Tsegaye R Ararssa
16.1K subscribers
1.7K photos
252 videos
164 files
2.53K links
TA
Download Telegram
ብልጥግና እና ተንጠልጣዮቿ: ሃጫሉን ገድለው ሲያበቁ: ዛሬ ደግሞ ተመልሰው በሃጫሉ ሥምና ፎቶ ፖለቲካዊ ስርየት ለማግኘት ይጣጣራሉ:: አይሆንም!!! Hin ta’uu!

ሃጫሉን አስገድለው: የገዳዮቹን ማንነት ለማድበስበስ በአሟሟቱ ሲሳለቁ የነበሩ ባለጊዜዎችም: ዛሬ በሃጫሉ ፎቶ በመሸፈን ለእራሳቸውና ለወራዳ ማንነታቸው እጥበትን ይሻሉ:: አያገኟትም!!!

ሁላቸውንም ሕግና ታሪክ ይፋረዳቸዋል!

#Hands_off_Hacaaluu_Hundeessaa!
#Killers_cant_be_sympathisers!