الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
21.8K subscribers
374 photos
17 videos
7 files
913 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች 

የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል
ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ  
       ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ
ትችላላችሁ 
መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ
ምክንያቱም  ይህ ማስታወቂያ ስታዩ አዲስ ቻናል እየከፈታችሁ ሊንክ እየላካችሁ ስለሆነ
መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ እኛ ግን የት ነን::::::

ነብያችን ሞት አፋፍ ላይ ሁነው አደራ ያሉለት ትልቁ ኢባዳ…
አ…………………ሰላት  ።
እኛ ልብ ገዛን አወቅን ላልን አዎቂዎች በጀነት የተበሸርንበት ከጀሃነም ቅጣት እንተርፍ ዘንዳ አደራችሁን  የተባልንበት ትልቁ አጀንዳ ……… አ…………………ሰላት።
በግብር ይውጣ አቋቋም በቸልተኝነት እና በተለያዩ የሃሳብ ጭነቶች ተዳክመን ዝለን ሰልችቶን በሰግደናል ስሜት ተለብጠን አላህ ፊት የምንቆምለትን አብዩ የሰላት ጉዳያችንን ከዚህች ህመመተኛ ጨቅላ ህፃን ሰላት ጋር ስንመዝነው ምን ያህል ሚዛን ይደፋል ኢባዳችን? …
                                
“ከመጽሐፍ ወደ አንተ የተወረደውን አንብብ።ሰላትንም ደንቡን ጠብቀህ ስገድ።ሰላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና። አላህንም ማውሳት ከሁሉ ነገር በላጭ ነው፤ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ያውቃል።” (አል-አንከቡት፤ 45)
                            *
መልእክተኛው በነበሩበት ዘመን እንኳን ሙናፊቆች ሰላት ይሰግዱ ነበር። ነገር ግን የሚፈለገውን ሰላት አልነበረም የሚሰግዱት ። ሶላታቸው የይዩልኝ ሰላት ነበር ። ሶላታቸው ማታለያና ሁኔታዎች እስኪመቻቹ ጊዜ ጠበቂያ ነበር። በርግጥ ራሳቸውን ነው ያታለሉት ፡-
إِنَّ الْمُنَافِقِينَ يُخَادِعُونَ اللَّهَ وَهُوَ خَادِعُهُمْ وَإِذَا قَامُوا إِلَى الصَّلَاةِ قَامُوا كُسَالَىٰ يُرَاءُونَ النَّاسَ وَلَا يَذْكُرُونَ اللَّهَ إِلَّا قَلِيلًا

“መናፍቃን አላህን ያታልላሉ። እርሱም አታላያቸው ነው። (ይቀጣቸዋል)። ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ስዎችን የሚያሳዩ ኾነው ይቆማሉ። አላህንም ጥቂትን እንጅ አያወሱም።” (
#አል_ኒሳእ፤ 142)

                          *
فَذَٰلِكَ الَّذِي يَدُعُّ الْيَتِيمَ وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ فَوَيْلٌ لِلْمُصَلِّينَ الَّذِينَ هُمْ عَنْ صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ الَّذِينَ هُمْ يُرَاءُونَ وَيَمْنَعُونَ الْمَاعُونَ

“ወዮላቸው ለሰጋጆች። ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)። ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት። የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)።” (
#አል-ማዑን፤ 4-7)

         ❗️እኛ የቱ ጋር ነን? …………
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
❗️የእዉነት ያስፈራል!!❗️
———
አባት ለልጁ 10ኛ ክፍል እስክትደርስ ስልክ አልገዛም አለ።
እስከ 10ኛ ክፍል ድረስ ልጅቷ ማሻ አሏህ አኽላቋ ወላጅ ማክበሯ ሰዎችን ማክበሯ፣ ለሶላት፣ ለዲኗ፣ ለሂጃቧ ያላት ጥንቁቅነት ያዓጅባል! ከአይን ያውጣሽ ያስብላታል።

ትምህርት ቤት ተማሪ አስተማሪ ይቀናባታል! በውጤቷ፣ በባህሪዋ፣ አስደማሚ ኸልቅ ነበረች። አይደርስ የለምና አሏህ ሀያት ከሰጠ ልጅ ደረሰች። አስረኛ ክፍል ፈተና ወሰደች።
ትጠበቅ ነበረና ውጤት መጣ ልጅት አይነኬ ነችና በአኽላቅ በዲን ያደገች እንቁ ነበረች። ሁሉን አሟልቶ የሰጣት አትነኬ ውጤቷ አይቀመሴ ሆነ።
ከአንድ B በስተቀር በጠቅላላ A አመጣች።
አባት ተደሰተ፣ እናት ተበሰረች፣ የሰፈር ሰው ማሻአሏህ ልጃችን እያለ ሰንጋ አረደ፣ እልል አለ፣ የመስጅድ ጀመዓ ተደሰተ።

አባት አይፎን ገዛ፣ አጎት ላፕቶፕ ገዛ፣ እናት የአቅሟን ደገሰች፣ ወንድም ብስራቱን አልችል ቢል አስፈላጊ ነው ሚባል ልብስ ገዛ፣ በቃ ልጅት ተንበሸበሸች።

ግን የተገዛው ስልክ ፌስቡክ፣ ቴሌግራምና ቲክቶክ ተከፈተበት፣ ላፕቶፑ ላይ ፊልም ተጫነ፣ (ኢና ሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን!) ውሎ አደረ ትምህርትም ቀጠለ፣ 11 ገባች ፈረስት ሴሚስተር ውጤት ደስ አይል ሆነ፣ ሰከንድ ሴሚስተር ገባ ቀጠለች ትምህርቷን፣ ግን በስልክ ፍቅር ድካ ደረሰች። በፊልም ከነፈች፣ በቲክቶክ ሸፈተች፣
መንገድ ስትሄድ አንገቷ በስልክ ተደፍቶ ያ ሰላምተኛዋ ልጅ የሰፈር ሰው ዘጋች፣ ፀጥ ብላ በስልክ ተደፍታ አንዴ እየሳቀች፣ እንቅፋት እየመታት ቤት ትገባለች፣ አባቷን መዘየር የለ፣ ለእናት የአሏህ ሰላምታ መመለስ የለ፣ በቃ ፀጥ ብላ ትገባለች ክፍሏ ምግብ በልታ ፊልም፣ መጨረሻ ልጅቷ ሂጃብ በሱሪ ጀመረች፣ እያለች ሂጃቡን ግማሹ መለበስ ጀመረ፣ እያለች በትምህርቷ ላሸቀች፣ በእምነቷ ወረደች፣ አይሆኑ ሆነች፣ ኢንትራንስ ወሰደች፣ ውጤት ጠፋ፣ (የት ትደርሳለች የተባለች ግደር ቄራ ተገኘች) ለስንት የተጠበቀች ልጅ በእንጭጩ ቀረች፣ ሰልክ አመጣሽ በሽታ ልጅት ከሰመች፣ እናም ይህን ያጫወተን ወንድም እንባ እየተናነቀው ስለ ስልክ አደገኝነት መከረን እናም ጓደኞቻችን ስልክ ይዞን እየጠፋ ነውና ፈንተቢሁ። አላህ ይጠብቀን አሚን

አአምሯችንን እንፈትሽ❗️የስልክ መዘዝ ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን አሚን።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ደስታችሁን ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ አታውሩ። ምቀኝነት ሰምቶ ከእንቅልፉ ይነሳልል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ሚስት በአንተ ልፋትና ሩጫ የምትገኝ ሳትሆን አላህን ለሚፈሩ ሰዎች የምትሰጥ ስጦታ ነች።

ኢብኑልዐረቢይ አልማሊኪይ ረሂመሁሏህ
አህካሙል ቁርአን 1/536


            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9 ]

فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10 ]

وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ

ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
[ ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11 ]

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ደስተኛ ለመሆን ❗️

ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም....!
በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው።
ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና ስለዚህ አመስግን።
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☀️"በመፋቂያሽ ቀናሁ ከንፈርሽን አልፎ ጥርስሽን ሲነካዉ"

አሊይ (ረዲየላሁ አንሁ) ለሚስቱ ፋጢማ...
እውነተኛ
#ፍቅር እንዲህ ነው
❗️ብዙ ነገሮችን መመለስ ትችላለህ። ጊዜን መመለስ ግን አትችልም። ❗️ህይወትን መመለስ አትችልም። ጊዜ በገንዘብ አይተመንም። ስለዚህም ጊዜህን አታባክነው። በልኩ ተጠቀምበት።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
Audio
👆👂👂👈ወቅታዊ አጭር ምክር

☞–የመተጫጨት አደቦች
☞–ተገቢ ያልሆኑ ግኑኝነቶች
☞–የሚዲያ ላይ ጥፋቶች
☞–በስልክ እንደፈለጉ ማውራት
☞–ማየት የሚቻልበት መስፈርት
☞–የቀለበት ፕሮግራም

🎤 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!


            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
=>>ፍቅርን ማጣጣም የፈለገ ሀላልን ያጥብቅ
ምክንያቱም በሀላል ፍቅር ውስጥ ጣፋጭ ፍቅር አለ ፣
እዝነትና ከአሏህ የተሰጠ ውደታም
አለ።


ብቻ አንተ በ አሏህ ላይ የማያልቅ ተስፋ ይኑርክ እንጂ. መተኪያ የላቸውም ብልክ ለምትላቸው ውድ ነገር ሁሉ እሱ ዘንድ ብዙ ባለጭ የሆኑ መተኪያዎች አሉት
#በሶብር_ጠብቅ
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
!!!!!!!!!!እህቴ ሆይ!!!!!!!!

-->ምናልባት ባለቤትሽ ሪዝቁ የተከተበለት ጥቂት ብቻ ሆኖ በቤትሽ ውስጥ ነገሮችን ለማሟላት አቅሙ የሌለው ቢሆን..አትነዛነዥው ይልቅ እንዲህ ብለሽ አፅናኚው ብልህነትሽን አሳይው.. ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ይህች የቅርቢቱ አለም መጣቀሚያ ናት ከመጣቀሚያወቹ ሁሉ በላጯ ደግሞ መልካም (ሳሊህ) ሚስት ናት እናም የኔው ውድ፦

በላጯ ሳሊህ ሚስት ናት ብለዋል በእርግጥም ከዱኒያ ውስጥ በላጯን እኔን ሚስትህን ይዘሃል ያጣኸው ይህችን ርካሸን ዱኒያን ነውና አትዘን.. እኔን ግን ረሱል ካሏት ሳሊህ ሴት እሆን ዘንድ አላህን እንለምነው ብለሽ አብስሪው።.

እህት አለም ኑሮሽን ከሰዎች ኑሮ ጋር እያወዳደርሽ ቤትሽን እንዳታፈርሽ አንችም እነሱም የሪዝቃችሁን ብቻ ነው የተለገሳችሁት ምናልባትም የነሱ ሀብት ከአንች ድህነት ላይበልጥ ይችላል ምክንያቱም በሀብት ጀነት አይገባምና።
ኑሮሽን ከበላይሽ ካሉት ጋር እዳታወዳድሪ ከበታችሽ ካሉት ጋር አወዳድሪው ያኔ አንች የተሻለና ብዙዎች የሚናፍቁትን ህይወት እየኖርሽ እንደሆነ ይገባሻል..ከባለቤትሽ ጋር በመተዛዘንና በመተሳሰብም ኑሪ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ወንዶች
ሚስቶቻቹ ለናንተ እንደሚዋቡት ሁሉ እናንተም ልትዋቡላቸው ይገባል።
እሷን በኒሳዕ ሳሙና ታጠቢ እያልክ አንተ በአጃክስ/ላርጎ እንድትታጠብ ማን ፈቀደልክ?!

#እስኪ #ስሚ #እህቴ......

መንገድ ከጀመረ በተውሒድ ጎዳና
በነብያት መንገድ በሩሱሉ ፋና

በሽሪአ ልጓም መኖር ከጀመረ
የተውሒድ ቀለበት አጥብቆ ካሰረ

የእለት ተግባሩ ካረገ በሱና
ለዲኑ ታታሪ ማይበገር ጀግና

አኽላቁ ካማረሽ እንዲሁም ምግባሩ
ምርጫሽ ይሁን እሱ።
ምን አለሽ ከዘሩ!!❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አስደሳች ዜና በወንድማችን ሀሰን አህመድ
 
ጋብቻ  በኢስላም  
      ጣፋጩ  የህይወት  መንገድ በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ለእህት ወንድሞቹ ለህዝበ ሙስሊሙ አበረከተ !!

መፅሐፉ ስለ ጋብቻ ምንነት ፣ስለ ጋብቻ አስፈላጊነትና  አንገብጋቢነት ፣ ስለ ትዳር በቂ የሆነ  ግንዛቤ   እንድንይዝ  የሚረዳን መፅሐፍ ነዉ ።


እንዲሁም መፅሀፉ ሰላም የሰፈነበትን፣እዝነትና ፍቅር የበዛበትን ፣ጣፋጭና ደስተኛ የትዳር ህይወት ለመመስረትና ለመምራት እንዲሁም ኢስላማዊ ቤተሰብ ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ።

መፅሃፉን ለማግኝት በዚህ አድራሻችን ያናግሩን👇
📞09_56_57_69_02/ 0956566902 ☜

📞ደዉለዉ ይዘዙን።
#ሼር_በማድረግም_ያስተላልፉ
☞ሴት ልጅ ከምታጌጥባቸው ጌጦች ሁሉ የተሻለው #ሃያእ_ነው
ሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው።
#ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን የእውነት ፉንጋዎች❗️ ይሆናሉ።

አላህ ሆይ ለሙስሊም እህቶቻችን ሃያዕን አላብስልን አሚን።🤲
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
◾️:::::::::የማይነጋ ለሊት:::::::::◾️

መከራ በዝቶብኝ በሲቃ ሳነባ
ከጎኔ ሰው በዝቶ አንጀት የሚያባባ

እንደ ክረምት ዝናብ የዶፍ እንባ ካይኔ
ጭንቀቴ በርትቶ እንዳዘንኩኝ ያኔ

ልቤ ተሰብሮብኝ አይዞህ ባይ አጥቼ
ከተራራው ጫፍ ላይ ብቻዬን ወጥቼ

ማንም እንዳያየኝ ብቻዬን ብደበቅ
ማሰብም አቁሜ ከሰው ሁሉ ስርቅ

❗️ በጣም ተማርሬ

ከፈጣሪ ጋራ ክርክር ገጥሜ
ምነው የኔ ብቻ ጠፋብኝ አለሜ

ብዬ ስናገረው መች አስከፋኝ እሱ
የሚያሙህ ቢበዙ ስምህን እያነሱ

ችግርህ ቢበዛ ገዝፎ እንካን ቢቆለል
መያዣው ጠፍቶብህ ሀሳብህ ቢዋልል

ጠንከር በል እና ጥሩ ነገር አልም
የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam