ትጋት አጠቃላይ ጉዳይ የማስፈጸምና የማማከር ስራ
1.24K subscribers
74 photos
3 videos
7 links
“ታካች ሰው አደን ምንም አያድንም፤ ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው።”
— ምሳሌ 12፥27
Download Telegram
✍️አስቸኳይ  
✍️ለሽያጭ የቀረበ መኪና
✍️የመኪናው አይነት AVANTE
✍️ሞዴል  2019
✍️አውቶማቲክ ማርሽ
✍️ሞተር ንፁህ ነው
✍️ግጭት ግልብጥ የለውም
✍️ታርጋ ኮድ 2
✍️በጥሩ አቋም ላይ ያለ መኪና
🔴ዋጋ 4,400,000.00
🔴2%ኮሚሽን አለው እንዳይረሳ 🔴
✍️ለበለጠ መረጃ 0911273598/0913002303
👇👇👇👇👇👇👇
✍️የሚሸጥ መኪና አሎት
✍️የሚሸጥ ቤት አሎት
✍️ለእኛ ይንገሩን እንሸጥሎታለን
✍️በታማኝነት እናገለግላለን
✍️በዚህ ይደውሉ☎️ 0911273598/0913002303
✍️ሌሎችም የሚፈልገት ጉዳይ ካለ የቴሌግራም ቻናላችንን በመጎብኘት ይዘዙን እንደእርሶ ሆነን እንሰራለን!!!
👍1
የሚከራይ መኖርያ ቤት
ቦታ፦አያት 49 ሳይት 3 ብሎክ 35
ባለ 3 መኝታ ክፍል ሲሆን ባለ አራት ተደርጎ የተሰራ ሲሆን 500ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር አለው።
የመከራያ ዋጋ 30,000.00 ብር ነው
ድርድር ይኖረዋል
ለበለጠ መረጃ 0911273598 መደወል ይችላሉ
👍2
✍️አስቸኳይ  
✍️ለሽያጭ የቀረበ መኪና
✍️የመኪናው አይነት Corolla
✍️ሞዴል  2007...መሪ ያልዞረ
✍️አውቶማቲክ ማርሽ
✍️ሞተር ንፁህ ነው
✍️ግጭት ግልብጥ የለውም
✍️ታርጋ ኮድ 2
✍️በጥሩ አቋም ላይ ያለ መኪና
🔴ዋጋ 2,300,000.00 
🔴2%ኮሚሽን አለው እንዳይረሳ 🔴
✍️ለበለጠ መረጃ 0911273598/0913002303
👇👇👇👇👇👇👇
✍️የሚሸጥ መኪና አሎት
✍️የሚሸጥ ቤት አሎት
✍️ለእኛ ይንገሩን እንሸጥሎታለን
✍️በታማኝነት እናገለግላለን
✍️በዚህ ይደውሉ☎️ 0911273598/0913002303
✍️ሌሎችም የሚፈልገት ጉዳይ ካለ የቴሌግራም ቻናላችንን በመጎብኘት ይዘዙን እንደእርሶ ሆነን እንሰራለን!!!
6
ከእለታት በአንዱ ቀን የተወሰኑ እንቁራሪቶች ተሰባስው ለምን ተራራ የመውጣት ውድድር አናደርግም በማለት ይወያያሉ ።

በዚህም ሀሳብ ተስማምተው ቀጠሮ ይዘው ይለያያሉ ።

በቀጠሮው ቀን ተገናኝተው ተራራውን የመውጣት ውድድር ይጀመራል። ቢሆንም የተራራው ግርጌ ሆነው የሚመለከቱት ሌሎች እንቁራሪቶች ተራራውን የሚወጡትን አረ ይቅርባችሁ የማይሆን ነገር አትሞክሩ ፤ ሞኞች ፤ አረ ይሄ ለእናንተ አይሆንም ፤ እንቁራሪት ከመቼ ወዲህ ተራራ መውጣት ጀመረች እያሉ ሲያሾፉባቸውና ሲተቿቸው ብዙዎቹ ሞራላቸው እየተነካ ወደ ኋላ አፈገፈጉ ግማሾቹም የትም ሳይደርሱ ተመለሱ ።

ከነሱ መሀል ግን አንዲት እንቁራሪት ተራራውን ወጥታ ጨረሰች። ሁሉም ተገርመው ነገሩን ሲያጣሩ እንቁራሪቷ ደንቆሮ ነበረች ።

ምንም ነገር ስናደርግ ሰዎች ሊተቹን ይችላሉ። አትችሉም ብለው ደካማ ሊያደርጉን ይሞክራሉ ነገር ግን ጆሮአችንን አንስጣቸው።

ሁሌም ቢሆን መልካም ነገር ለመስራት ስንነሳ እንቅፋት አያጣንም ። ቢሆንም ተስፋ አንቁረጥ የመልካም ስራ መንገዱ ረጅም ነው። እንቅፋት አያጣውም እና እንታገስ።
3👍2👏2
📢 Job Vacancy | ጀማሪ የሂሳብ ባለሞያ
ትጋት አጠቃላይ ጉዳይ ማስፈጸምና የማማከር አገልግሎት
👉 5 ጀማሪ የሂሳብ ባለሞያዎችን መቅጠር ይፈልጋል
🎓 Diploma/Degree in Accounting or related field
🧑‍💼 No experience required
💰 Salary: Negotiable
📍 Location: Merkato
🗓 25/05/2018 – 29/05/2018
📧 majorzeleke1@gmail.com
📞 For more info: 0911273598
👩 Female applicants are encouraged
1