✍ዩሊያን ሎፔቲጌ አዲሱ የዌስትሃም አሠልጣኝ ሆነው በይፋ ተሾሙ።
ከሲዝኑ መጠናቀቅ በኋላ ከአሠልጣኝ ዳቪድ ሞይስ ጋር የተለያየው የምስራቅ ለንደኑ ክለብ ዌስትሃም በምትካቸው አዲስ አሠልጣኝ መሾሙን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል።
ከአንድ ወር በፊት ከመዶሻዎቹ ጋር ከስምምነት የደረሱት የ 57 አመቱ ስፓናያርድ ዩሊያን ሎፔቲጌ በአዲሱ ክለባቸው ለሁለት አመት የሚያቆያቸውን ኮንትራት ተፈራርመዋል።
ከወልቭስ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለስራ ተቀምጠው የቆዩት የቀድሞ የሲቪያ እና ፖርቶ አሠልጣኝ ከስምምነታቸው በኋላ " በመጀመሪያ; የዚህ ትልቅ ክለብ የወደፊት እቅድ አካል በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። ሌሎች አማራጮች ነበሩኝ ግን ዌስትሃም እኔን ስለመረጠኝ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እኔም ዌስትሃምን መርጫለው።" በማለት ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።
ስፔናዊው አሠልጣኝ አዲሱ ስራቸውን በፈረንጆቹ ሀምሌ አንድ የሚጀምሩ ሲሆን ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ላይ ከክሪስታል ፓላስ እና ከቀድሞ ክለባቸው ወልቭስ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታም የሚያደርጉ ይሆናል።
@TotalFootball101 @TotalFootball101

✍ የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ለራፋኤል ሊኣኦ 100 ሚሊየን ዩሮ ሊያቀርብ እንደተዘጋጀ ተዘገበ።
የፖርቹጋሉ ተነባቢ ኦ ጆጎ ይዞት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው ከሆነ የሳውዲ ሮሽን ሊግ ሻምፒዮን የሆኑት ሂላሎች ለኤሲ ሚላኑ ኮኮብ 100 ሚሊየን ዩሮ ለማቅረብ ዝግጁ ናቸው ተብሏል።
የአል ሂላሉ አሠልጣኝ ጆርግ ጄሱስ የሀገራቸውን ልጅ ወደ ሳውዲ የማስኮብለል ፍላጎት ያላቸው ሲሆን የክለቡ አመራሮች የሚከፈለውን ሁሉ እንዲከፍሉ ይፈልጋሉም ተብሏል።
ራፋኤል በሮዘነሪዎቹ ቤት ያለው ውል ማፍረሻ 175 ሚሊየን ዩሮ ሲሆን ሂላሎች ግን እንደ መነሻ መደራደሪያ ከ 100 ሚሊየን ዩሮ በላይ ማቅረብ አይፈልጉም ተብሏል።
በሳውዲ ንጉሳዊያን ቤተሰብ ዘንድ ከፍተኛ እውቅና ያለው ፖርቹጋላዊው ወኪል ማሪዮ ሩይ በዚህ ዝውውር ሂደት ላይ ተሳትፎ እንደሚኖረውም ይጠበቃል። ማሪዮ ሩይ የኔይማር ጁኒየር እና ኦታቪዮ ዝውውር ሲጠናቀቅ ትልቁን ሚና እንደተጫወተ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።

ዲያጎ ዳሎ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመረጠ።
ፖርቹጋላዊው የመስመር ተከላካይ ለቀያይ ሰይጣኖቹ ጥሩ ባልነበረው የውድድር ዘመን በግሉ ባሳየው ተደናቂ ብቃት የክለቡ ተጨዋቾችን የአመቱ ምርጥነት ሽልማት መጎናፀፍ ችሏል።
በያዝነው አመት ማንችስተር ዩናይትድ 60 የተለያዩ አይነት ጉዳቶችን ያስተናገደ ተጨዋቾቹ በድምሩ 350 ጨዋታዎች ላይ መሰለፍ አልቻሉም።
ዲያጎ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች 49 ጊዜ ተሠልፎ መጫወት ሲችል ከሱ የተሻለ ቁጥር ያስመዘገበ የለም።
ዲያጎ ዳሎ የቡድን አጋሮቹ እሱን መምረጣቸው የተለየ ስሜት እንደፈጠረበትም ከሽልማቱ በኋላ ተናግሯል።

ባርሴሎና ሀንስ ፍሊክን ለመቅጠር በመርህ ደረጃ መስማማቱ ተሰማ።
ከወደ ካታሉኒያ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ ጀርመናዊው የቀድሞ የባርን ሚውኒክ አሠልጣኝ ብሉግራናዎቹን ለመረከብ ተቃርበዋል ተብሏል።
የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር የሆነው ዴኮ እና የክለቡ የስፖርት ኮሚሽን አባል የሆነው ቦጃን ክሪኪች በትናንትናው እለት ከሀንስ ፍሊክ እና ከወኪላቸው ፒኒ ዛሂቪ ጋር በለንደን ንግግር ማድረጋቸው የተዘገበ ሲሆን ንግግራቸውም ፍሬያማ እንደነበር ተገልጿል።
መቀመጫውን በካታላን ያደረገው ራዲዮ ካታሉኒያ ሀንስ ፍሊክ ወደ ባርሴሎና የሚያደርጉት ዝውውር ሙሉ ለሙሉ ተጠናቋል ሲል ፤ AS በበኩሉ ባርሴሎና ጀርመናዊውን አሠልጣኝ ለመቅጠር በመርህ ደረጃ ከስምምነት መድረሱን ዘግቧል።
ኤል ችሪንጉይቶ በበኩሉ ሀንስ ፍሊክ በባርሴሎና አሠልጣኝነት መንበር የሚያቆያቸውን የሁለት አመት ኮንትራት እንደሚፈራረሙ የሚያሳይ መረጃ አጋርቷል።
አሁን በባርሴሎና የሚጠበቀው ከዣቪ ሄርናንዴዝ ጋር ያለውን ውል የማፍረስ ሂደት መጨረስ እንደሆነም ተጠቁሟል።
ዣቪ ሄርናንዴዝ ባርሴሎናን በአሠልጣኝነት ከያዘ በኋላ በመጀመሪያ አመቱ የላሊጋውን ዋንጫ ወደ ካምፕ ኑ መመለሱ የሚዘነጋ አይደለም።

❤1
አታላንታ የአሠልጣኙን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር እንደሚጀምር ተገለፀ።
በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻሉት ላ ዲያዎቹ የአሠልጣኝ ጂያንፒዬሮ ጋስፔሬኒን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር እንደሚጀምሩ ይፋ ተደርጓል።
የ 66 አመቱ አንጋፋ አሠልጣኝ በቤርጋሞው ክለብ እስከ 2025 ድረስ የሚያቆያቸው ኮንትራት ያላቸው ሲሆን የረዥም ጊዜ ውል እንደሚቀርብላቸው ይጠበቃል።
ውሳኔው በጋስፕ እጅ እንዳለም ፋብሪዚዮ ሮማኖ ይዞት የወጣው ዘገባ ያሳያል።
@TotalFootball101 @TotalFootball101
በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻሉት ላ ዲያዎቹ የአሠልጣኝ ጂያንፒዬሮ ጋስፔሬኒን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር እንደሚጀምሩ ይፋ ተደርጓል።
የ 66 አመቱ አንጋፋ አሠልጣኝ በቤርጋሞው ክለብ እስከ 2025 ድረስ የሚያቆያቸው ኮንትራት ያላቸው ሲሆን የረዥም ጊዜ ውል እንደሚቀርብላቸው ይጠበቃል።
ውሳኔው በጋስፕ እጅ እንዳለም ፋብሪዚዮ ሮማኖ ይዞት የወጣው ዘገባ ያሳያል።
@TotalFootball101 @TotalFootball101
👍2
✍️ቀጣዩ የማንችስተር ዩናይትድ ዋና አሠልጣኝ ኬራን ማኬይና ለመጀመሪያ ጊዜ የዋናውን ቡድን ኮቺንግ ስታፍ እንዲቀላቀሉ በታላቁ ጆዜ ሞሪኒሆ ጥሪ ቀርቦላቸው ስራቸውን አሃዱ ባሉ ጊዜ የተወሰደ ምስል ነው!
ማኬይናን ትናንት ነበር ማውቃቸው። ከ 18 አመት በታች ቡድኑን ይዘው ጎል እንደ ገፍ ሲያስቆጥሩ። ከጆዜ እስከ ራኚክ ድረስ በዘለቀ የምክትል አሠልጣኝነታቸው በዝምታም በእርጋታም ጨዋታን ሲታዘቡ።
በጆዜም በኦሌም ከጨዋታ በፊት ባለ ዝግጁነት ሜቲኩለስ ስለመሆናቸው የተመሰከረላቸው። የወቅቱ አሠልጣኞች Hottest Property!
ሁሉም ክለብ ይፈልጋቸዋል። መዳረሻቸው ግን ፕሮጀክት እና ጥራት ሲያልፍም ትዕግስት ይፈልጋል።
Ineos ግን አሻሽለዋለው ባለው የክለቡ ሚስጥር ጥበቃ ላይ ገና ከጅምሩ ቂል መሆኑ አስቆኛል በግሌ። ለዛም ነው የኤፍ ኤ ካፑ ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ከወዲሁ ተስፋ አስቆራጭ ነው ብዬ የማስበው!
@TotalFootball101 @TofalFootball101

👍3😁2
እንግሊዛዊዉ አማካይ ኮቢ ማይኖ እና አርጀንቲናዊዉ የፊት መስመር ተጫዋች አሌሀንድሮ ጋርናቾ በ2022 ከማንችስተር ዩናይትድ ወጣት ቡድን ጋር በመሆን የወጣቶች ኤፌ ካፕን ማሻነፍ ችለዋል።
ሁለቱ የቀያይ ሰይጣኖቹ ኮከቦች ከሁለት አመታት በኋላ ከማንችስተር ዩናይትድ ዋናዉ ቡድን ጋር በመሆን የኤፌ ካፑን ዋንጫ ማሳካት የቻሉ ሲሆን ክለቡን አሸናፊ ማድረግ የቻሉ ሁለት ጎሎች ከመረብ በማሳረፍ ደማቅ ታሪክ ፅፈዋል።
@TotalFootball101 @TotalFootball101
ሁለቱ የቀያይ ሰይጣኖቹ ኮከቦች ከሁለት አመታት በኋላ ከማንችስተር ዩናይትድ ዋናዉ ቡድን ጋር በመሆን የኤፌ ካፑን ዋንጫ ማሳካት የቻሉ ሲሆን ክለቡን አሸናፊ ማድረግ የቻሉ ሁለት ጎሎች ከመረብ በማሳረፍ ደማቅ ታሪክ ፅፈዋል።
@TotalFootball101 @TotalFootball101
👏10👍1😁1🤣1
Forwarded from Bisratfm101.1
ዛሬ ሐምሌ 4 ፤2016 በስፖርት ኮሌክሽን
ሰዓታችን ከ 7:30 ጀምሮ
ከ ዳንኤል መምሩ ጋር ቆይታ ስታደርጉ
✍እንግሊዝ በድጋሚ ለፍፃሜ መቅረብ ችላለች…ጨዋታው ምን መልክ ነበረው?
✍ውጥረት በነገሰበት ጨዋታ…ኮሎምቢያ ዩራጓይን በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፍ ችላለች። ከ 2001 በኋላ መሆኑ ነው!
✍የ ኮሎምቢያ ለ 28 ጨዋታ አልተሸነፈችም…በፍፃሜው አርጀንቲናን ትገጥማለች!
✍እንግሊዝ ከ ስፔን ፤ አርጀንቲና ከ ኮሎምቢያ…ምን እንጠብቅ?
የብስራትን የተለያዩ ማህበራዊ ገጾች በመቀላቀል፤ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ…
Facebook: https://bit.ly/3Hng6Qt
Website: https://www.bisrattv.com/
Telegram: https://t.me/Bisrat101fm
YouTube: https://bit.ly/3zAAOrB
Twitter: https://twitter.com/Bisrat101fm
TikTok: https://bit.ly/48Dozt9

❤1👍1
🚨🚨🎙️| ሃሪ ኬን ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡-
" ክርስቲያኖ ሮናልዶ 901ኛ ጎሉን ሲያስቆጥር እና በ39 አመቱ ሲወዳደር ማየቴ በተቻለ መጠን እኔም ጠንክሬ እንድወዳደር ያነሳሳኛል..." 🤝

❤4👍2
እንዴት አላቹ የተወደዳቹ አድማጮቻችን?
ነገ ማለዳ ከ 12:00 እስከ 1:00 ሰዓት በሚኖረን ቆይታ…
✍️ኢንተር ከ ፓሪስ በግዙፉ ፍፃሜ…የአማካይ ክፍላቸው ፍጥጫ እንዴት ይታያል?
✍️ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቀዩን የማንችስተር ክፍል ትቶ ሊሄድ ይመስላል…ጥሩ ወይስ መጥፎ ፤ ምን ታስባላቹ?
✍️ሚቲሁስ ኩንሃ…ውሃን ወደ ወይን ጠጅ ቀያሪው ተብሏል በሚያውቁት…በማንችስተር ዩናይትድ እንደተነገረለት ይሆን?
ሀሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን!
የፌስቡክ ገፃችንን መቀላቀላችሁን እንዳትረሱ…

የቴሌግራም ቻናላችንን መቀላቀላችሁን እንዳትረሱ…
https://www.facebook.com/share/1APhY5MCCp/

👍7
ሰበር ዜና…
ቶተንሃም ብሪያን ምቤውሞን ለማስፈረም ከብሬንትፎርድ ጋር የመጀመሪያ የተባለ ንግግር ማድረጉን ስካይ ስፖርት ከደቂቃዎች በፊት አስነብቧል።
ካሜሩናዊው ኮኮብ ከዚህ ቀደም ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ስለመወሰኑ መዘገቡ ይታወሳል።
@Totalfootball101

😁4
ኔይማር ጁኒየር ወደ ቱርክ?
የቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ብራዚላዊውን ጥበበኛ ኔይማር ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተዘግቧል።
በጆዜ ሞሪኒሆ የሚመሩት ፌነሮች ለኔይማር የአንድ አመት እና ለተጨማሪ አመት የሚታደስ ውል ሊያቀርቡለት ይፈልጋሉ ተብሏል።
ኔይማር ጁኒየር አሁን በሳንቶስ ያለው ኮንትራት እስከ 2025 ማብቂያ ድረስ የሚያቆየው ቢሆንም አንድ የአውሮፓ ክለብ ጥያቄ ካቀረበለት እና ተጨዋቹ ለዝውውሩ ፍላጎት ካለው በነፃ መልቀቅ የሚችልበት አንቀፅ ክለቡን ሲቀላቀል መካተቱ ይታወቃል።
@Totalfootball101 @Totalfootball101

🔥6😁2
እንደምን አላቹ ውድ አድማጮቻችን?
ነገ ማለዳ ከ 12:00 - 1:00 በሚኖረን ቆይታ…
✍️በየደቂቃው ተለዋዋጭ ስለሆነ የዝውውር መስኮቱ አዳዲስ ጉዳዮች እንጨዋወታለን።
ፖግባ ፣ ዊሊያምስ ፣ ምቤውሞ እና ሌሎችም…
✍️ስለ አለም ክለቦች ዋንጫ…
✍️ፍራንኮ ማስታንቱኖ…ትንሹ ሜሲ ይሆን?
በብስራት FM 101.1 ይጠብቁን!

❤7