላቸው እንዲማሩ የሚደረግ ሁኔታ ነው።

📌 እነዚህ ተማሪዎች ምግብና Dorm በነፃ የሚጠቀሙ ሲሆን ተማሪዎቹ ከተመረቁ በኋላ በአነሰተኛ ክፍያ እንዲከፍሉ ይደረጋል።

📌 በEthiopia ውስጥ የሚገኙት Universityኦች ተማሪዎችን በGovernment scholarship የሚያስተምሩ ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም የሚቀበለውን የGovernment scholarship ተማሪዎች ይቀንስ እንጂ አሁንም ይጠቀምበታል።

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በGovernment scholarship ተማሪዎችን በአነስተኛ ቁጥር የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ነበር።

📌 ተማሪዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  በGovernment scholarship ለመማር 3 ነገሮችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ፦
      1. የዘንድሮ EUEE ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት
      2. ከ ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ
      3. UAT ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት

📌 እነዚህ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ የፈለጉት Department ለመግባት ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።

Share : @UATtutorialofficial

Register for the tutorial: @UATtutorial_bot
4👍1
በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለማግኘት Consider የሚደረጉ 4 ነገሮች

https://vm.tiktok.com/ZMAN2SSp5/
2
📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው።

📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !!

📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ።

📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው።

Share: @UATtutorialofficial

Register: @UATtutorial_bot
10🔥1
ልጄ ስያድግ/ስታድግ ዶክተር ይሆናል/ትሆናለች ‼️

💡ይሄ የአብዛኛው አትዮጵያዊ ወላጅ ምኞት ነው:: እናንተስ ምን መሆን ነው የምትፈልጉት? መልሳችሁ Doctor ከሆነ፤ ከህልማችሁ ጎን ለመቆም ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው::

🔆Medicince Aspirants
በመድናችን አዲስ አበባ በሚገኛው ቅዱስ ጳውሎስ ሚልንየም የ ሕክምና ትምህርት ቤት ለመማር እያሰባችሁ ነው

💢ታድያ, በ2018 ዓ.ም  በቅዱስ ጳውሎስ ሚልኒየም ሜድካል ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ለመማር COC ፈተና ወይም የመግበያ ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ?

💥በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል።

💫ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣  የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል።

ዘንድሮ ደግሞ በ አይነቱ ለየት ያለ COC simulation program ይዘን ስለመጣን ረሱን ፈተና የሚመስል ተለማምዳችሁ ነው ወደ ፈተናው አደራሽ የምትገቡት::
💥ሁሉንም የፈተናውን ይዘቶችን በ Lecture video፣ ኖት እና ጥያቄዎች እናስተምራቹሃለን::

🔆 በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ እናንተን አግዘን ካሰባችሁት እንድትደርሱ የምናደርግ ይሆናል::

💢ዛሬውኑ ይቀላቀሉን
ለመመዝገብ:
@havanacademybot
ለማናገር :
@Drhavan

Share to your friends 🙏
@havancocpreparation
6🔥1
Important Updates on UAT Registration ❗️

https://vm.tiktok.com/ZMANA2nFq/
UAT Exam , Last year questions and Samples

https://vm.tiktok.com/ZMANUcqVa/
ውድ ተማሪዎች ስለ UAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ⤵️

09 07 66 77 55
09 08 66 11 22

Ask: @UATsupport

Tutorial: @UATtutorial_bot
👍92🎉1
እልፍ ይመዘገባል ጥቂት ያልፋል 🤔 ግን ለምን?🤔

ሰሞኑን ስለ UAT ምዝገባ ብቻ እየተወራ ስለሆነ ዋናውን ነገር እነዳትረሱ ዘንድ

🔹 ብዙዎቻችን ለፈተናመመዝገብ ብቻውን በቂ ነው ብለን እናምናለን🤷፤ ነገር ግን መመዝገብ ብቻውን ስኬት ሊሆን አይችልም🙅‍♀️

🔹 ያልዘራነውን መሰብሰብ 👩‍🏫አንችልም አደል! በ2017 15ሺ ተማሪዎች ፈተናውን የተቀበሉ ሲሆን፤ ከ70% በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን ለመቀላቀል የምያስችላቸውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ግን ተመዝግበዋል💀

🔹 የAAU መግቢያ ቁልፍ የሚሰጠው ለተመዘገቡት አይደለም ነገር ግን ለተዘጋጁት ነው እንጂ

🔹 ለፈተናው ተዘጋጅተን ራሳችንን ብቁ ካላደረግን፤ እንግዲያው በባዶ መሬት ህልሞቻችንን እየገነባን ነው።

🔹 ይህን በፍፁም መርሳት የለብንም:- ፈተናዎች ተስፋ ያላቸውን አይሸልሙም፤ የሚሠሩትን ግን ይሸልማሉ።


📝 UAT Tutorial Official አሁንም ጠንክሮ ይዘጋጁና ራስዎን ከሌሎቹ በላይ ሲሆኑ ይመልከቱ! ይለናል!!

ከ2016 ጀምሮ ለዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ።

App:  Download
Website : www.havanacademy.com
Bot:@UATtutorial_bot

Ask: @UATsupport
💯32
UAT Exam format and structure

https://vm.tiktok.com/ZMANsQpWS/
👍1
💥ዛሬ 8:30 ላይ Manchester city vs Tottenham የሚደረገውን ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚጠናቀቅ በትክክል ቀድሞ ለገመተ የ UAT Tutorial ተማሪን የ100 ብር ካርድ ሽልማት እንሸልማለን።

💫Put your answer in the comment section. Good luck!

To register for UAT Tutorial click ↙️
@UATtutorial_bot
2
AAU Presidential scholarship

https://vm.tiktok.com/ZMANTFsUb/
ከፍላቹህ የተመዘገባቹህ የUAT Tutorial ቤተሰቦች ነገ ማለትም እሁድ 4ኛ Assessment ይኖራል። ለነገም እንደከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።

1 ብለን ጀምረን አሁን ላይ ሌክቸር 13 ደርሰናል። በእያንዳንዱ ሌክቸር ስር የራሱ ቪዲዮ፣ ኖት እና ጥያቄዎች አሉት።

ዝግጅት በPdf ብቻ አይሆንም ጃል። ያለፈዉን Pattern አይተህ የወደፊቱን መገመት አለብህ። ዉጤታማነቱን በተደጋጋሚ በተግባር ያስተውልነዉን የአጠናን ዘዴ ላሳያቹህ።
40% ጊዜያቹህን Concept Understanding ላይ, 30% ያለፉ ጥያቄዎችን መስራት ላይ ቀሪዉን 30% ጊዜያቹህን ደግሞ ካሁን ቀደሙ በመነሳት ቀጣይ ሊመጡ የሚችሉ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ማንኛዉም ተማሪ ዉጤታማ መሆን ይችላል። የጎበዝ ተማሪዎች ምስጢር ይህ ነው። UAT Tutorial የተመዘገቡ ተማሪዎችን በዚህ መልኩ እያዘጋጀናቸው ነው።

ከዚህም አልፎ ሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች በቀዳሚነት የገነባነውን የSimulation System እየተጠቀሙ በየጊዜው ራሳቸዉን እየፈተሹ ይገኛሉ ። አዲስ የጀመርነዉን "Word Bank" ተጠቅመው በየቀኑ UAT ፈተና ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ የተወሰኑ ቃላትን(Vocabulary) እያወቁ ነው። (Btw ዛሬ Vocabulary Quiz ነበር። ተማሪዎቻቸን አል.ተ.ቻ.ሉ.ም ነው ምላቹ።)
ይሄን ሁሉ በ400 ብር ብቻ። በውነቱ 1000 ብር ራሱ ያንስበታል።


እናንተስ ምን እየጠበቃቹህ ነው? መቼስ ነገርን ለነገ ማለት የዉድቀት መጀምሪያ እንደሆነ አላስረዳቹህም። ታዉቁታላቹህና። ዛሬውኑ ተቀላቅለው Assessment 4ን ይውሰዱ። ሽልማቱን አታገኙትም። ምክንያቱም ቀደመው የተመዘገቡ ተማሪዎቻችን በአንድ ቀን አትበልጧቸውም። Facts(Prove me Wrong!)

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
🔥4🥰21