. 💥 #መንግሥቱ_ኃይለ_ማርያም_የሥደተኛው መሪ_ትረካዎች”ን
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
በግጥምና ሥራዎቹና በተለያዩ መጣጥፎቹ የምናውቀው ደራሲ የረታገሱ ጌትነት እነሆ በአዲስ ሥራ መጥቷል። ስለ ሥራውውም የሚከተለውን ብሎናል
---------------------
እነሆ “መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ የሥደተኛው መሪ ትረካዎች”ን
እጅግ በቅርብ ቀን
አንድ የሀገር መሪ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢኖር እና ቢያልፍ፣ አይደለም የራሱ ቃል ስለርሱ መረጃ አለኝ ያሉ ሰዎች ሀሳብ የሚደመጥና ለታሪክ ግብአት የሚውል ነው፡፡ በመሆኑም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ያላቸውን ፕሬዝዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምን በሀራሬ መኖሪያ ቤታቸው ተገኝቼ ያደረግኩላቸውን ቃለመጠይቅ መሠረት በማድረግ ያሠናዳሁት መጽሐፍን ወደናንተ ይዤ መጥቻለሁ፡፡
መጽሐፉ የቀድሞው የኢትዮጵያን ፕሬዝዳንት ኮ/ል መንግሥቱ ከልጅነት አንስቶ ዛሬ እስካሉበት የስደት ዘመን ድረስ የተጓዙባቸውን ግላዊ ታሪኮች፣ የሕይወት ገጠመኞች እና ወቅታዊና ነባር ፖለቲካዊ ግምገማዎችን አካትቶ ይዟል፡፡ የዚህ መጽሐፍ ዐቢይ ትኩረቱም እንደሰው የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያምን ማንነነት መመልከትና ያልተደመጠውን ድምጽ መሥማት ነው፡፡
በሕይወቴ ፈጸምኳቸው ከምላቸው በርካታ ቁም ነገሮች ውስጥ ምናልባት ይኽኛው ዐብዩ ይሆናል ብዬ አምናለሁ፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ቁምነገሮች ለታሪክ አጥኚዎች ግብአት፣ ለከያንያን የመነሻ ሀሳብ፣ ለፖለቲከኞች ትምህርት፣ ለጋዜጠኞች መረጃ፣ ለወጣቶች የሕይወት ልምድን፣ ለሌችም እንደሙያቸውና ማንነታቸው የሚወስዱት ቁምነገር አያጡበም፡፡ ምናልባትም መጽሐፉን የሚያነብ አንባቢና ሀያሲ የሚለው አያጣምና ለማድመጥ ዝግጁ ነኝ፡፡ በርግጠኝነት መናገር የምችለው ግን መጽሐፉን ያነበበ ሰው ፈጽሞ ባዶ እጁን አይወጣም፣ የሚጨብጠው አያጣም፡፡
መልካም ንባብ ይሁንላችሁ!
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።

Telegram
ጦማር መጻሕፍት
።መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን።
. 💥 #የኤፌሶን_ወንዝ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ተነበው በማይጠገቡ ድንቅ መጻሕፍቱ የምናውቀው መምራችን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ በአዲስ መጽሐፍ ከሰሞኑ ጠብቁኝ ብሏል። ርዕሱ የኤፌሶን ወንዝ ይሰኛል። ጠቅላላ የመጽሐፉ ሽያጭ ገቢ ለግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም እድሳት የሚውል ነው። ከወዲሁ ማዘዝ የምትፈልጉ ቀድመን እንይዝላችኋለን ያሉበት ቦታ ድረስም እናመጣለን።

. 💥 #ሜሎሪና_ሕይወቴ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
*የሜሎሪና ተከታታይ ሦስተኛ መጽሐፍ*
ናኹሠናይ ፀዳሉ ከዚህ ቀደም በሜሎሪና እና ቴሎስ በሚባሉ ጥበብ ቀመስ ልብ አንጠልጣይ መጽሕፍቶቹ አስደምሞናል። እነሆ ሦስተኛው መጽሐፍ ገበያ ላይ ነው።
ሜሎሪና ሕይወቴ» መጽሐፍ፦ የሰው ልጅ በሕይወቱ የሚያልፍበትን ውጣ ውረድ የሚተርክና አንድ ሰው ዓላማውን ለማስፈጸም ሲል ምን ያኽል ዋጋ ሊከፍል እንደሚችል የሚያሳይ ነው፡፡
መጽሐፉ፦ ሞትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋትና የኢትዮጵያን የቀድሞ ስልጣኔ ለመመለስ እንዲሁም ትንሣኤዋን ለማብሰር የሚደረገውን እልህ አስጨራሽ ትግል ያስቃኘናል። በዚህ ትግል ዉስጥም የኢትዮጵያዊያን ጠበብቶች ታላቅነት፣ የሥነ-ልቡና ምስጢር እንዲኹም የባህላዊ ህክምና ጥበብ በሰፊው ይታያል፡፡

ከደባትር ግንባር የተሰጠ አጭር መግለጫ
--
ለደራስያን ክብር አለን። እንደ ጓድ እናያቸዋለን። በማኅበረ ሰብእ ግንባታ ያላቸውን ድርሻ በፍጹም ልብ እናምናለን። ይኽንን ብለን ስናበቃ፥ ነገር ግን ብለን "ነገር" እናስከትላለን። ይኸውም ነገረ ደብተራ ነው።
ክርስትናን በተለይም የኢኦተቤክንን ታሪክ፣ ዶግማ፣ ቀኖና፣ የውጪ ግንኙነት እናውቃለን ከሚል ያልተገባ ሥነ ልቡናዊ እርግጠኛነት (Psychological Certainty) እንዲርቁና ለእነዚህ ጉዳዮች ስስ እንዲሆኑ (Religious Sensitivity እንዲኖራቸው) እንመክራለን። ይኽ ካልሆነ መግጠማችን ነው። ከገጠምን አትችሉንም። "ነገረ በትን" የሚባል ድሮን ታጥቀናል። በእግረኛም "መስተባርር" አለን። እረፉ!!! የማይመሰል ምሳሌ፣ ደግሞሞ የማይገባ ንጽጽር ጸያፍ ነው።
ለጨርቆሶቹ ኩታሮች ለእነ ፉንጋዬ፣ ለእነ ቂጤሳወ የምናብ አባት ለሆነው የዜራሞ ልጅ ክብር አለን። ወደፊትም ልናከብረው እንፈልጋለን። ግን... ስስ ርእሶችን ይለይ፣ የሥነ ልቡና እርግጠኛነት ከሚወልዳቸው ውጫዊ እይታዎች ይራቅ። እነዚህ ግንባሮች ደባትሩ በቀጣይነት የአፀፋ ጦርነት የምንከፍትባቸው የሐሳብ ቀጠናዎች ናቸው።
በአማን ነጸረ
የምሥራቅ አፍሪካ ደባትር አስተባባሪ

❤2👍2
. 💥 #አምስቱን_በ400_ብር
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
እነዚህን በብዙዎች ሕይወት ውስጥ ለውጥ ያመጡ አምስት መጻሕፍትን በ400 ብር ብቻ ይውሰዱ።
👉 የዲያብሎስ ውጊያዎች
👉 መንፈሳዊ ውጊያዎች
👉 ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ቤት
👉 የነፍስ አርነት
👉 ሀብታምና ደሀ
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
እነዚህን በብዙዎች ሕይወት ውስጥ ለውጥ ያመጡ አምስት መጻሕፍትን በ400 ብር ብቻ ይውሰዱ።
👉 የዲያብሎስ ውጊያዎች
👉 መንፈሳዊ ውጊያዎች
👉 ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ቤት
👉 የነፍስ አርነት
👉 ሀብታምና ደሀ
ለማዘዝ ☎️ 👉 #ይደውሉ_ 0985406069
📲 👉 ወይም በ https://t.me/Tomarbooks ያናግሩን።
--------------------------------
👌እኛ ደግሞ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ በየትኛውም ክፍለ ዓለም ላሉም በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን።
~ በዚህ ሊንክ https://t.me/Tomarbooksdelivery የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ።
።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።።።
Telegram
ጦማር መጻሕፍት
።መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን።
. 💥 #ሳይንስና_ሃይማኖት
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
#ከተጓዡ_ጋዜጠኛ_ሔኖክ_ስዩም
ሁሌም ስራዎቹን አሳዳጅ ነኝ። መቼም ስለ መምህር ያረጋል አበጋዝ መጻሕፍት ምስክርነት መስጠት ሽቅብ መፍሰስ ነው። ያም ኾኖ ይሄንን አለመጠቆም ደግሞ 'ነጥቆ የመብላት' ያኽል መስሎኛል። ለሳይንስ ለሚቀርቡ ከሃይማኖታቸው መራቅን ለማይሹ እንደ መድኃኒት ሊታዘዝ የሚገባው እንደሆነ አምናለሁ።
"ሳይንስና ሃይማኖት" መምህሩ የሳይንቲሲዝም ፈተናን በእራሳቸው የሳይንስ ሊቃውንት ዋርካዎች ድምዳሜ ጭምር ይሞግቱታል። ለዚህ ትውልድ የሚኾን ስራ፤ ማንም ቢያነበው የሚያተርፍበት። እጅህ ይባርክ መምህር።

👍3
. 💥 #ተድባብ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
"ሕይወት ተፈራ የፃፈችው አዲስ መፅሐፍ ነው" ማለት በቂ ነበር። ግን ስለሕይወት ትንሽ ነገር። ሕይወት ከሕይወት ብዙ የተማረች ደራሲ ናት። ስራወቿ የተትረፈረፈ ሐሳብ የተሞሉ ናቸው። የህይወት ወለላ ውስጥ ተነክሮ የወጣ ስፖንጅ ሲጨመቅ እንደማለት ነው። ይሄም በቂ ነው ብላ የምታስብ አትመስለኝም። ስትፅፍ በምናቧ ብቻ አትጓዝም፣ እንደሩህሩህ ወላጅ ገፀባህሪያቶቿን የምታሰፍርበትን ቦታ፣ መንደርና አገር በአካል ሄዳ ታያለች፣ በምታስጉዝባቸው ትጓዛለች፣ የሚመታቸው እንቅፋት ይመታታል፣ የምታሻግራቸውን ወንዝ ትሻገራለች። ከፍቅር እስከመቃብር ወዲህ የቆሎ ተማሪን ሕይወት እንደእርሷ ማን አስቃኘን?! በቀደሙት ስራወቿ አውቃታለሁና በአዲስ ስራ በመምጣቷ ደስ ብሎኛል።
መልካም ንባብ🙏 አሌክስ አብርሐም

👍2
. 💥 #አሐቲ_ድንግል
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ክቡር አባታችን ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ያዘጋጁት #አሐቲ_ድንግል መጽሐፍ በብዙኃን ዘንድ እንደተወደደ እንደተፈለገው መጠን አልተዳረሰም ነበር። ጦማር መጻሕፍት አቅራቢ ይህን ችግር በአቅሟ ለመፍታት እነሆ ያላችሁበት ድረስ ይዛ ልትመጣ ዝግጅቷን ጨርሳለች። እርስዎ ብቻ ደውለው ይዘዙን

. #በ100__ብር_ብቻ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ጦማር መጻሕፍት ቤት ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው ሳምንታዊውን የመጽሐፍ እጣ መልሳለች ለዚህ ደግሞ ተረኛው መጽሐፍ አሐቲ ድንግል ሆኗል።
#አሐቲ_ድንግል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሪክ ፣ በእርሷ ላይ ስለሚነሱ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው አባቶቻችን ቅዱሳን እንዴት ባለ መልኩ እንደገለጧት እና ከበረከቷ ተካፋይ እንደሆኑ የሚያስነብብ የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ድንቅ መጽሐፍ ነው። ይህን መጽሐፍ በ100 ብር ብቻ የግልዎ ያድርጉ።
እጣው ውስጥ ለመሳተፍ ከ1 - 50 ካሉ ቁጥሮች መካከል የሚመርጡትን ቁጥር ይላኩልን። ክፍያውን በቴሌብር ወይም በንግድ ባንክ ገቢ ያደርጉና አሸናፊ ይሁኑ።
👉 #ጦማር_መጻሕፍት_ቤት

።።።።።።።።።።። መጻሕፍትን ከወዳጆቻቸው ጋር እናገናኛለን ።።።።።።።።።።።

. 💥 #ፍካሬ
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ አዲስ መጽሐፍ " ፍካሬ " እኛ ዘንድ ይገኛል። በእመጓ ዝጎራ እና መርበብት ያስገረመን ሰበዝና ችቦን ጽፎ ከሕይወት ልምዱ ያቃመሰን ሚተራልዮን ያስገረመን ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ፍካሬ የተሰኘ ሰባተኛ መጽሐፉን እንካችሁ ብሎናል።
ፍካሬ ማለት መተርጎም መፍታት ማለት ነው። በዚህ መጽሐፉ ዶ/ር ዓለማየሁ ምን ይፈታልን ይሆን እናንብበው እስኪ

👌እኛ መጽሐፉን እርስዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ለማቅረብ ዝግጁ ነው። ለማድረሻም ተጨማሪ ክፍያ አንጠይቅም።

👏2
. 💥 #የመጽሐፍ_ቅዱስ_ታሪኮች_ለልጆች
. ▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ለልጆቻችን የተዘጋጀ ታሪኮቹ ከንባብ ባሻገር በሥዕላት የቀረቡበት በቀለማት የተዋበ ድንቅ መጽሐፍ እነሆ። አዘጋጁ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ነው በቤተ ክርስቲያናችንም ይሁንታና ፈቃድን አግኝቷል።

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ አዳዲስ የትርጉም መጻሕፍት ለገበያ ቀርበዋል። የጽድቅ መንገድ እና ሕይወትና ክርስትና ይሰኛሉ። ከዚህ ቀደም ታትመው ለገበያ የቀረቡት ሰይጣንን አስርቡት ፣ ጠይቁ ይመለስላችኋል እና እስከ ማዕዜኑም አሉን።