Tsegaye R Ararssa
15.9K subscribers
1.7K photos
254 videos
164 files
2.55K links
TA
Download Telegram
ወቅቱ: ከብልጥግና መንግሥት ዘር-አጥፊዎችና የጦር ወንጀለኞች ጋር (ወይም ከወዶ-ገብና ተከፋይ ካድሬዎቻቸው ጋር) የምንመላለስበት ጊዜ ሳይሆን: እነርሱን ለፍርድ ለማቅረብ የምናሳድድበት ጊዜ ነው::
It’s time to chase, not to race against, genocidaires and war criminals.

#Abiy_Ahmed_to_ICC!
#Genocidaires_to_ICC!
#Ethiopia_to_Den_Haag!
Some of Ethiopia’s top military officers who ought to be arrested and prosecuted for genocide, war crimes,and crimes against humanity!
#genocidaires_to_icc #ethiopia_to_den_haag #abiy_ahmed_to_icc
The day the regime assassinated #Hacaaluu_Hundeessaa was the day Ethiopia destroyed the last bridge, the last connecting node, between their Ethiopia and the Oromo people. Life has never been the same again since. That was also the prelude to the series of genocidal wars that came to plague the various peoples of the country! We shall remember it as the day this generation started its own march to independence!
#Hacaaluu_lives!
Nationalism(s), the dividing line among political forces, and prospects of building genuine solidarity beyond Abiy…

https://www.youtube.com/live/pvlFBWD3fbo?si=DzKhiy8JfpRc7ele
አብይን ያካተተ "ሽግግር": ሽግግር ሳይሆን ተባብሮ ዘር-አጥፊ አምባገነንን ማንገስ ነው!
==========================
አብይንና ብልጥግናን (እንዲሁም የብርሃኑ ጁላን ቅጥረኛ ሠራዊት) ያካተተ የሽግግር ሥርዓት: የሽግግር ሳይሆን የአብይን አገዛዝ ማስቀጠል: በዚህም ሕዝቦችን ለማያባራ ጦርነትና ለከፋ የዘር ማጥፋት እልቂት ማጋለጥ ነው::

አብይን ያካተተ "ሽግግር": ሽግግር ሳይሆን: የአብይና የቡድኑ ወንጀሎች: አካታችና አሳታፊ ይሁኑልን እንደማለት ነው::

አብይ ጋር ሄዶ መለጠፍ የፈለገ እንዲሁ ሄዶ መለጠፍ ይችላል:: በሽግግር ሥም: አብይንና (የዘር አጥፊ ማሽን የሆነውን የብልጥግና ፓርቲንና የመከላከያን መዋቅር) ማስቀጠል ግን: ቀድሞውኑ (ከ2018 ጀምሮ) አብይ ያጨነገፈውን ሽግግር በመቅበር ወደ ሌላ አካታች አምባገነናዊነት መጏዝ ነው::

ምናልባት ከአብይ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ መደራደር ይቻል ይሆናል:: ይገባልም:: ከተኩስ አቁም በኇላ ስለሚደረግ ዙሪያ-ገብ የፖለቲካ መግባባት (comprehensive political settlement) ለማድረግም ውይይት ማድረግ ይቻል ይሆናል:: ለዚህ ደግሞ: የአብይ ዘር-አጥፊ ሥርዓት እንዳበቃለትና ከዛ ሥርዓት ለመላቀቅም የሽግግር ሂደት መጀመር እንዳለበት ሁለንተናዊ መግባባት መኖር አለበት:: ይህንንም ብልጥግናም ሆነ ሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች ሁሉ ማመንና መቀበል መቻል አለባቸው::

ከአብይ ፋሽስታዊና ዘር-አጥፊ ሥርዓት መሽጋገር ካለብን: አብይ ወይ መሸነፍ አለበት: አሊያም አብይ እራሱ: የእርሱ አገዛዝ: ልክ እንደ De Klerk የአፓርታይድ አገዛዝ: ማብቃት እንደሚገባው በመተማመንና ተጠያቂነትንም ለመቀበል በማመን: ለእውነተኛ የሽግግር ፍትሕ በር መክፍት አለበት:: (አብይ ይሄንን እንደማያደርግ በንግግርም በተግባርም በተደጋጋሚ ግልፅ አድርጏል::)

ከዚህ በመለስ ያለ የሽግግር ወሬ: "ኑ! ከአብይ ጋር እንመቻች: ሥልጣንም እንቋደስ!" ከሚል ጥሪ ተለይቶ አይታይም::

ትግላችን: የፍትህና የነፃነት ፍለጋ እንጂ የሥልጣን እንዳልሆነ: የመብታችን ጉዳይም ለፖለቲካዊ ድርድር የማይቀርብ ቅድመ-ፖለቲካዊ መርሆዎች ላይ ያጠነጠነ እንደሆነ እስከዛሬ ያልገባው ካለ: ችግሩ እርሱ ራሱ ነው:: መቼም ለሥልጣን ሲዋትት የኖረ: በፍትሕና መርህ ላይም የፖለቲካ ድርድር (ማለትም የሥልጣን ክፍፍል ውይይት) ይደረግ ከማለት ውጪ ሌላ ጥያቄ የለውም::

ለእንዲህ ዓይነቱ ሰው: ሽግግር ማለትም ከሥልጣን ክፍፍል አጥር አይዘልም::

በሽግግር ሥም የሕዝባችንን የእውነተኛ ሽግግር ናፍቆት አታጨንግፉ!

#No_deal_with_ABIY_and_PP!
Genuine Negotiation towards a Ceasefire Agreement, or a Tactic of Absorption of OLA into the Regime’s Power Structure?
==============
#AbiyAhmed’s reduction of the goal of negotiating with OLA to a tactic of absorbing a handful of OLA leaders into his government makes it clear that Abiy is not interested in ceasefire, let alone a lasting peace process leading to meaningful political settlement.

Ignoring the causes that OLA stands for and the popular demands for a more just political order (including through a democratic process of exercising self-determination) and focusing on throwing out some crumbs of power in stead is simply a non-starter. It is an insult to the people.

OLA must demand nothing less than a ceasefire to be followed by accountability of PP for all the mass atrocity crimes perpetrated in the last six years.

Yes, OLA must demand that PP agrees to bring its genocidal campaigns to an end and cooperate to surrender its criminal members to a genuine transitional justice process. That’s the only way to take us into negotiating a transition.

Plus, any negotiation/dialog after the ceasefire must be comprehensive (i.e it must address all the concerns of all stakeholders) and all-inclusive (i.e, multilateral). Anything less is a serious joke.

The so called mediators should also know that Abiy no more serves their interests. Making partisan peace (to give #AbiyAhmed a lease on life) is committing oneself to a perpetual war and instability in Ethiopia and the wider Horn of Africa region.
#Abiy_is_a_genocidaire!
#AbiyAhmed’s rant in Parliament yesterday confirmed once again that madness and mad men (in the literal sense of the word) are running the country. This is not someone to do negotiations with. Nor one to entrust one’s geo-political interests to.
#Abiy_is_a_mad_man_let_loose!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This is how #AbiyAhmed’s soldiers set farmers’ houses on fire and brag about burning “Shane’s” [OLA’s] houses. In some localities, it was a whole village that they burnt down with people inside.
#AbiyAhmed_is_a_genocidaire!
#Birhanu_jula_is_a_genocidaire!
#PP_is_a_genocidaire!
እነሆ የሰብዓዊ መብት አስደፋሪዎች: የትውልድን የዲሞክራሲ ተስፋ ቀባሪዎች: የፍትሕና የእኩልነት ጠላቶች--በአጠቃላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል አስቻዮች: ሴረኞች: አስፈፃሚዎችና ተባባሪዎች!!!!

ዛሬ ዓላማቸውን (እና በአብይ የተፈለጉበትን ፋሽስት የማንገስና ሕዝብ የማሳረድ ተግባር) ከፈፀሙ በኃላ: ወይ ከኃላፊነት ለመሸሽ: አሊያም በአብይ ፊት ጥቅም-ግልጋሎታቸውን ስለጨረሱ በመተፋታቸውና የታሪክ ቅርሻቶች በመሆናቸው--ሁሉም--ተራ በተራ ገለል ተደርገዋል:: ከተጠያቂነት ግን አያመልጡም::

እነዚህንና መሳዮቻቸውን ሁሉ ከያሉበት አድኖ ለፍርድ የሚያቀርብ ጠንካራ የሙያ በድን ተደራጅቶ ሥራ መጀመሩ ታሪክ የሚጠይቀው ግዴታ ነው::

#Genocidaires_to_ICC!
#Ethiopia_to_DenHaag!
#We_haunt_and_hunt_you!