Forwarded from ሔዋናዊት ጉዞ (Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።)
የዮሐንስ ራእይ 4:4, 👇
❤ በዙፋኑ ዙሪያም ሀያ አራት ዙፋኖች ነበሩ፥ በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም የወርቅ አክሊል ደፍተው ሀያ አራት ሽማግሌዎች ተቀምጠው ነበር።
5: ከዙፋኑም መብረቅና ድምፅ ነጐድጓድም ይወጣል፤ በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር፥ እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው።
6: በዙፋኑም ፊት ብርሌ የሚመስል የብርጭቆ ባሕር ነበረ። በዙፋኑም መካከል በዙፋኑም ዙሪያ፥ በፊትና በኋላ ዓይኖች የሞሉአቸው አራት እንስሶች ነበሩ።
7: ፊተኛውም እንስሳ አንበሳን ይመስላል፥ ሁለተኛውም እንስሳ ጥጃን ይመስላል፥ ሦስተኛውም እንስሳ እንደ ሰው ፊት ነበረው፥ አራተኛውም እንስሳ የሚበረውን ንስር ይመስላል።
8: አራቱም እንስሶች እያንዳንዳቸው ስድስት ክንፎች አሉአቸው፥ በዙሪያቸውና በውስጣቸውም ዓይኖች ሞልተውባቸዋል፤
“ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የነበረውና ያለ የሚመጣውም፥ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፤”
እያሉ ቀንና ሌሊት አያርፉም።
9: እንስሶቹም በዙፋን ላይ ለተቀመጠው ከዘላለምም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው ለእርሱ ክብርና ውዳሴ ምስጋናም በሰጡት ጊዜ፥
10-11: ሀያ አራቱ ሽማግሌዎች በዙፋን ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው፦ ከዘላለም እስከ ዘላለም በሕይወት ለሚኖረው እየሰገዱ፦
“ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል፡”
እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ።❤
❤ እንኳን ለአኻያ አራቱ የካህናተ ሰማይም ዓመታቢ መታሰቢያ በዓላቸው አደረሰን አደረሳችሁ! ❤

*«እግዚአብሔርን ለመውደድ* ከፈለጋችሁ *እንደ ባልንጀራችሁ ኣድርጋችሁ ቁጠሩት።* ይልቁንም እርሱ የመጀመሪያ ባልንጀራችሁ ይሁን ፤ ወደ ማንም ከመጣደፋችሁ በፊትም ወደ እርሱ ተጣደፉ። ምሥጢራችሁን ለእርሱ ግለጡለት ፤
ሁሉንም ነገር ንገሩት ፣ ከእርሱ ጋር መሆናችሁ የሚሰማችሁ የመደላደል ስሜት ጥልቀትም ይታወቃችሁ። አሳቦቻችሁንም በሙሉ ንገሩት ፣ የውስጣችሁንም ውስጥ ግለጡለት ፤
ይህንንም በግልፅጽት ፣ በሙሉ እውነት ፣ በመተማመንና ክፍት በሆነ ልብ አሳዩት ንገሩት ፥ ከእርሱ ጋር በመነጋገራችሁም ስልቹ አትሁኑ።»
ብፁዕነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ

"For the Lord said of His people, and in articular at harvest time, that 'none shall appear before Me empty' (Ex.23:15). It is wondrous that the Lord, to whom heaven and earth and all things belong, and who is the Source of all goodness, asks you not to appear before Him empty. But you must offer Him something, anything, and preferably of the best you have as did Abel... It would be preferable too if it were from your paucity, as offered by the widow (Mk.12:44). And yet, the most precious offering is your heart"
+ Pope Shenouda +
+ Pope Shenouda +
Forwarded from ሔዋናዊት ጉዞ (Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅርህን ተርቤአለሁ፣ጠምቻለሁ! እባክህ በፍቅርህ ሙላኝ፣ አትዘግይብኝ😞
ስለዚህ ጌታ ሆይ፤
አሁንም የሚፈታተነኝ ኃጢአት ካለ
ልቤ በፍቅርህ እንዳልተሞላ ገብቶኛል።
ያንተ ፍቅር ይጎድለኛል። ነገሩ በኃጢአት መፈተኔ ወይም ያንን ነገር ማድረግ መፈለጌ አይደለም።
በእውነቱ የጎደለኝ ያንተ ፍቅር ነው።
ስለዚህ እባክህ በፍቅርህ ሙላኝ።
አትዘግይብኝ!
ስለዚህ ጌታ ሆይ፤
አሁንም የሚፈታተነኝ ኃጢአት ካለ
ልቤ በፍቅርህ እንዳልተሞላ ገብቶኛል።
ያንተ ፍቅር ይጎድለኛል። ነገሩ በኃጢአት መፈተኔ ወይም ያንን ነገር ማድረግ መፈለጌ አይደለም።
በእውነቱ የጎደለኝ ያንተ ፍቅር ነው።
ስለዚህ እባክህ በፍቅርህ ሙላኝ።
አትዘግይብኝ!
Forwarded from ሔዋናዊት ጉዞ (Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።)
YouTube
ራስን የማወቅ ጥበብ በቅዱስ ባስልዮስ እይታ! @Mekerekidusan #ethioorthodox ##orthodoxmezmur
ሰላምን ለምትፈልግ ነፍስ ካልነጠፈው የአባቶች የምክር ምንጭ፤ የቅዱስ ባስልዮስን ገድልና ድንቅ ተጋድሎ ለበረከት ይከታተሉ።
"For the soul seeking peace from the inexhaustible source of the Fathers' counsel; follow the hagiography and marvelous struggle of Saint Basil for a blessing."
@MekreKidusan…

"Be careful not to complain whenever you are swallowed by a whale, for the whales of the sea of this world are many.
Do not say, 'Why do You treat me like this, O Lord? Why did You prepare this whale to swallow me? Where were You, O Lord, when it was swallowing me? And why did You not rescue me?'
Know that God's answer is one: 'Do not be afraid. It is enough for you that you are with Me. Even if you are in the belly of the whale, I am with you. I will not disregard you nor abandon you.' Therefore, my brother, do not be afraid. Remember the saying of the righteous Abba Paul, 'He who flees from tribulation has fled from God' "
+ Pope Shenouda +
['Contemplations on the Book of Jonah, Chapter Three]
"በዓሣ ነባሪ በተዋጠክ ጊዜ ሁሉ እንዳታማርር ተጠንቀቅ፤ ምክንያቱም የዚህ ዓለም የባሕር ዓሣ ነባሪዎች ብዙ ናቸው።
"ጌታ ሆይ፣ ለምን እንዲህ ታደርገኛለህ?
ይህን ዓሣ ነባሪ ለምን እንዲውጠኝ አዘጋጀኸው?
ጌታ ሆይ፣ ሲውጠኝ የት ነበርክ?
ለምንስ አላዳንከኝም?" አትበል።
የእግዚአብሔር መልስ አንድ መሆኑን እወቅ፡- "አትፍራ። ከእኔ ጋር መሆንህ ይበቃሃል። በአሣ ነባሪ ሆድ ውስጥ ብትሆንም እንኳ ከአንተ ጋር ነኝ። ችል አልልህም ወይም አልጥልህም" ስለዚህ ወንድሜ ሆይ፣ አትፍራ። የጻድቁ አባ ጳውሎስ "ከመከራ የሸሸ ከእግዚአብሔር ሸሽቷል" የሚለውን ቃል አስታውስ።"
+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሼኑዳ +
['በዮናስ መጽሐፍ ላይ ማሰላሰል፣ ምዕራፍ ሦስት]

❤ክርስትና በማሕበራዊ ሕይወት❤
ቆላ:3 23 የምታደርጉትን ሁሉ ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ ቆጥራችሁ በሙሉ ልባችሁ አድርጉት።
❤ ለእግዚአብሔር ብሎ መስራትና ለሰው ብሎ መስራት ልዩነቱ ምንድን ነው?
1, ከልብ /ከእሳቤ አንጻር/ Difference in intention.
1.1 ለእግዚአብሔር ብሎ የሚሠራ
🥰 በረከትን አስበን ስለኾነ በደስታ ነው
🥰የሚሠራውን ኹሉ በንጹሕ ልብ ያከናውናል ይሠራል
1, 2 ለሰው ብሎ የሚሠራ
🤨 በስም አደረገ ለማለት እንዲወራለት በመፈለግ
🤨 ለመሸለም ለመኮፈስ
🤨 ከሌላው ጋር ለመፎካከር
2, የሚገኘው ዋጋ
2.1 🥰 ለእግዚአብሔር ብሎ የሚሠራ በስውር የሚሰጥ አባትህ በግልጽ ይከፈለዋል ለእግዚአብሔር ብሎ የሠራ
2.2 ለሰው ብሎ የሚሰራ (ውዳሴ ከንቱ )
🤨 ምድራዊ ነው ዋጋው
በጌታ ፊት ዋጋ የላቸውም በምድር ዋጋቸውን ተቀብለዋልና (ማቲ: 6,2)
ዋጋቸው ክፍያ ሊሆን ይችላል ወይም ሙገሳ ወይም ውዳሴ ከንቱ
3. ከአቋም ዘላቂነት አንጻር
ከእግዚአብሔር ጋር የኾነ
3.1 🥰 ብቻውን ቢኾንም በሰው መኻል ቢኾንም ይሰራዋል።
3.2 ሰው የሚሠራ ቋሚ ማንነት የለውም ሰው ባለበትና በሌለበት በብዙ ሰውና በጥቂት ሰው መኻል...
🥰 በክርስትና በቤተክርስቲያን ቅጽር ግቢ ውስጥ ስንኖር ብቻ የምናደርገው ሕይወት ሳይኾን በቤታችሁ በሥራ ቦታችሁ በማኅበራዊ ግንኙነታችን ፤
🥰በማኅበራዊ ሕይወታችን ያለንን ግንኙነት የእግዚአብሔርን ክብር የሚገልጥ መሆን አለበት ለምሳሌ ፦
🥰 ለልጆቻችን የምናደርገውም የተለያዩ ድግሶች
🥰 ግብዣ
🥰 ልደት ሰርግ የተለያዩ ....
እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። መብራትንም አብርተው ከእንቅብ በታች..... ማቲ 5:14-16
🥰 በጸሎት ጀምሮ በስካር መጨረስ በመዝሙር ጀምሮ በዘፈን መጨረስ አግባብ አይደለም።

ገድለ ቅድስት ማርያም ግብጻዊት
ሔዋናዊት ጉዞ
የእናታችን ማርያም ግብጻዊትን ታሪክ ሰምተን ለመጠቀም እኛንም የጌታ ፍቅር ገብቶን ለመለወጥ ያብቃን! በረከቷ ቃል ኪዳኗ ይርዳን አሜን።
Forwarded from ሔዋናዊት ጉዞ (Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።)
የባርነት ደብዳቤ
ላንቺ አገልጋይ የሚሆንም የባርነቴ ደብዳቤ በልቤ ሰሌዳ ተጽፏል። ጽሕፈቱም እንዲህ የሚል ነው ። አምላክን ለወለደች ድንግል በእብራይስጥ ማሪሃም ለተባለች ለተመረጠች ንዕድ ክብርት ለሆነች ማርያም ባሪያዋ አገልጋይዋ ልጅዋ ወዳጅዋ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት አስካለ ማርያም ናት ።
ይህችም ደብዳቤ በልጅሽ በኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ቀለምነት ልቡናዬ ሰሌዳ ሁኖ ተጽፋ ትኑር ። ጽሕፈቷም ለዘላለሙ አትፋቅ በውሀ በእሳትም ቢሆን ። በስቃይም በመከራም በሞትም በሕይወትም ቢሆን አትደምሰስ ። ለዘላለሙ ተጽፋ ትኑር የተሰወረውን የሚያውቅ መንፈስ ቅዱስም ያንብባት ።
✍️አርጋኖን

Forwarded from Dn Eyuel Habtamu
የበደልኩት አንተን ሆኖ ሳለ
ያጽናናኸኝም ድግሞ አንተ ነህ !
ጌታ ሆይ ፍቅርህ ቅጣት ሆኖ ያልመለሰኝ እኔ
ቁጣህ እንዴት ያደርገኝ ይሆን ?
ያጽናናኸኝም ድግሞ አንተ ነህ !
ጌታ ሆይ ፍቅርህ ቅጣት ሆኖ ያልመለሰኝ እኔ
ቁጣህ እንዴት ያደርገኝ ይሆን ?
ጭንቀት ከምን ይመጣል❔
ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ጭንቀት የሚመጣው ከቁሳዊ ችግሮች ይልቅ ከመንፈሳዊ ድካም እንደሆነ ያስተምራሉ።
ዋና ዋናዎቹ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦
፩. የእምነት መጓደል፦
እግዚአብሔር ታሪካችንን እንደሚመራና ለእኛ እንደሚያስብ ስንረሳ፣ ነገን በራሳችን ትከሻ ላይ ለመሸከም እንሞክራለን፤ ያኔ ጭንቀት ይወለዳል።
፪. ሁሉንም ነገር ለመቆጣጠር መፈለግ፦
ሰው ከቁጥጥሩ ውጭ የሆኑ ነገሮችን (የወደፊቱን፣ የሰዎችን ሐሳብ...) ለመቆጣጠር ሲታገል ይጨነቃል።
አቡነ ሺኖዳ እንደሚሉት፦ "የማይቻለውን ነገር ለእግዚአብሔር መተው አለመቻል የጭንቀት ምንጭ ነው።"
፫. ከመጠን ያለፈ የዓለም ፍቅር፦
ልባችን በምድራዊ ጥቅም፣ በዝና እና በሀብት ላይ እጅግ ሲጣበቅ፣ እነዚህን ነገሮች እንዳናጣ በመስጋት ዘወትር እንጨነቃለን።
፬. የጸሎት ሕይወት መዳከም፦
ጸሎት የነፍስ ትንፋሽ ነው።
ጭንቀት ማለት በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ያልተወረወረ ከባድ ሸክም ነው።
☑️መፍትሔው ምንድን ነው❔
አቡነ ሺኖዳ ለጭንቀት የሚሰጡት ታላቅ መድኃኒት "ለእግዚአብሔር መተው" የሚለውን ነው፦
"ልጄ ሆይ❕ አንተ ስለ ራስህ ከምትጨነቀው በላይ እግዚአብሔር ስለ አንተ ያስባል፤ ስለዚህ ጉዳይህን ሁሉ ለእርሱ ሰጥተህ በሰላም ውለህ እደር።"