*የሉቅማን ምክሮች*
ሃያልና አሸናፊው አላህ፣ ጥበበኛው ሉቅማን ልጃቸውን ጥቅል የሆኑ ምክሮችን በመከሩበት አጋጣሚ ስለባህርይው ይነግረናል። ቁርኣን በሉቅማን ምዕራፍ ቁጥር 13 ላይ:-
وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ
“ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣኦትን) አታጋራ። ማጋራት ታላቅ በደል ነውና። ያለውን (አስታውስ)” (ሉቅማን 31፤13)
ሉቅማን ምክራቸውን የጀመሩት ከሁሉም የላቀና የከበደ የሆነውን እንዲሁም አጥብቆ ሊይዙት የሚገባ የሆነውን ሃያልና አሸናፊው አላህን ብቻ ማምለክ እንዳለበት ነው። ይህም የነገሩ ሁሉ ቁንጮና የኢስላም መሠረት ነው። ከዚያ የጥራትና የልዕልና ባለቤት የሆነውን አላህን ታላቅነቱን፣ በሁሉም ነገሮች ላይ ያለውን እውቀት፣ ያብራሩለታል፡-
يَا بُنَيَّ إِنَّهَا إِن تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ فَتَكُن فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ ۚإِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ
“(ሉቅማንም) ልጄ ሆይ! እሷ (ደጊቱም ሠናይቱም ሥራ) የሰናፍጭ ቅንጣት ክብደት ያህል ብትኾንና በቋጥኝ ውስጥ ወይም በሰማያት ውስጥ ወይም በምድር ውስጥ ብትኾን አላህ ያመጣታል። አላህ ሩህሩህ ውስጠ ዐዋቂ ነውና”(ሉቅማን31፤16)
ከዚያም ሉቅማን ልጃቸውን ሃያልና አሸናፊው የሆነው አላህ ያዘዘውን ግዴታ እንዲወጣ ምክራቸውን ቀጥለው፣ ሶላት ላይ ቀጥ እንዲል፣ በመልካም እንዲያዝ፣ ከአፀያፊ ተግባር እንዲርቅ፣ በሚያጋጥሙት ችግሮች በትዕግስት እንዲወጣቸው ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፡-
يَا بُنَيَّ أَقِمِ الصَّلَاةَ وَأْمُرْ بِالْمَعْرُوفِ وَانْهَ عَنِ الْمُنكَرِ وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا أَصَابَكَ ۖ إِنَّ ذَٰلِكَ مِنْ عَزْمِ الْأُمُورِ
“ልጄ ሆይ! ሰላትን አስተካክለህ ስገድ፤ በበጎ ነገርም እዘዝ፤ ከሚጠላው ሁሉ ከልክል በሚያገኝህ መከራ ላይ ታገስ ይህ በምር ከሚይያዙ ነገሮች ነው” (ሉቅማን31፤17)
ይህ ቁርኣናዊ መልዕክት አማኝ አንቀጹ ውስጥ የተወሱትን ተግባሮች የግዴታ መፈጸም እንዳለበት ጠቋሚ ነው። ዐብደላ ኢብኑ ዐባስ አላህ ሥራቸውን ይውደድላቸውና:-
من حقيقة الإيمان الصبر على المكاره
“ከእምነት የእውነትነት መገለጫ ውስጥ መካከል በሚጠሉት ነገር ላይ የሚደረግ ትዕግስት ነው” ይላሉ።
አሁንም ሉቅማን ምክራቸውን በመቀጠል ልጃቸው ከአንዳንድ መጥፎ ባህሪያት መራቅ እንዳለበት እንዲህ ይመክሩታል፡-
وَلَا تُصَعِّرْ خَدَّكَ لِلنَّاسِ وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا ۖإِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ كُلَّ مُخْتَالٍ فَخُورٍ
“ጉንጭህንም (በኩራት) ከሠዎች አታዙር በምድርም ላይ ተንበጥርረህ አትሂድ አላህ ተንበጥራሪን ጉረኛና ሁሉ አይወድምና” (ሉቅማን31፤18)።
በመጨረሻም እራሡን እንዲያስተናንስ፣ በአረማመዱ የኩራተኛ አካሄድን እንዳይሄድ፣ ድምጹን ዝግ እንዲያደርግ ይመክሩታል፡-
وَاقْصِدْ فِي مَشْيِكَ وَاغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ الْأَصْوَاتِ لَصَوْتُ الْحَمِيرِ
“በአካሄድህም መካከለኛ ኹን ከድምፅህም ዝቅ አድርግ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የእህዬች ድምጽ ነውና” (ሉቅማን፣ 19)።
T..➳ telegram.me/jenet8
•┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•

Telegram
♥ ጀነት እንገናኝ ♥
ውድ የጀነት ተሳፋሪዎች : አጭር የጀነት መግቢያ መንገዶችን ይዘን አብረን ወደ ጀነት እና በቃ ጀነት እንገናኝ ። if jannah is Ur dream hold tight 2 Ur deen. ለጀነት ሰውን እንጋብዝ #share
ለማንኛውም አስተያየት እና ሀሳብ ካላቹ
በውስጥ ጣፍ ጣፍ ያድርጉልን ✍✍
@Romislamic_Bot
ለማንኛውም አስተያየት እና ሀሳብ ካላቹ
በውስጥ ጣፍ ጣፍ ያድርጉልን ✍✍
@Romislamic_Bot
🌴❤️የጁመዓ ሱናዎች ለናፈቀው ብቻ ❤️🌴
ከናፈቀን በቤት ውስጥ የሚሰሩትን ሱናዎች አንስራ እስቲ
#ኢንሻላህ አጅሩን በእኩል እናገኛለን
👇👇👇👇
1 ገላን መታጠብ።
2. ሽቶን መቀባባት (ለ ወንዶች) እና መዋብ።
3. ሲዋክን መጠቀም።
4. የክት ልብስ መልበስ።
5. በጊዜ መስጂድ መጓዝ።
6. በእግር እየተጓዙ ወደ መስጅድ መሄድ።
7. መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን
አለማስቸገር።
8. ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
9. ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ
ማድመጥ።
10. ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
11. ሰደቃን ማብዛት።
12. ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ
መቅራት።
13. ድዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።
14. በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
#ያለ_ጁማዐ_ሰላት_ግን_ቀኑ_ሁሉ_ተዛባብን_እኮ!
#ዛሬ_ጁማአ_ነው_እንዴ_ማለት_ጀመርረናል!
👉 #Share ማንን ገደለ
መልካም ጁሙዓ
Http://t.me/jenet8

Forwarded from ♥ ጀነት እንገናኝ ♥
◾️በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው
#አስሩ_የዙልሒጃ_ቀናት
🔻ዙልሒጃህ ብሎ ማለት የዐረበኛ 12ኛ ወር ሲሆን የዚህ ወር 10ቀናት ልዩ ትሩፋት እንዳላቸው ነቢያችን - ﷺ - ተናግረዋል። እንደዚሁ ቁርአን ላይም እነዚህ ቀናት ተጠቅሰዋል። አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - ከፈጠራቸው ፍጡር ውስጥ አንዱን ከሌላኛው አበላልጧል። የረመዷን ወር ከወሮች ሁሉ በላጭ ነው። የረመዷን የመጨረሻዎቹ 10ቀን ለሊቶች ከለሊቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ምክንያቱም ለይለተል ቀድር በውስጧ ስላለ ነው።
°
🔻የዙልሒጃ አስሩ ቀናት ደግሞ ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ለዚህም ነው ሸይኸል ኢስላም ኢብኑተይሚያ - ረሒመሁሏህ - ከረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀናቶች የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች እንደሚበልጡና ከዙልሒጃ10 ለሊቶች ደግሞ የረመዷን 10 የመጨረሻ ለሊቶች እንደሚበልጡ ተናግሯል። (መጅሙዓል ፈታዋ 25/287)
°
🔻አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - በተከበረው ቁርኣኑ ላይ እንዲህ ይላል ፦
{ لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ }
[| ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ |] (ሐጅ ፥ 28).
°
🔻እነዚህ ቀናት ብሎ ማለት ዐብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንደገለፁት አስሩ የዙልሒጃ ቀናት እንደሆኑና በነሱም ላይ አላህን በጣም ማውሳት እንዳለብን ተናግረዋል።
°
🔻ከዚህም በተረፈ ዐብደሏህ ኢብን ዓባስ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ነቢያችን - ﷺ - ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፦ [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 969).
°
🔻ኢብኑረጀብ - ረሒመሁላህ - እነዚህ አስር ቀናት ከሌሎቹ ሊበልጡ የቻሉበት ምክንያት ሲናገሩ ፦ |' በጣም ዋና የሚባሉት የዒባዳ አይነት በአንድ ላይ ስለሚሰባሰቡበት ነው እነሱም ሰላት ፣ ፆም ፣ ሰደቃ እና ሐጅ ናቸው ብለዋል። '| (ፈትሑልባሪ ፥ 2/460)
°
🔻ዋና ዋና በዚህ ወር ልንሰራቸው ከሚገቡ ተግባራቶች ውስጥ ፦
1️⃣.ፈርድ ሰላትን ወቅት ጠብቆ መስገድ ይኖርብናል። ሱጁድ በማብዛት ወደ አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - መቃረብ ተገቢ ነው። ነቢዩም - ﷺ - [ ሱጁድ በማብዛት ላይ አደራ ; አንተ እኮ ምንም ሱጁድ አታደርግም በሰጁዱህ ልክ አላህ ዘንድ ማእረግህ ከፍ ቢል እና ወንጅልህም ቢራገፍልህ እንጂ ብለዋል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ሱና ሰላቶችንም ማብዛት ይጠበቅብናል። በተለይም 12ቱ "ራቲባ" የሚባሉትን እነሱም ፦ ከሱብሂ በፊት 2ረከዓ ፣ ከዙሁር በፊት 4ረከዓ , በኋላ 2ረከዓ ፣ ከመግሪብ በኋላ 2ረከዓ እና ከዒሻእ በኋላ 2 ረከዓ ናቸው።
°
2️⃣.ፆም መፆምም ተገቢ ነው። አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆንባቸው ቀናቶች የሉም ከነዚህ 10 ቀናቶች የበለጠ ሰለተባለ ፆም ደግሞ ከመልካም ስራ ስለሚገባ መፆም ተገቢ ነው። ኢማሙ ነወዊም አስሩ የዙልሂጃን ቀን መፃም የጠበቀ ሱና ነው ብለዋል።
3️⃣.ሰደቃ በመስጠት ላይም መጠናከር ይኖርብናል።
°
4️⃣.ተክቢር እና ተህሊልልን ማብዛትም ተገቢ ነው። ሰሓባዎችም በነዚህ ቀናት ውስጥ ተክቢርና ተህሊልን ያበዙ ነበር። በአሁን ሰአት ግን በጣም ከተረሳ ሱናዎች ውስጥ አንዱ ነው። ኢማም አል-ቡኻሪም እንዲህ ብለዋል ፦" ኢብኑ ዑመርና አቡሁረይራ ወደገበያ ቦታ በመውጣት በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ተክቢር ይሉ ነበር ሰዎችም በነሱ ተክቢራ ማለት ተነሳስተው ተክቢራ ይሉ ነበር። " . አባባሉም ፦ አሏሁ አክበር , አሏሁ አክበር , ላኢላሀኢለላህ, አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ.
ሌሎችም በትክክለኛ ሐዲስ የተዘገቡ ተክቢራዎችን ማለት ይቻላል።
°
5️⃣.ከአስሩ ቀናት በተለየ መልኩ የ9ኛውን ቀንማለትም የዐረፋን ቀን መፆም ተወዳጅ ነው። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ስለዐረፋ ቀን ፆም እንዲህ ብለዋል ፦ [ ያለፈውን አመት እና የወደፊቱን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ አላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ] (ሙስሊም ዘግቦታል). በዚህም ቀን ዱዓን ማብዛት አስፈላጊ ነው።
°
6️⃣.ሌላኛው 10ኛው ቀን ላይ ሚተገበሩ ተግባሮች ናቸው። እነሱም ፦ ዒድ ሰላት መስገድ ፣ ኡድሂያን ማረድ ... ሐጅ ላይ ያሉ ሰዎች ደግሞ ጀመራት ይወረውራሉ ፣ ፀጉራቸውን ይላጫሉ ፣ ሀድይ የያዙ ሰዎች ሀድያቸውን ያርዳሉ ፣ ወደ መካ ተመልሰው ጠዋፈል ኢፋዷ ያደርጋሉ። በአጠቃላይ 10ኛው ቀን አላህ ዘንድ በጣም ትልቅ ነው።
°
🔻ስለዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎችን በምናገኝበት ጊዜ ተውበት አድርገን ራሳችንን ለኸይር ስራ ዝግጁ አድርገን ከወንጀላችን ታቅበን ሌሎችንም ከዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ይሄን እድል እንዲጠቀሙ መገፋፋት ያስፈልጋል ። እንደዚህ አይነት እድል በሚመጣ ጊዜ ሳናውቀው ስለሚያልፈን መስነፍ አያስፈልግም መጠንከር እና ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል።
°
🔻በመጨረሻም ኡድሂያን ማረድ የፈለገ ሰው ከሰውነቱ ላይ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን እስኪያርድ ድረስ መቁረጥ የለበትም። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ኡሙሰለማ ባስተላለፈችው ሀዲስ እንዲህ ስላሉ ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል). አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
___
📣የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ፦
t.me/jenet8

4️⃣.ተክቢር እና ተህሊልልን ማብዛትም ተገቢ ነው። ሰሓባዎችም በነዚህ ቀናት ውስጥ ተክቢርና ተህሊልን ያበዙ ነበር። በአሁን ሰአት ግን በጣም ከተረሳ ሱናዎች ውስጥ አንዱ ነው። ኢማም አል-ቡኻሪም እንዲህ ብለዋል ፦

Forwarded from Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
🛑 ኢድ ሙባረክ፤ እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን!
ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
🛑Iid Mubaarak! Baga ayyaana Iid al-adha bara 1444tiin nuun gahe!
Taqabbalallaahu minnaa waminkum Saalihal a'amaal
★ T.me/ahmedin99

🏆ሙኡሚን ከዚክር ቦዝኖ አያውቅም 🏆
🌈የማታ አዝካር🌈
‘አልሏሁምመ ቢከ አሰበሕና ወቢከ አምሳይና፤ ወቢከ ነሕያ ወቢክ ነሙውት፤ ወኢለይከኑሹወር
👉አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ /ቲርሙዝይ/ .’
========================
اَللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِيْ وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوْءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوْءُ بِذَنْبِيْ فَاغْفِرْ لِيْ فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوْبَ إِلاَّ أَنْتَ.
‘አልሏሁምመ አንተ ረብቢ ላኢላህ ኢልላ አንተ፤ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ ወአነ ዐለ ዐሕዲከ ወወዐዲከ መስተጠዕቱ አዑዙ ቢከሚን ሸርሪ ማስነዐቱ አቡዑ ለከ ቢኒዐመቲክ ዐለይየ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፈርሊ ፈኢንነሁ ላየግፈሩዝኩኑ ውብ ኢልላ አንተ
👉አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡’
=========================
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَصْبَحْتُ أُشْهِدُ وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلاَئِكَتَكَ وَجَمِيْعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُوْلُكَ. (4×)
አልሏሁምመ ኢንኒ አሰበሕቱ ኡሽሒዱከ ወኡሸሒዱ ሐመለተ ዐርሺክ፤ ወመላኢከተከ ወጀሚዓ ኀልቂከ፤ አንከ አንተአሏህ ላኢላሃ ኢለላ አንተ ወሕደክ ላሸሪከ ለከ፤ ወአነ ሙሐመደን ዐብዱከ ወረሱሉከ]
☞አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ /መላዕክትን/ ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡
አራት ጊዜ፡፡ /አቡዳውና ቡኻሪ/
========================
اَللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِيْ مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ.
‘አልሏሁምመ ማ አሰበሃ ቢሚንኒዕመቲን አው ቢ አሃዲን ሚን ኸልቂከ ፊሚንከ ወሕደከ ላሸሪከ ለከ፤ ፊለከል ሐምዱ ወለከሹክር
☞አላህ ሆይ በኔ ወይም በፍጡራንህ በአንድ ለይ ያነጋው፤ ፀጋ ከአንተና ከአንተ ብቻ የመነጨ ነው፡፡ አጋር የለህም፡፡ ምስጋናና ውዳሴ ይገባሃል፡፡
=========================
حَسْبِيَ اللهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمِ. (7×)
‘ሐሥቢየልላሁ ላኢላህ ኢላሁ ዐለይሒ ተወክከልቱ ወሁወ ረብቡል ዐርሺል ዐዚም
☞አላህ በቂዬ ነው፡፡ ከርሱ ሌላ ሊመለክ የሚገባው ሀይል የለም፡፡ በርሱ ተመካሁ፡፡ እርሱ የታላቅ ዐርሽ ጌታ ነው፡፡ ሰባት ጊዜ፡፡
======================
@truth_coll

አላህን የምንፈራውና የምንታዘዘው ባለን እውቀት ልክ ነው ።
እውቀት መሪ ሲሆን ተግባር ደግሞ ተከታዩ ነው ። ❤+
እውቀት መሪ ሲሆን ተግባር ደግሞ ተከታዩ ነው ። ❤+
❀ እውቀትን ፍለጋ ❀ via @like
💧የአላህን ትእዛዛት በመፈፀም ላይ ሰብር አድርግ
💧ከከለከለህ ነገር በመራቅ ላይ ሰብር አድርግ
💧በሚያሳምሙ ቀደሮችም ላይሰብር አድርግ
🌴ከዚያ ጀነት ውስጥ ይህን ትሰማለህ
¤ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን(ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው¤ [አራዕድ 24 ]
@jenet8
💧ከከለከለህ ነገር በመራቅ ላይ ሰብር አድርግ
💧በሚያሳምሙ ቀደሮችም ላይሰብር አድርግ
🌴ከዚያ ጀነት ውስጥ ይህን ትሰማለህ
¤ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን(ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው¤ [አራዕድ 24 ]
@jenet8
◾️በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ በሆነው
#አስሩ_የዙልሒጃ_ቀናት
🔻ዙልሒጃህ ብሎ ማለት የዐረበኛ 12ኛ ወር ሲሆን የዚህ ወር 10ቀናት ልዩ ትሩፋት እንዳላቸው ነቢያችን - ﷺ - ተናግረዋል። እንደዚሁ ቁርአን ላይም እነዚህ ቀናት ተጠቅሰዋል። አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - ከፈጠራቸው ፍጡር ውስጥ አንዱን ከሌላኛው አበላልጧል። የረመዷን ወር ከወሮች ሁሉ በላጭ ነው። የረመዷን የመጨረሻዎቹ 10ቀን ለሊቶች ከለሊቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ምክንያቱም ለይለተል ቀድር በውስጧ ስላለ ነው።
°
🔻የዙልሒጃ አስሩ ቀናት ደግሞ ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ለዚህም ነው ሸይኸል ኢስላም ኢብኑተይሚያ - ረሒመሁሏህ - ከረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀናቶች የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች እንደሚበልጡና ከዙልሒጃ10 ለሊቶች ደግሞ የረመዷን 10 የመጨረሻ ለሊቶች እንደሚበልጡ ተናግሯል። (መጅሙዓል ፈታዋ 25/287)
°
🔻አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - በተከበረው ቁርኣኑ ላይ እንዲህ ይላል ፦
{ لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ }
[| ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ |] (ሐጅ ፥ 28).
°
🔻እነዚህ ቀናት ብሎ ማለት ዐብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንደገለፁት አስሩ የዙልሒጃ ቀናት እንደሆኑና በነሱም ላይ አላህን በጣም ማውሳት እንዳለብን ተናግረዋል።
°
🔻ከዚህም በተረፈ ዐብደሏህ ኢብን ዓባስ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ነቢያችን - ﷺ - ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፦ [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 969).
°
🔻ኢብኑረጀብ - ረሒመሁላህ - እነዚህ አስር ቀናት ከሌሎቹ ሊበልጡ የቻሉበት ምክንያት ሲናገሩ ፦ |' በጣም ዋና የሚባሉት የዒባዳ አይነት በአንድ ላይ ስለሚሰባሰቡበት ነው እነሱም ሰላት ፣ ፆም ፣ ሰደቃ እና ሐጅ ናቸው ብለዋል። '| (ፈትሑልባሪ ፥ 2/460)
°
🔻ዋና ዋና በዚህ ወር ልንሰራቸው ከሚገቡ ተግባራቶች ውስጥ ፦
1️⃣.ፈርድ ሰላትን ወቅት ጠብቆ መስገድ ይኖርብናል። ሱጁድ በማብዛት ወደ አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - መቃረብ ተገቢ ነው። ነቢዩም - ﷺ - [ ሱጁድ በማብዛት ላይ አደራ ; አንተ እኮ ምንም ሱጁድ አታደርግም በሰጁዱህ ልክ አላህ ዘንድ ማእረግህ ከፍ ቢል እና ወንጅልህም ቢራገፍልህ እንጂ ብለዋል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ሱና ሰላቶችንም ማብዛት ይጠበቅብናል። በተለይም 12ቱ "ራቲባ" የሚባሉትን እነሱም ፦ ከሱብሂ በፊት 2ረከዓ ፣ ከዙሁር በፊት 4ረከዓ , በኋላ 2ረከዓ ፣ ከመግሪብ በኋላ 2ረከዓ እና ከዒሻእ በኋላ 2 ረከዓ ናቸው።
°
2️⃣.ፆም መፆምም ተገቢ ነው። አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆንባቸው ቀናቶች የሉም ከነዚህ 10 ቀናቶች የበለጠ ሰለተባለ ፆም ደግሞ ከመልካም ስራ ስለሚገባ መፆም ተገቢ ነው። ኢማሙ ነወዊም አስሩ የዙልሂጃን ቀን መፃም የጠበቀ ሱና ነው ብለዋል።
3️⃣.ሰደቃ በመስጠት ላይም መጠናከር ይኖርብናል።
°
4️⃣.ተክቢር እና ተህሊልልን ማብዛትም ተገቢ ነው። ሰሓባዎችም በነዚህ ቀናት ውስጥ ተክቢርና ተህሊልን ያበዙ ነበር። በአሁን ሰአት ግን በጣም ከተረሳ ሱናዎች ውስጥ አንዱ ነው። ኢማም አል-ቡኻሪም እንዲህ ብለዋል ፦" ኢብኑ ዑመርና አቡሁረይራ ወደገበያ ቦታ በመውጣት በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ተክቢር ይሉ ነበር ሰዎችም በነሱ ተክቢራ ማለት ተነሳስተው ተክቢራ ይሉ ነበር። " . አባባሉም ፦ አሏሁ አክበር , አሏሁ አክበር , ላኢላሀኢለላህ, አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ.
ሌሎችም በትክክለኛ ሐዲስ የተዘገቡ ተክቢራዎችን ማለት ይቻላል።
°
5️⃣.ከአስሩ ቀናት በተለየ መልኩ የ9ኛውን ቀንማለትም የዐረፋን ቀን መፆም ተወዳጅ ነው። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ስለዐረፋ ቀን ፆም እንዲህ ብለዋል ፦ [ ያለፈውን አመት እና የወደፊቱን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ አላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ] (ሙስሊም ዘግቦታል). በዚህም ቀን ዱዓን ማብዛት አስፈላጊ ነው።
°
6️⃣.ሌላኛው 10ኛው ቀን ላይ ሚተገበሩ ተግባሮች ናቸው። እነሱም ፦ ዒድ ሰላት መስገድ ፣ ኡድሂያን ማረድ ... ሐጅ ላይ ያሉ ሰዎች ደግሞ ጀመራት ይወረውራሉ ፣ ፀጉራቸውን ይላጫሉ ፣ ሀድይ የያዙ ሰዎች ሀድያቸውን ያርዳሉ ፣ ወደ መካ ተመልሰው ጠዋፈል ኢፋዷ ያደርጋሉ። በአጠቃላይ 10ኛው ቀን አላህ ዘንድ በጣም ትልቅ ነው።
°
🔻ስለዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎችን በምናገኝበት ጊዜ ተውበት አድርገን ራሳችንን ለኸይር ስራ ዝግጁ አድርገን ከወንጀላችን ታቅበን ሌሎችንም ከዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ይሄን እድል እንዲጠቀሙ መገፋፋት ያስፈልጋል ። እንደዚህ አይነት እድል በሚመጣ ጊዜ ሳናውቀው ስለሚያልፈን መስነፍ አያስፈልግም መጠንከር እና ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል።
°
🔻በመጨረሻም ኡድሂያን ማረድ የፈለገ ሰው ከሰውነቱ ላይ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን እስኪያርድ ድረስ መቁረጥ የለበትም። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ኡሙሰለማ ባስተላለፈችው ሀዲስ እንዲህ ስላሉ ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል). አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
___
📣የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ፦
@jenet8
#አስሩ_የዙልሒጃ_ቀናት
🔻ዙልሒጃህ ብሎ ማለት የዐረበኛ 12ኛ ወር ሲሆን የዚህ ወር 10ቀናት ልዩ ትሩፋት እንዳላቸው ነቢያችን - ﷺ - ተናግረዋል። እንደዚሁ ቁርአን ላይም እነዚህ ቀናት ተጠቅሰዋል። አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - ከፈጠራቸው ፍጡር ውስጥ አንዱን ከሌላኛው አበላልጧል። የረመዷን ወር ከወሮች ሁሉ በላጭ ነው። የረመዷን የመጨረሻዎቹ 10ቀን ለሊቶች ከለሊቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ምክንያቱም ለይለተል ቀድር በውስጧ ስላለ ነው።
°
🔻የዙልሒጃ አስሩ ቀናት ደግሞ ከቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው። ለዚህም ነው ሸይኸል ኢስላም ኢብኑተይሚያ - ረሒመሁሏህ - ከረመዷን የመጨረሻዎቹ 10 ቀናቶች የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ 10 ቀናቶች እንደሚበልጡና ከዙልሒጃ10 ለሊቶች ደግሞ የረመዷን 10 የመጨረሻ ለሊቶች እንደሚበልጡ ተናግሯል። (መጅሙዓል ፈታዋ 25/287)
°
🔻አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - በተከበረው ቁርኣኑ ላይ እንዲህ ይላል ፦
{ لِّيَشْهَدُوا مَنَافِعَ لَهُمْ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُم مِّن بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۖ فَكُلُوا مِنْهَا وَأَطْعِمُوا الْبَائِسَ الْفَقِيرَ }
[| ለእነሱ የሆኑ ጥቅሞችን ይጣዱ ዘንድ በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከለማዳ እንስሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ (ይመጡሃል)፡፡ ከርሷም ብሉ፡፡ ችግረኛ ድሃንም አብሉ፡፡ |] (ሐጅ ፥ 28).
°
🔻እነዚህ ቀናት ብሎ ማለት ዐብደላህ ኢብኑ ዓባስ እንደገለፁት አስሩ የዙልሒጃ ቀናት እንደሆኑና በነሱም ላይ አላህን በጣም ማውሳት እንዳለብን ተናግረዋል።
°
🔻ከዚህም በተረፈ ዐብደሏህ ኢብን ዓባስ - ረዲየሏሁ ዐንሁ - ባስተላለፈው ነቢያችን - ﷺ - ሐዲስ እንዲህ ብለዋል ፦ [ ከዙልሒጃህ 10 ቀናት የበለጠ አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆኑባቸው ምንም አይነት ቀናቶች የሉም።] በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን! ተብለው ሲጠየቁ ፦ [ አዎ. በአላህ መንገድ ላይ ጂሀድ ማድረግም ቢሆን , ነገር ግን ንብረቱንና ነፍሱን ይዞ ወጥቶ ከዛ በምንም ነገር ያልተመለሰ ሰው ሲቀር ብለዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 969).
°
🔻ኢብኑረጀብ - ረሒመሁላህ - እነዚህ አስር ቀናት ከሌሎቹ ሊበልጡ የቻሉበት ምክንያት ሲናገሩ ፦ |' በጣም ዋና የሚባሉት የዒባዳ አይነት በአንድ ላይ ስለሚሰባሰቡበት ነው እነሱም ሰላት ፣ ፆም ፣ ሰደቃ እና ሐጅ ናቸው ብለዋል። '| (ፈትሑልባሪ ፥ 2/460)
°
🔻ዋና ዋና በዚህ ወር ልንሰራቸው ከሚገቡ ተግባራቶች ውስጥ ፦
1️⃣.ፈርድ ሰላትን ወቅት ጠብቆ መስገድ ይኖርብናል። ሱጁድ በማብዛት ወደ አላህ - ሱብሓነሁ ወተዓላ - መቃረብ ተገቢ ነው። ነቢዩም - ﷺ - [ ሱጁድ በማብዛት ላይ አደራ ; አንተ እኮ ምንም ሱጁድ አታደርግም በሰጁዱህ ልክ አላህ ዘንድ ማእረግህ ከፍ ቢል እና ወንጅልህም ቢራገፍልህ እንጂ ብለዋል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል). ሱና ሰላቶችንም ማብዛት ይጠበቅብናል። በተለይም 12ቱ "ራቲባ" የሚባሉትን እነሱም ፦ ከሱብሂ በፊት 2ረከዓ ፣ ከዙሁር በፊት 4ረከዓ , በኋላ 2ረከዓ ፣ ከመግሪብ በኋላ 2ረከዓ እና ከዒሻእ በኋላ 2 ረከዓ ናቸው።
°
2️⃣.ፆም መፆምም ተገቢ ነው። አላህ ዘንድ መልካም ስራዎች ተወዳጅ ሚሆንባቸው ቀናቶች የሉም ከነዚህ 10 ቀናቶች የበለጠ ሰለተባለ ፆም ደግሞ ከመልካም ስራ ስለሚገባ መፆም ተገቢ ነው። ኢማሙ ነወዊም አስሩ የዙልሂጃን ቀን መፃም የጠበቀ ሱና ነው ብለዋል።
3️⃣.ሰደቃ በመስጠት ላይም መጠናከር ይኖርብናል።
°
4️⃣.ተክቢር እና ተህሊልልን ማብዛትም ተገቢ ነው። ሰሓባዎችም በነዚህ ቀናት ውስጥ ተክቢርና ተህሊልን ያበዙ ነበር። በአሁን ሰአት ግን በጣም ከተረሳ ሱናዎች ውስጥ አንዱ ነው። ኢማም አል-ቡኻሪም እንዲህ ብለዋል ፦
ሌሎችም በትክክለኛ ሐዲስ የተዘገቡ ተክቢራዎችን ማለት ይቻላል።
°
5️⃣.ከአስሩ ቀናት በተለየ መልኩ የ9ኛውን ቀንማለትም የዐረፋን ቀን መፆም ተወዳጅ ነው። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ስለዐረፋ ቀን ፆም እንዲህ ብለዋል ፦ [ ያለፈውን አመት እና የወደፊቱን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ አላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ] (ሙስሊም ዘግቦታል). በዚህም ቀን ዱዓን ማብዛት አስፈላጊ ነው።
°
6️⃣.ሌላኛው 10ኛው ቀን ላይ ሚተገበሩ ተግባሮች ናቸው። እነሱም ፦ ዒድ ሰላት መስገድ ፣ ኡድሂያን ማረድ ... ሐጅ ላይ ያሉ ሰዎች ደግሞ ጀመራት ይወረውራሉ ፣ ፀጉራቸውን ይላጫሉ ፣ ሀድይ የያዙ ሰዎች ሀድያቸውን ያርዳሉ ፣ ወደ መካ ተመልሰው ጠዋፈል ኢፋዷ ያደርጋሉ። በአጠቃላይ 10ኛው ቀን አላህ ዘንድ በጣም ትልቅ ነው።
°
🔻ስለዚህ ጠቅለል ባለ መልኩ እንደዚህ አይነት አጋጣሚዎችን በምናገኝበት ጊዜ ተውበት አድርገን ራሳችንን ለኸይር ስራ ዝግጁ አድርገን ከወንጀላችን ታቅበን ሌሎችንም ከዙሪያችን ያሉ ሰዎችን ይሄን እድል እንዲጠቀሙ መገፋፋት ያስፈልጋል ። እንደዚህ አይነት እድል በሚመጣ ጊዜ ሳናውቀው ስለሚያልፈን መስነፍ አያስፈልግም መጠንከር እና ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል።
°
🔻በመጨረሻም ኡድሂያን ማረድ የፈለገ ሰው ከሰውነቱ ላይ ፀጉሩንም ሆነ ጥፍሩን እስኪያርድ ድረስ መቁረጥ የለበትም። ምክንያቱም ነቢዩ - ﷺ - ኡሙሰለማ ባስተላለፈችው ሀዲስ እንዲህ ስላሉ ፦ [ የዙልሒጃህን ጨረቃ ካያችሁና , ከእናንተ አንድኛችሁ ኡድሂያን ማረድ ከፈለገ ፀጉሩን እና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ። ] (ሙስሊም ፥ 1977 ላይ ዘግቦታል). አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን።
___
📣የቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን ያድርጉ፦
@jenet8
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጣፋጭ ወይን
ከእለታት አንድ ቀን ነቢዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ ዘንድ አንድ ከገጠር የመጣ ኑሮው
ያልሰመረለት (ድሃ) ግለሰብ ሰሃን ሙሉ
ወይን ስጦታ ያመጣላቸዋል፡፡ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) ስጦታውን ተቀብለው ወይኑን
መብላት ጀመሩ..የመጀሪያውን ጎርሰው ፈገግ አሉ..ሁለተኛውንም ጎርሰው ፈገግ
አሉ..ግለሰቡም እጅጉን ተደሰተ..የነቢዩ ጓዶች (ሰሃቦች) ሁሌም ለነቢዩ ሰ.ዐ.ወ
ስጦታ ሲመጣላቸው ስለሚያካፍሏቸው ይህንን (ጣፋጭ) ወይን
እንዲያካፍሏቸው በጉጉት ይጠብቃሉ..የአላህ መልእክተኛ ግን ሳያካፍሏቸው
እያንዳንዱን የወይን ፍሬ እየበሉ እና ፈገግ እያሉ ሁሉንም በልተው ጨረሱ..
ስጦታ አቅራቢው እጅግ በጣም
ተደሰቶ..ስጦታውንም ስለወደዱለት አመስግኖ ሄደ..
አንድ የነቢይ ሰ.ዐ.ወ ጓድ (ሰሃባ) ጠጋ ብሎ ነቢዩን ጠየቃቸው ‹‹የአላህ
መልእከተኛ ሆይ..ምነው ሳያካፍሉን?››
እሳቸውም ሰ.ዐ.ወ ፈገግ ብለው መለሱ ‹‹ሰወዬው መደሱቱን አይታችኋል
አይደል?!..
ወይኑን ስቀምሰው በጣም ይመር ነበር..ባካፍላችሁ አንዳችሁ ግለሰቡን
የሚያስከፋ እና ደስታውን የሚያደፈርስበትን ነገር
እንዳታሳዩት ሰጋሁ..!!››
ፊዳ'ከ አቢ ወዑሚ ያ ረሱለሏህ !
T.me/truth_coll

❀ እውቀትን ፍለጋ ❀
Truth Never Update " Qur'an "