ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል።
ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር።
ጥላሁን አረፈ

የዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የገና በአልን በፈረንጆቹ አቆጣጠር እንድታከብር ከመንግስት የተሰጣትን ትእዛዝ እንደማትቀበል አስታወቀች፡፡ በትላንትናው እለት የዩክሬይን ፓርላማ የገና በአል የሚከበርበትን ቀን ወደዲሴምበር 25 የሚቀይረውን ህግ ያፀደቀ ሲሆን ህጉ ተፈፃሚ እንዲሆን ፕሬዝደንት ዘለንስኪ ፈርመውበት ነበር፡፡
ቀደም ሲል የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል የሆነው ገና የሚከበረው እንደኢትዮጵያና ሌሎች የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ታህሳስ 29 እንደነበር ይታወቃል፡፡ ዘለንስኪ አዲሱን ህግ ያወጡት ከሩሲያ ባህል ለመላቀቅ በሚል መሆኑን መናገራቸውም ይታወሳል፡፡
ይሁን እንጂ የዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቃል አቀባይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ‹‹መጪውን የገና በአል የምናከብረው ከዚህ ቀደም በምናከብርበት እለት ይሆናል፡፡ በርካታ የእምነቱ ተከታይ ዩክሬናዊያን ስላሉ የእነሱም መብት ሊከበር ይገባል›› ብለዋል፡፡ ቃል አቀባዩ ፖለቲከኞች የገና በአልን ማክበሪያ ቀን መቀየር ከሩሲያ ባህል መራቅ ነው በሚል ያቀረቡትን ሀሳብ ትክክል ያልሆነና ባልተሟላ መረጃ የቀረበ ብለውታል፡፡ አባባላቸውን ሲያብራሩም ‹‹ታህሳስ 29 ቀን የገናን በአል ማክበር የሩሲያን ባህል መከተል አይደለም፡፡ ይልቁኑ የጥንታዊት ቅድስት እየሩሳሌምን የዘመን አቆጣጠር መከተል ነው፡፡ ሁሉም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በአላት የሚከበሩት በዚህ የጁሊያን ካሌንደር ነው›› ብለዋል፡፡
የዩክሬይንና ሩሲያ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ በዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከፍተኛ ቀውስ መፈጠሩና በመንግስት ጥርጣሬ ውስጥ መውደቁ ይታወቃል፡፡

በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተዛውረው የተመረቁ ተማሪዎች መመረቂያ ዲግሪያቸው እንዳልተሰጣቸው ገለፁ‼️
የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ከአክሱም እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተመድበው በዘንድሮው ዓመት ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች የመመረቂያ የምስክር ወረቀት (ቴምፖ) ሳይሰጣቸው ከግቢው እንዲወጡ መደረጉን ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል፡፡
ተማሪዎቹ "የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 13/2015 ተማሪዎቹን አስመርቆ የመመረቂያ ወረቀት በመስጠት የሸኘ ቢሆንም፤ ከአክሱምና መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ለመጣን ተማሪዎች ግን "እንድናስተምር እንጂ ቴምፖ እንድንሰጥ የሚያስገድደን አካል የለም።" የሚል ምላሽ መስጠቱ ትልቅ ቅሬታ አሳድሮብናል።" ሲሉ ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የገጠማቸው በርካታ የግል ባንኮች ደንበኞቸቸው በቀን በሚያወጡት የገንዘብ መጠን ላይ ገደብ መጣላቸውን ዘ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
በርካታ ንግድ ባንኮች ደንበኞቻቸው ባንድ ቀን ማውጣት የሚችሉትን ጥሬ ገንዘብ ከ5 ሺህ ብር እንዳይበልጥ ገደብ እንዳስቀመጡ መረዳቱን ዘገባው ጠቅሷል። ብሄራዊ ባንክ በቀን አንድ ደንበኛ ከባንኮች እንዲያወጣ ያስቀመጠው ጣሪያ 50 ሺህ ብር ነው። የባንኮችን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ከፈጠሩት ምክንያቶች መካከል፣ ለላኪዎች ከፍተኛ ብድር መስጠታቸውና የቁጠባ መጠን መቀነሱ ተጠቃሽ እንደኾኑ የባንኮቹ ሃላፊዎች መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል።

ፕሬዝዳንት ሙሴቪኒ “የዓለም ባንክ ባህላችንን እና ሀይማኖታችንን በገንዘብ እንድንቀይር እያስገደደን ነው” አሉ
ፕሬዝዳንቱ ኡጋንዳ ያለ ዓለም ባንክ እርዳታም ታድጋለች ብለዋል። ዓለም ባንክ ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚከለክል ጠንካራ ህግ በማውጣቷ አዲስ ብድር እንደማይሰጥ አስታውቋል።
ተጨማሪ ዝርዝር በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/uganda-musevini-anti-lgbt-world-bank

አል ዐይን ኒውስ
ፕሬዝዳንት ሙሴቪኒ “የዓለም ባንክ ባህላችንን እና ሀይማኖታችንን በገንዘብ እንድንቀይር እያስገደደን ነው” አሉ
ዓለም ባንክ ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን በመከልከሏ ብድር እንደማይሰጥ አስታውቋል
ማሊ ለፈረንሣይ ዜጎች ቪዛ መስጠት አቆመች
ማሊ ፓሪስ የሚገኘው ኤምባሲዋ ለፈረንሳይ ዜጎች የሚሰጠውን ቪዛ ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጡን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ፈረንሣይ ማሊን በ "ጠንካራ ቀጠናዊ ውጥረት የተነሳ "ቀይ ዞን" ውስጥ መሆኗን ካወቀች በኋላ እርምጃው አጸፋዊ ምላሽ መሆኑ ተነግሯል። ፈረንሳይ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ለማሊ ዜጎች ቪዛ መስጠትን ያገደች ሲሆን በማሊ ዋና ከተማ ባማኮ የሚገኘው የኤምባሲዋ የቪዛ ማእከልን ዘግታለች።
የቀጣናው ውጥረቱ የመጣው ከሁለት ሳምንት በፊት በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡት የኒጀር ፕሬዚዳንት መሀመድ ባዙም ላይ የመንግስት ግልበጣ መካሄዱን ተከትሎ ነው። በወታደራዊ አስተዳደር ስር የሚገኙት የማሊ፣ ቡርኪናፋሶ እና የጊኒ መንግስታት የኒጀር መፈንቅለ መንግስት እንደሚደግፉ በማወጅ ምንም አይነት ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት እንዳይኖር አስጠንቅቀዋል።
የማሊ ወታደሮች እ.ኤ.አ በ2020 እና በ2021 ባካሄዱት ሁለት ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስልጣን ከተቆጣጠሩ በኋላ በማሊ እና በፈረንሳይ መካከል ያለው ግንኙነት ሻክሯል። ባለፈው አመት ማሊ ከሩሲያ ዋግነር ቡድን ቅጥረኛ ወደታደሮችን ወደ ሀገሯ ማምጣቷን ተከትሎ ፈረንሳይ በማሊ የሚገኘው ጦሯን አስወጥታለች።
በስምኦን ደረጄ
#ዳጉ_ጆርናል

የሳምሪ ቡድን በመተማ በኩል ጥቃት መፈጸሙ ተገለፀ
ሳምሪ በመባል የሚጠራው የታጠቀ ቡድን በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ፣ ሽንፋ እና ሹመት መንዶካ በተባሉ ቦታዎች በኩል ሰርጎ በመግባት ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል፡፡
ቡድኑ ጥቃት የፈጸመው ረቡዕ ነሐሴ 03/2015 ጠዋት አንድ ሰዓት ላይ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፤ በሱዳን ድንበር የነበሩ የመከላከያ ሠራዊትና የፌደራል ፖሊስ አባላት ከአካባቢው አለመኖራቸውን አረጋግጠው ወደ ኢትዮጵያ ሰርገው በመግባት ተኩስ ከፍተዋል ነው ያሉት።
ታጣቂ ቡድኑ በአማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንደምቹ አጋጣሚ ተጠቅሞ ነው ጥቃት የሰነዘረው የተባለ ሲሆን፤ በወቅቱ ድንበር ሲጠብቁ የነበሩ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በቋራ እና መተማ አካባቢ ለኹለት ሰዓታት ያህል ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ ልውውጥ እያደረጉ ነበር ተብሏል።
ሆኖም የመከላከያ ሠራዊትና የፋኖ ታጣቂዎች የተኩስ ልውውጥ ማድረግ በጀመሩ በትንሽ ደቂቃዎች ውስጥ፤ የሳምሪ ቡድን ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የመከላከያ ሠራዊትና የፋኖ ታጣቂዎች የእርስ በእርስ ውጊያቸውን በማቆም ተባብረው ቡድኑን ወደመጣበት መመለሳቸውና የተወሰኑ የሳምሪ ቡድን አባላትንም እጅ እንዲሰጡ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው።

የአብን መግለጫ
የሚከተለውን ብሏል
👇
"በአማራ ክልል ውስጥ የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ ከተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚፈፀም ማንነት ተኮር የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተስተዋለ መሆኑን ፖርቲያችን ተገንዝቧል። በዚህ ረገድ አዋጁን ተገን በማድረግ በተለይም በአማራ ተወላጆች ላይ ያነጣጠሩ ዘፈቀዳዊ የማንነት ተኮር ጅምላ እስራቶች እየተፈፀሙ መሆኑን፣ በዚህ መልኩ ከታሰሩት መካከል ብዙዎቹ ወዳልታወቁ ቦታዎች ተወስደው መታሰራቸውን እንዲሁም ዛቻዎች፣ የቤት ብርበራዎች፣ አካላዊ ጥቃቶች እና ማንነት ተኮር ዘለፋዎች እየተፈጸሙ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
ከምንም በላይ ማንነት ተኮር ጅምላ እስር እና የመብት ጥሰት፤
ጽንፈኛ የፖለቲካ አተያይ ያላቸው የህግ አስፈጻሚ ግለሰቦች አዋጁን ተገን አድርገው አማራዊ ማንነትን ወንጀል የማድረግ አካሄድ በአስቸኳይ እርምት ካልተወሰደበት የሚያስከትለው ዳፋ ከባድ እንደሚሆን በጥብቅ ማስገንዘብ እንፈልጋለን።
ፖርቲያችን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ጉዳዩን በትኩረት እየተከታተለው ሲሆን በዘፈቀደ የሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና በዚህ ምክንያት የተፈጠረውን አጠቃላይ ስጋት በሚመለከት ክትትል እያደረገ ሲሆን ተጨባጭ መረጃዎችም እየደረሱት ይገኛሉ።
የደረሱንን ጥቆማዎች ተከትሎ ባደረግነው ማጣራትም የአማራ ተወላጆች በማንነታቸው ምክንያት ለተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደተዳረጉና በተለይም ለማንነት ተኮር እስራት እና ለቤት ውስጥ ፍተሻዎች መጋለጣቸውን ማረጋገጥ ችለናል።"
ብሏል።
የመብት ጥሰቶችን ለሰብአዊ መብት ድርጅቶችና ለአለማቀፍ ዲፕሎማቶች አሳውቃለሁ ሲል አክሏል።

ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ የአማራ ህዝብ ትግል ይቀጥላል አሉ::
ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ከሰሞኑ በፀጥታ ሃይሎች የታሰሩትን ባለቤታቸውን ወ/ሮ መነን ሀሃይሌን እስካሁን ለማየት እንዳልተፈቀደላቸው ገልፀዋል።
ጀነራሉ ከአዲስ ድምፅ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ አያይዘው ያነሱት ሌላኛው ጉዳይ የአማራ ክልሉ ወቅታዊ ሁኔታን ነው።
ጀነራል ተፈራ የብልፅግና አላማ አጠቃላይ የአማራን ህዝብ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ አስፈትቶ በምርኩዝ ማስኬድ ነው ብለዋል።
የአማራ ህዝብ የተከፈተበትን ጥቃት ነው የተከላከሉት ያሉት ብርጋዴር ጀነራሉ የመሳሪያ ብልጫ ስላለውም ንፁሃን ተጎድተዋል ሲሉ ገልፀዋል።
የአማራ ህዝብ መፍትሄ የሚያገኘው በትግል ነው ያሉት ጀነራሉ፣ መመራት ያለበት በራሱ ልጆች ነው ሲሉም ተደምጠዋል።
ጀነራሉ የአማራ ህዝብ ከጫፍ እስከጫፍ ተነቃንቋል ያሉም ሲሆን ዳር ሆኖ በመንጫጫት የሚመጣ ነገር የለም ብለዋል።
"መንግስት የወሰነው ውሳኔ የጎዳው ራሱን ነው፣ የአማራ ልዩ ሃይል ትጥቅ እንዲፈታ ሲወስን አማራ ትጥቅ በትጥቅ ሆኗል" ብለዋል።
ህክምና መከልከላቸው እንደቀጠለ መሆኑን አንስተው የእርሳቸው ችግር ግን የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ካለው ችግር እንደማይብስ ገልፀዋል።
ዘገባው የሮሃ ቲቪ ነው❗

... በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክር ቤቱ በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ማፅደቅ ይኖርበታል በሚለው ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ መሠረት፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሊፀና የሚችለው ከአጠቃላይ የምክር ቤቱ አባላት ማለትም በስድስተኛው ዙር ተመርጠው በምክር ቤቱ መቀመጫ ከያዙት 427 ተወካዮች መካከል 285 የሚሆኑት የድጋፍ ድምፅ ከሰጡ ነው። ከተጠቀሱት 427 ተመራጮች ውስጥ 142 የምክር ቤት አባላት የተቃውሞ ድምፅ ከሰጡ ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀሪ ሊሆን ይችላል።
በምክር ቤቱ ወንበር ካገኙ አጠቃላይ 427 አባላት ወስጥ 410 የሚሆኑት በብልፅግና ፓርቲ አቅራቢነት ተወዳድረው የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ 125 ያህሉ በአማራ ብልፅግና ፓርቲ አቅራቢነት የተወዳደሩና የክልሉን ሕዝብ የሚወክሉ ናቸው። ከብልፅግና ፓርቲ ውጪ በአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አቅራቢነት ተወዳድረው የተመረጡ አምስት የሕዝብ ተወካዮች ሲኖሩ፣ በኢዜማ አቅራቢነት ተወዳድረው የተመረጡ ሌሎች አራት የሕዝብ ተወካዮች እንደሚገኙም ይታወቃል።
(ሪፖርተር ጋዜጣ August 6, 2023)

በአሜሪካ የግብረ ሰዶሟ ምድር በመባል የምትጠራው ማዊ ደሴት (ሀዋይ ከተማ) ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በእሳት ነደደች።
የምድር ገነት ተብላ ትጠራ የነበረችው ውብ ከተማ አሁን አመዷ ብቻ ይታያል።

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ በአማራ ክልል እየተካሄደ የሚገኘውን "ወታደራዊ ግጭት" እየተከታተሉት መኾኑን ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ፋኪ፣ በክልሉ ግጭት ውስጥ የገቡ ወገኖች፣ "ግጭቱን ባስቸኳይ እንዲያቆሙ"፣ "የሰላማዊ ሰዎችን ደኅንነት እንዲጠብቁ" እና "ችግሩን ለመፍታት ንግግር እንዲጀምሩ" ጠይቀዋል። አፍሪካ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓት፣ ለግዛት አንድነቷና ለሉዓላዊነቷ ያለውን ቀናዒነት የገለጡት ፋኪ፣ ኅብረቱ በአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን፣ በይነ-ኢትዮጵያዊያን ለኾነ የሰላም ጥረት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መኾኑን አረጋግጠዋል።