This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቴዎሪ ትምህርት በመማር ላይ ለምትገኙ ተማሪዎቻችን የተዘጋጁ ጥያቄዎች
❤3
ማሳሰቢያ
ሰሞኑን ከፍተኛ የቴሌግራም መዝጋት በቫይረስ ማጥቃት ሙከራ ተደርጎብናል። በርካታ አላስፈላጊ እና የብልግና ቪዲዮ ሊንኮች ለመልቀቅ ሞክረዋል። የትኛውም አይነት አጸያፊ ፎቶ ወይም ሊንክ ከተለጠፈ ጉዳዩን ለማሳወቅ ነው። እንዲህ ያለ ነገር በዚህ ገፅ ካያችሁ ከእኛ የተለቀቀ አለመሆኑን እንድታውቁልን ለማለት ነው በዚህ ስልክ 0911490361 በመደወል ያሳውቁን።

👍6❤2
#መልዕክት
ለተቋማችን ሠልጣኞች
የንድፈ ሀሳብ ት/ት ጨርሳችሁ ለዋናው ፈተና በዝግጅት ላይ ያላችሁ ሠልጣኞች፤ ለፈተና ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ የቤተ መፅሐፍ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በተጨማሪም የመለማመጃ ጥያቄዎችን ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጁ ኮምፒውተሮች ስላሉ ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ ከጠዋቱ 2:30-10:00 ሠዓት
ቅዳሜ ጠዋት 2:30-7:30 እየመጣችሁ እንድትለማመዱ እና ራሳችሁን ከአላስፈላጊ የፈተና ድግግሞሽ፤ እንግልት እና ወጪ እንድትጠብቁ እያልን በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ: ቤተመፅሐፍ ውስጥ ለማንበብ እና የኮምፒውተር ጥያቄ ለመስራት ስትመጡ ተማሪነታችሁን የሚገለፅ ከተቋሙ የተሰጣችሁን መታወቂያ መያዛችሁን አትርሱ።
ቶፓዝ የአሽ/ማሠ/ተቋም

❤8👍5
👉ሕያዉን ከሙታን መካከል ስለምን ትሹታላችሁ ተነሥቷል፡ እንጂ በዚህ የለም። የሉቃስ ወንጌል 24፥5
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፣ አሰሮ ለሰይጣን፣ አጋዞ ለአዳም፣ ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም"።
እንኳን አደረሳችሁ!
ቶፓዝ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋም

❤5