☞∷∷∷ትዕግስት∷∷∷☜
ታጋሾችን አበስራቸው›› (2:155)
ትዕግስት የሰው ልጅ ሊኖረው ከሚገቡ ድንቅ ስብዕናዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ በተለይ በአላህ ያመኑ ሙዕሚኖች ሊሸለሙበት የሚገባ ውድና ድንቅ ጌጥ ነው፡፡
አላህ በተለያዪ የቁርአን አንቀፆች ስለ ትእግስ አውስቷል መልዕክተኛው በሀዲሳቸው አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፣ በህይወታቸውም ብዙ ስቃይና መከራዎችን በትእግስት በማለፍ ተግባራዊ ትምህርት ሰጥተው አሳይተዋል፡፡ የሰው ልጅ በህይወቱ አንዴ በችግርና ሰቆቃ እየታሸ ሌላ ጊዜ ድሎትና ምቾት ፈንጠዝያ እየተፈተነ የሚኖር ፍጡር ነው።
አምላካችን አላህ በተከበረ ቃሉ ቁርአን ስለ ሶብር እንዲህ ብሏል፦
‹‹ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎች በመቀነስ በእርግጥ እንፈትናችኃለን፡፡ ታጋሾችንም (በጀነት) አበስራቸው››
(አል በቀራህ:155)
‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ ታገሱ››
(አል-ዒምራን፡200)
የኢስላም ሊቃውን አንድ ሰው አላህ መልካም ችሮታውን ውሎለት ቢያመሰግን ይሻለዋል ወይስ ፈተና ገጥሞት በዚያ ላይ ቢታገስ በሚለው ሀሳብ ላይ የተለየዩ ሀሳቦችን ከሰነዘሩ ከባድ ልዩነትን ካንፀባረቁ በኃላ በመጨረሻ የደረሱበት መቋጫ ሀሳብ ግን በችግር ላይ መታገስ ይሻለዋለዋል የሚል ነበር።
ምክንያቱም ታላቁ አምላካችን እንዲህ ብሏልና ነው፦
‹‹ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው›› (ዙመር፡10)
ያለ መለኪያ፣ያለ ሚዛን ለሰብረኞች ምንዳቸውን ይሰጣቸዋል፡፡ አላህ ካዘጋጃቸው ምንዳዎች ለታጋሾች ከተዘጋጀው የሚበልጥ ምንደ ያለው የለም፡፡
ምንዳ የሚባለውን ነገር ለምሳሌ እንደ "ፍሬ" አድርገን ብንወስደው አመስጋኞች ከፍሬው ተቆጥሮ ሲሰጣቸው ታጋሾች ግን እየታፈሰ ያለገደብ ይሰጣቸዋል።
ስለዚህም ታገስ ምንዳህን ያለ ሀሳብ ያለ ገደብ እፈስ!
‹‹የታገሰና ምህረት ያደረገም ሰው ይህ ከምርሮቹ (ከተፈላጊዎቹ) ነገሮች ነው፡፡›› (ሹራ፡43)
‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዳዱ፡፡ አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና››(አል በቀራ፡153)
የአኼራን ምንዳን በመፈለግ ነፍስን ከመጥፎ በመከልክል አላህን ከማመፅ በማቀብ ታገዙ፡፡
‹‹ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልፅ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኃለን›› (ሙሀመድ፡31)
ይህ ማለት እውነተኛው ታጋሽ አማኝ ከውሸተኛው እስከሚለይ ድረስ ላማለት ነው፡፡ ስለዚህ አማኞች ነቃ ብለው ራሳቸውን ሊፈትሹ ይህን ፈተና ለማለፍ ቀን ከሌት ሊጥሩ ይገባል! ለዚህም ትእግስት ያስፈልጋልና ታገሱ!
አላህ ከታጋሾች ያድርገን አላሁማ አሚን ✅
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-

💫::::::ጋብቻ::::::💫
☞#ጋብቻ_የኢማን_ግማሽ_የተባለለት_ ልብ_የምትረጋበት_አካል_ከሀራም_ጠበቅበት _የተሰጠ_ስጦታ_ነው። አትሽኮርመም ተቀበል ልብህ ታርፋለች።
☆ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ላይ ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ እናንተ ወጣቶች ሆይ ! ጣጣውን የቻለ ሁሉ ያግባ። ጋብቻ ዐይንን ከሐራም እይታ፣ ብልትህን ከዝሞት ይጠብቃልና።
📌ወጣቶች ሆይ!! ጥሪው ላንቺ፣ ላንተ ነው! መልስ ስጡ ውዱ ነብያችንﷺ ትእዛዝ ሰጥተውናል እኛ ተግባሪዎች መሆን አለብን። የርሰዎን ትእዛዝ እምቢ ማለት ከቶ ይቻል ይሆን?
አላህም እንዲህ ሲል አስጠነቀቀን፦
وَمَا كَانَ لِمُؤْمِنٍ وَلَا مُؤْمِنَةٍ إِذَا قَضَى اللَّهُ وَرَسُولُهُ أَمْرًا أَن يَكُونَ لَهُمُ الْخِيَرَةُ مِنْ أَمْرِهِمْ ۗ وَمَن يَعْصِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ ضَلَّ ضَلَالًا مُّبِينًا
አላህና መልክተኛውም ነገርን በፈረዱ ጊዜ ለምእምናንና ለምእምናት ከነገራቸው ለእነርሱ ምርጫ ሊኖራቸው አይገባም! የአላህንና የመልክተኛውንም ትእዛዝ የጣሰ ሰው ግልጽ የሆነን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ፡፡ 《አል- አሕዛብ :36》
❗️ሀላል እርቀን ሐራም መዳፈር ምን ይባላል??❗️ ወጣቶች life እንቅጭ ስትሎ እዳትቀጩ ተጠንቀቁ!
አላህ እንዲህ ይለናል፦
وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَىٰ ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا
ዝሙትንም አትቅረቡ፡፡ እርሱ በእርግጥ መጥፎ ሥራ ነውና፡፡ መንገድነቱም ከፋ! 《አል-ኢስራእ :32 》
☆ወንድሜ ሆይ ልብ በል! ወጣቱ ዩሱፍ ዐ.ሰ ምን እዳሉ ላስታውስህ ፦
وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَن نَّفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ وَقَالَتْ هَيْتَ لَكَ ۚ قَالَ مَعَاذَ اللَّهِ ۖ إِنَّهُ رَبِّي أَحْسَنَ مَثْوَايَ ۖ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُونَ
ያቺም እርሱ በቤቷ የነበረባት ሴት ከነፍሱ አባበለችው፡፡ ደጃፎቹንም ዘጋች፤ «ላንተ ተዘጋጅቼልሃለሁና ቶሎ ናም» አለችው፡፡ «በአላህ እጠበቃለሁ እርሱ (የገዛኝ) ጌታዬ ኑሮዬን ያሳመረልኝ ነውና፤ (አልከዳውም)፡፡ እነሆ! በደለኞች አይድኑም» አላት፡፡《ዩሱፍ :23》
``ተቅዋ ማለት ይህ ነው። ልቡን ለአላህ የሰጠ በማንም በምንም አይቸነፍም።
☆እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ አትፈታተኝ ። መርየምን አሌይህ ሰላም አላየሽምን? ??? ላስታውስሽ ተከተይኝ
فَاتَّخَذَتْ مِن دُونِهِمْ حِجَابًا فَأَرْسَلْنَا إِلَيْهَا رُوحَنَا فَتَمَثَّلَ لَهَا بَشَرًا سَوِيًّا
ከእነሱም መጋረጃን አደረገች፡፡ መንፈሳችንምም (ጂብሪልን) ወደርሷ ላክን፡፡ ለእርሷም ትክክለኛ ሰው ሆኖ ተመሰለላት፡፡《መርየም: 17》
قَالَتْ إِنِّي أَعُوذُ بِالرَّحْمَـٰنِ مِنكَ إِن كُنتَ تَقِيًّا
«እኔ ከአንተ በአልረሕማን እጠበቃለሁ፡፡ ጌታህን ፈሪ እንደ ሆንክ (አትቅረበኝ)» አለች፡፡《መርየም:18》
☞☞አላህን ፈሪ ልብ ወደ ጌታዋ ትንጠለጠላለች ስራዋም ተግባሯም ወደ እርሱ ያቃርባታል።
ነፍስም አትደክምም የጌታዋን ቃል ተግባሪ የመልዕክተኛዋን መንገድ ተከታይ ትሆናለች።

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው??
ለዲንህ ግዜ ስጥ✅👇👇

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም via @Hayatbintkedir_bot
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?? ለዲንህ ግዜ ስጥ✅👇👇
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
ኢስላማዊ ቻናል ያላችሁ ከ 2ኪ በላይ ሰብስክራይብ ያላችሁ
ከፎቶ 🚫 ከ ፊልም🚫 ከ ነሺዳ❗️ የፀዳ በቁረዓን እና በሀዲስ ብቻ የተመሰረተ ቻናል ያለዉ ሰዉ 👇
@Hayatbintkedir ለይ ለፕሮሞሽን መመዝገብ ይችላል ግን ህግ እና ደንቡን መክበር ግድ ይላል። ✅v

1) ተውበት ተቀባይነት እንድኖረውና ምህረትን ለማግኘት(ፍፁም የሆነ ተውበት አን-ነሱሕ) ስንት መስፈርት ያስፈለገዋል?
ሀ// 1
ለ// 2
ሐ// 3
መ// 4
ሠ// 5
ረ// መልስ የለም
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ሀ// 1
ለ// 2
ሐ// 3
መ// 4
ሠ// 5
ረ// መልስ የለም
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
1) ተውበት ተቀባይነት እንድኖረውና ምህረትን ለማግኘት(ፍፁም የሆነ ተውበት አን-ነሱሕ) ስንት መስፈርት ያስፈለገዋል? ሀ// 1 ለ// 2 ሐ// 3 መ// 4 ሠ// 5 ረ// መልስ የለም ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
መልስ✅✅✅
1)ተውቡት ተቀባይነት እንድኖረውና ምህረትን ለማግኘት (ፍፁም የሆነ ተውበት አን-ነሱሕ) ስንት መስፈርት ያስፈለገዋል?
1) መልስ👍ሠ//5 ት✅ ነዉ
#እነሱም_ባጭሩ👇👇
1☞ለአላህ ፍፁም መሆን። ይህ ማለት ተፀፅቶ የሚመለሰውና ተውበት የሚያደርገው ለአላህ ብሎ ምንዳውን ለማግኘትና ከቅጣቱ ለመዳን በማቀድ መፀፀት ማለት ነው።
2☞በሰራው ጥፋትና በፈፀመው ሀጢያት በመፀፀት ባልሰራሁት ብሎ በባለፈው ድርጊቱ ማዘን።
3☞ከሀጢያቱ ወድያውኑ በመወገድ ና ከነጭራሹ እርግፍ አድርጎ መተው።
4☞ወደፊት ወደዚያ ሀጢያት ጭራሽ ላለመመለስ ቁርጠኛና ፅኑ አቋምመውሰድ።
5☞ተውበቱ በእድሜው ፍፃሜ መድረስ ምክኒያት ወይ ፀሀይ በስተምእራብ በኩል ተመልሳ በመውጣቷ የተውበት መቀበያ ጊዜው ያላለፈ መሆን አለበት።
ይህን አስመልክቶ አላህ እንድህ ይላል:-
وَلَيْسَتِ التَّوْبَةُ لِلَّذِينَ يَعْمَلُونَ السَّيِّئَاتِ حَتَّىٰ إِذَا حَضَرَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ إِنِّي تُبْتُ الْآنَ وَلَا الَّذِينَ يَمُوتُونَ وَهُمْ كُفَّارٌ ۚ أُولَـٰئِكَ أَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابًا أَلِيمًا
#ጸጸትንም_መቀበል ለእነዚያ ኀጢአቶችን ለሚሠሩ #አንዳቸውንም_ሞት በመጣበት ጊዜ « #እኔ_አሁን_ተጸጸትኩ» ለሚልና ለነዚያም እነርሱ ከሓዲዎች ኾነው ለሚሞቱ አይደለችም፡፡ እነዚያ ለእነሱ አሳማሚን ቅጣት አዘጋጅተናል፡፡
☞ሙስሊም በዘገቡት ሀድስ ረሱል ﷺ እንድህ ብለውይል:-✍️
ፀሐይ ከመጥለቂያዋ በኩል ተመልሳ ከመውጣቷ በፊት ከሰራው ሀጢያት ተፀፅቶ የተመለሰ ሰው አላህ ፀፀቱን ይቀበለዋል::
✅ሙስሊም የዘገቡት ሐዲስ
ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በድጋሜ ሌላ ጥያቄ የማቀርብ ይሆናል።

አንተ ውድ ወንድሜ ልንገርህ ስማኝ✍
ልብህን ጠብቃት እንዳትሆን ሞኝ
ከሴት ጋር አታውራ ምን ይሠራልሀል
ልብህን አጥቁሮ ሀራም ያሠራሀል
ሙስሊም ነኝ እያልክ ውስጥህ ካልሠለመ
በኢንተርኔት መስኮት ከሆንክ የጠመመ
ልብህ መሞቱ ነው ቶሎ ካል ታከመ
ወጣትነት እኮ ትልቅ ነው ሚስጥሩ
ና ስማኝ ወንድሜ ተው ይግባህ ነገሩ
እመነኝ ወንድሜ ከሴቶች ማውራቱ
ክብርህን አርክሶ………ያደርግሃል ከንቱ
አንችም ውዷ እህቴ ተይ ተመለሺ‼️
ኢኽትላጥ ያለበት እንዳትደርሺ
አደራ እህቴ ራስሽን አታርክሺ
ሀይ ያለሽ ሁሉ ለትዳር መስሎሽ
ልብሽን አትስጪ እውነተኛ መስሎሽ
እንዳትሸወጅ እንዳትሆኚ ፋራ
መልሽው በብሎክ አሏህን ካልፈራ
ንቂበት እህቴ እንዳያታልልሽ
ክብርሽን አርክሶ ሜዳ ላይ እንዳይጥልሽ
እናም እህቴ ሆይ ከአጅነብይ ራቂ
በሰበብ አስባቡ አትደባለቂ
ራስሽን ሰትሪ ሀያዕሽን ጠብቂ።
ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ልብህን ጠብቃት እንዳትሆን ሞኝ
ከሴት ጋር አታውራ ምን ይሠራልሀል
ልብህን አጥቁሮ ሀራም ያሠራሀል
ሙስሊም ነኝ እያልክ ውስጥህ ካልሠለመ
በኢንተርኔት መስኮት ከሆንክ የጠመመ
ልብህ መሞቱ ነው ቶሎ ካል ታከመ
ወጣትነት እኮ ትልቅ ነው ሚስጥሩ
ና ስማኝ ወንድሜ ተው ይግባህ ነገሩ
እመነኝ ወንድሜ ከሴቶች ማውራቱ
ክብርህን አርክሶ………ያደርግሃል ከንቱ
አንችም ውዷ እህቴ ተይ ተመለሺ‼️
ኢኽትላጥ ያለበት እንዳትደርሺ
አደራ እህቴ ራስሽን አታርክሺ
ሀይ ያለሽ ሁሉ ለትዳር መስሎሽ
ልብሽን አትስጪ እውነተኛ መስሎሽ
እንዳትሸወጅ እንዳትሆኚ ፋራ
መልሽው በብሎክ አሏህን ካልፈራ
ንቂበት እህቴ እንዳያታልልሽ
ክብርሽን አርክሶ ሜዳ ላይ እንዳይጥልሽ
እናም እህቴ ሆይ ከአጅነብይ ራቂ
በሰበብ አስባቡ አትደባለቂ
ራስሽን ሰትሪ ሀያዕሽን ጠብቂ።
ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
🔷 በሀይድ ወቅት በስልክ መቅራት🔹
📮 #ጥያቄ↶
✅ #መልስ↶
☑️ በመጀመሪያ ሀይድ ላይ ያለች ሴት በእጇ ቁርአንን #ይዛ መቅራት እንደማይፈቀድላት ግልፅ ነው። በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያን ለመመልከት ይህን 👉 ፈትዋ_ቁጥር_41 ይጫኑ።
☑️ ሆኖም በውስጣቸው የቁርአን ቅጅ የተጫነባቸው #ሞባይሎች የመፅሀፉን ቁርአን አይነት ተመሳሳይ ፍርድ #የላቸውም። ምክንያቱም የመፅሀፉ ቁርአን #የሚታይ ፣ #የሚዳሰስና #የማይወገድ ፅሁፍ ሲሆን የስልኩ ግን ጨረር ስለሆነ #የማይዳሰስና ወዲያውም በቀላሉ #ማጥፋት የሚቻል እና ፊደላቶቹም እዛው ስልኩ ላይ ሁሌ የፀኑ #ሳይሆኑ ሲያፈልግ #ብቻ ግልፅ የሚሆኑ በመሆኑ ነው። በዛ ላይ ስልክ ቁርአን ብቻ ሳይሆን #ሌላም ነገር የተጫነበት ነው።
☑️ ስለዚህ በሀይድ ላይ ያለችም ትሁን በጥቅሉ #ያለ_ጡሀራ በስልክ ላይ የሚገኘውን ቁርአን ማንበብ #ይፈቀዳል። እንደውም አንዳንድ ኡለሞች ይህ ሀይድ ላይ ላሉ እንስቶች ሀይዳቸው እስኪጠናቀቅ ድረስ ሙሉ በሙሉ ከቁርአን #እንዳይርቁ ሲባል አሏህ ያመጣላቸው #ማግራት ነውና ሙሉ በሙሉ ቁርአንን ከመተው ቢጠቀሙት #የተሻለ ነው ብለዋል።
•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
🗂 #ምንጭ↶
قراءة-القران-من-الجوال-هل-يشترط-لها-الطهارة
🎙ፈታዊ ኑሩን ዓለድ–ደርብ ፣ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ 309 ፣

❗️ለምንድነው አንዳንድ ወንዶች ከሚስቶቻቸው ይበልጥ ሌሎች ሴቶች ቆንጆ ሆነው የሚታዩዋቸው!?❓
አንድ ሰው በአካባቢው ወደ ነበሩ ትልቅ አሊም እና የጥበብ ሰው በማምራት እንዲህ ሲል ጠየቃቸው ፦
ባለቤቴን ሳገባት በዱንያ ላይ የሷን ያህል ቆንጆ ያልፈጠረ እስኪመስለኝ ድረስ በጣም አፈቅራት ነበር።ካገባኋት በኋላ ግን ብዙ በውበት እሷን የሚስተካከሉ ሴቶች እንዳሉ አሰብኩ። ጥቂትም አብረን ከቆየን በኋላ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ ሴቶች በውበት የሚበልጧት እንዳሉ ተሰማኝ። አብረን መኖር ከጀመርን አመት በኋላ ደግሞ ሴቶች ሁሉ ከሷ በውበት የሚበልጧት እየመሰለኝ መጣ። ምንድነው ምክንያቱ አላቸው?
እሳቸውም ከዚህ የባሰ እና የከበደውን ለምን አልነግርህም በማለት እንዲህ ሲሉ ጀመሩ ፦
በዚህ ሁኔታህ እኮ ከቀጠልክ በምድር የሚገኙ ሴቶችን ሁሉ ብታገባ እንኳ ላንተ የመንደር ውሻዎች የታሻሉ እና የተዋቡ ሆነው ይታዩሃል።
ወጣቱም እንዴት ምን ማለት ፈልገው ነው ሲል ጠየቃቸው።
እሳቸውም፦ችግሩ ያለው እኮ ከባለቤትህ ዘንድ አይደለም። ችግሩ እኮ አንድ ሰው ልቡ በቃኝ የማትል ከሆነ፣ አይኑ የተንሸባረረ ከሆነ እና ሀያእ የሚባል ነገር ከሱ የተገፈፈ ከሆነ የሱን አይን የቀብሩ አፈር እንጂ አይሞላውም።
አንተ ሰው ችግሩ አንተ አይንህን አላህ እርም ካደረገው ላይ አለማንሳትህ ነው።
አሉት ይባላል። ሱብሃን አሏህ
ስለዚህ ወንድሜ አይንህን ስበር ✅

መልካምና ሷሊህ ሴት ማለት ፍፁም ከስህተት የጠራች ናት ማለት አይደለም❗️
ነገር ግን እሷን ለየት የምያደርጋት ደረቅና ግትር አይደለችም✅
የዘነጋችውን ነገር ባስታወስካት ጊዜ ወይም ምክርን ስትመክራት ትቀበላለች ከስህተቷም ትመለሳለች ጌታዋንም ምህረትን ትጠይቃለች!
የኔ ወድ እህት ግትርነትን ተጠንቀቂ
اللهم اجعلنا منها
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ነገር ግን እሷን ለየት የምያደርጋት ደረቅና ግትር አይደለችም✅
የዘነጋችውን ነገር ባስታወስካት ጊዜ ወይም ምክርን ስትመክራት ትቀበላለች ከስህተቷም ትመለሳለች ጌታዋንም ምህረትን ትጠይቃለች!
የኔ ወድ እህት ግትርነትን ተጠንቀቂ
اللهم اجعلنا منها
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዐለሚን ወቢሂ ነስተዒኑ ወነስተህዲ ዓማ በዕድ፦
ኢንሻአሏሁ ተዐላ የቅድመ ጋብቻ በሚል ርዕስ የተዳሠሡትን ነጥቦች በአጭሩ እናያለን።
🌷ጋብቻ የነብያቶች ሱና ነው።የነሱን ሱና የጠላ ደግሞ የሸሪዐን ድንጋጌ ጠልቷል ማለት ኘውደጋብቻ አሏህ በሁት ተቃራኒ ፆታዎች መሐከል ላይ የፈጠረው ልዩ ክብር ነው።ይህ የሚሆነው ግን ኢስላማዊ በሆነ አካሄድ ከተኬደ ብቻና ብቻ ነው።አለዚያ ግን ታጥቦ ጭቃ ነወ የሚሆነው።አሏሁ ተዐላ ስለ ጋብቻ ሢናገር ምን ይለናል፦
ومن ءاياته آن خلق لکم من آنفسکم ٱزواجا لتسکنو إليها وجعل بينکم مودة ورحمة إو في ذالك لأيات لقوم يتفکرون))الروم ٢١
ለናንተም ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን ወደነርሱ ትረጉ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፤በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዐምራቶች አሉ።" ይለናል።
ስለዚህ ይህ ትዳር የሚባለው ነገር ከአሏህ ምልክቶች ውስጥ እንዲሁም እርሱ የፈጠረው ነገር እንጂ የሠው ልጅ ያመጣው አይደለም።
ጋብቻ ልክ ከላይ እንዳልነው የነብያቶች ሱና ነው።እንዲሁም ረሡል ያነሣሡበት ጉዳይ ነው።ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ምን አሉን 👉ዐብደላህ ቢን መስዑድ ባስተላለፉት ሀዲስ፦
يامعشر الشباب من استطع منکم الباءة فليتزوج فإنه أغض للبصر وأحصن للفرج ومن لم يسطع فعلبفعليه بالصوم فإنه له وجاء))
"እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ!የትዳርን ጣጣ(ማሥተዳደር የሚችልበት አቅም ወይም ለግንኙነት የሚያስችል ጤነኝነት) በ ሁለቱም ተፈስሯል የቻለ ሠው ያግባ፤እሱኮ(ትዳር) አይን እንዲሠበር ያደርጋል፣ብልትንም ይጠብቃል።ይህንን ያልቻለ በፆም ላይ አደራውን ፆም ስሜትን ይይዛልና"አሉ። እናም የትዳርን ጣጣ የሚችል የሆነ ወጣት ማግባት አለበት ማለት ነው።
ጋብቻ ሶስት(3)አይነት ፍርዶች አሉት እነሡም፦
1,ጋብቻ ግድ የሚሆንበት፦ሀራም ላይ እወድቃለሁኝ ብሎ የሚፈራ ለሆነ ሰው።ማግባቱ ዋጂብ ይሆንበታል።
2,ሡና(ተወዳጅ)የሚሆንበት፦ዝሙት ላይ እወድቃለሁ ብሎ ያልፈራ እና አቅም ያለው ከሆነ ለሡ ማግባቱ የተወደደና ሱና ይሆንለታል።
3,ጋብቻ የተጠላ የማይፈቀድለት አካል፦የጋብቻ ስሜት ምንም የሌለው ለምሣሌ በተለያየ በሽታ የተጠቃ ከሆነ፣ስንፈተ ወሲብ ካለበት ወዘተ.....ካሉበት በዚህ ሰው ላይ ጋብቻ ሀራም ይሆንበታል።ሌላው
🌷የጋብቻ ጥቅሞች ናቸው
1,ሀፍረተ ገላን ለመጠበቅ
2,መረጋጋትን ለማግኘት(በ2 የትዳር ተጣማሪዎች መካከል)
3,የዘር መቀጠል እንዲኖር(ለዝምድና)
4,በምድር ላይ የሠው ልጅ ዘር እንዲቀጥል(የሙስሊሞች ቁጥር እንዲበዛ)
5,ስነ-ምግባርና ጥሩ ባህሪ እንዲኖረን(ከዝቅተኛነች፣ከበታችነት)ለመላቀቅ።
🌹🌷ወደ ትዳር ከመግባታችን በፊት ሊደረግ የሚገባ ነገር ቢኖር
መሥፈርት ማስቀመጥ ለአካላዊ ውበቱ ሣይሆን ለአኽላቁና ለዲኑ ቦታ መሥጠት።አንዳንድ እህቶች የሚያገቡትን ወንድ ይሥላሉ 👉ሃብታም ፣ሸበላ፣ሰውነት ያለው፣በየሀገሩ የሚያሽከረክረኝ እያሉ ሁላ የቤቷን አቀማመጥ መሣል ትጀምራለች👉ሳሎኑ እዚህ ጋር መኝታ ቤቱ በዚያ በኩል ቀለሙ እንዲህ የሆነ እያለች።ይህ ትልቅ ስህተት ነው ምናልባትም ከዚህ በተቃራኒ የሆነ ባል እና ቤት ይሆናል የሚሠጣት።ስለዚህ መምረጥና መሣል ያለባት ዲን ያለው ስነምግባሩ ያማረ፣ለሚስቱ ጥሩ የሆነ ለወላጆቹ ደግ የሆነን ነው።ሌላኛው፦
ፍቺ የሚከሰትበት ምክንያት ነው።ፍቺ አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው፦
1,ስለ ትዳር ያላቸው ዕውቀት ያነሰ በመሆኑ
2,ሠዎች ስለ ሃራም ፍቅር እና ትዳር ያላቸው አመለካከት የተዛባ በመሆኑ
3,ትዳራቸው ላይ ችግሮች በሚገጥሟቸው ጊዜ ችግሮችን ብቻ ይዘረዝራሉ መፍትሄውን ባለመፈለጋቸው ነው።
በኛ ሀገር የትዳር ስልጠና አይሰጥም
💥1ባለ ትዳር የትዳር ልምድ ያለው ሠውን ሊያማክርጠይገባዋል
🥀ስለ ትዳር ጥናቶች
1,የትዳር መርሀላ(ዕድሜ)፦
👉(1-3)ዓመት ያለው ዕድሜ የመተዋወቂያ ዕድሜያቸው ነው።እርስ በእርሳቸው ማንነታቸውን የሚተዋወቁበት፣ማንነታቸውን የሚከፍቱበት ማንነታቸውን ክፍት አድርገው የሚቀጥሉበት ነው።ይህ በአማካኝጨተወሰደ እንጂ አሏህ ያገራለት በዓመት ውስጥም ይግባባል።በዚህ ጊዜ የሚመጡ ማንኛውንም አይነት አደጋ ለመወጣት ወጣቶች ራሣቸውን ማዘጋጀት አለባቸው።
እናም ከ 1-3 ያለው ዓመት የጭቅጭቅ ዕድሜ ነው።በጣም ሶብር የሚጠይቅበት ዕድሜ ነው።
2,የተዋወቁበት ጊዜ ጨርሰው(2-5)ዓመት ወደ ስምምነት መሄድ ነው።አንዳቸው ለአንዳቸው የሚያዝኑበት (የሚተዛዝኑበት)ነው።
💥 ይህ ዕድሜ በ1-3 ዓመት ላይ ሲጋጩባቸውየነበሩትን ሃሣቦች ወደ መልካም አዙረው የሚያዪበት የሃሣብ መግባባት የሚመጣበት ነው።
3,መረዳዳት ከ(5-7) ላይ ያለው ዓመት
ህይወትን በተረጋጋ መልኩ የሚመሩበት ዓመት ነወ።
4,እጅ ለእጅ ተያይዘው የሚሄዱበት ከ7 እና ከዚዪ በኃላ ባለው ነው።
አስማዕ ቢንት ኸዲጃህ ለልጇ የመከረቻት ምርጥ ምክሮች
1🌷🌷 አንቺ መሬት(ቻይ) ሁኚለት ዕሡ ሠማይ ይሆንሻል።
2🌷🌷 አንቺ ፍራሽ ሁኚለት ምሰሶ ይሆንሻል
3🌷🌷 አንቺ የሴት ባሪያ ሁኚለት እሱ ላንቺ የወንድ ባርያ ይሆንሻል።
4🌷🌷 አንድ ነገር ከፈለገ ችክ አትበይ ይጠላሻል።
5🌷🌷እሱ ባንቺ(በሌላም ነገር) በተቆጣ ጊዜ ንዴቱ እስኪበርድ ራቅ በይኀ
6🌷🌷 አፍንጫው ካንቺ ጥሩን እንጂ መጥፎ እንዳያሸት ጠብቂለት
7🌷🌷 መስሚያውን ጠብቂለት ካንቺ ጥሩን እንጂ እንዳይሠማ
8🌷🌷 አይኑን ጠብቂለት ካንቺ ጥሩን እንጂ እንዳይመለከት
9🌷🌷ሲያዝሽ እሺ በይ ያከብርሻል
10🌷 እሱ ወዳንቺ ቀረብ ሲል አንቺም ወደሱ ቀረብ በይ(ሁሌ እኔ ብቻ ወደሡ አትበይ)
የትዳር እንቅፋቶች
1,ምናባዊ ስዕል(ይሄን ያለው እንዲህ የሆነ ማለት)
2,ከባል ጋር ሁሌ መቃረን
እሱ 1 ሲል እሷ 2 ማለት በሁሉም ነገር ላይ ከባል መቃረን። መቃረን ጥሩ መስሎ ይታያታል፤የሡን ፍላጎት መቃረን
በቁሣዊ ነገራቶች መቃረን ፣በልጆች ጉዳይ ዕሱን መቃረን
👉የትዳር ሀላፊነት ላይ ችላ ባይ መሆን
👉ራስን ከተጠያቂነት ማራቅ ሁሌ ባልን ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ
✍እህታቹ አይሰል

🌙ወንድሜ ሆይ ትዳር እፈልጋለው አጋቡኝ እያልክ በየግሩፑ የምትናገረውና የምታሳውቀው ለምንድነው????? ትዳርን የመሠለ ውድ ነገር በርካሽ መልኩ አትፈልገው።ሱብሀነላህ ያውምኮ ተቂያህ(አላህን ፈሪ)የሆነችን ሴት ነው ምጠይቀው።ተቂያህ የሆነች ሴት ማንኛውም ቦታ አይደለም የምትገኘው።አላህን ምትፈራ ሴት ኦን ላይን የምትሆነው ለዲኗ ብቻ ነው።በየሚድያው እየገባህ አላህን ምትፈራ ሴት ፈልጉልኝ አትበል። ይልቅ ሁሉን ትተህ ሱጁድህ ውስጥ፣ሶላትህ፣ዱዐህ ውስጥፈልጋት።
አሉ ደግሞ አንዳንዶች 👉👉[የማጋባት ስራ በትሰሩ የሚሉ] አሏሁ ሙስተዐን እንዴት አላህ ያልሰጠኸህን ሪዝቅ የሰው ልጅ ሊሰጥህ ይችላል ያኣኺ? ?????ላንተ ያለው የትም አይሄድብህም አንተ የዘገየ ቢመስልህም!!ተቂያህ ሴትን እፈልጋለው ስላልክ እኔ አላህን እፈራለው ብላ አትመጣልህም።ሙእሚናህ የሆነች ሴተሰ ጊዜዋን በምን መልኩ መጠቀም እንዳለባት ጠንቅቀቃ ምታውቅ ነች።አንተ ስለጮህክ መቼም አትመጣልህም።እንዲህ በማለትህ ደግሞ ርክሰትን እንጂ ክብርን አታገኝም።ያኣኺ ጠንቀቅ በል።አንተ ብቻ አላህ ያዘዘህን በቻልከው መልኩ ታዘዝ።የከለከለህን ግን ሙሉ ለሙሉ በመከልከል ወደሱ ተቃረብ።እንጂ በየሚድያው ስለጮህክአይሳካልህም። የዚህን ጊዜ አላህ ጥሎ አይጥልህም። ነገር ግን ኒያህን አስተካክለህ መሆን አለበት።
ነቃ በል!!!!!!!!!
✍አይሰል

ያጀምዐ በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ተቀርቶ የነበረውን የጋብቻ ህግጋት ክፍል በክፍል ስለቅ የነበረው ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። ምን ያህሎቻቹ እንዳዳመጣችሁት ወሏሁ አዕለም።
ያላዳመጣቹ(ንቃቹ ያለፋቹ) ከመጀመሪያው ጀምራቹ አድምጡት በጣም ጠቃሚ ነጥብ ነው። አንሸወደሰ
ያላዳመጣቹ(ንቃቹ ያለፋቹ) ከመጀመሪያው ጀምራቹ አድምጡት በጣም ጠቃሚ ነጥብ ነው። አንሸወደሰ
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
1) ተውበት ተቀባይነት እንድኖረውና ምህረትን ለማግኘት(ፍፁም የሆነ ተውበት አን-ነሱሕ) ስንት መስፈርት ያስፈለገዋል? ሀ// 1 ለ// 2 ሐ// 3 መ// 4 ሠ// 5 ረ// መልስ የለም ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ጥያቄ ቁጥር ሁለት
2) ኡሉል አዝም የሚባሉት ነብያቶች (መልዕክተኞች) ስንት ናቸው ?
ዘርዝሩ
-----------------
------------------
-------------------
--------------------
@Tidar_Be_Islam
2) ኡሉል አዝም የሚባሉት ነብያቶች (መልዕክተኞች) ስንት ናቸው ?
ዘርዝሩ
-----------------
------------------
-------------------
--------------------
@Tidar_Be_Islam
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ጥያቄ ቁጥር ሁለት 2) ኡሉል አዝም የሚባሉት ነብያቶች (መልዕክተኞች) ስንት ናቸው ? ዘርዝሩ ----------------- ------------------ ------------------- -------------------- @Tidar_Be_Islam
✅መልስ ቁጥር ሁለት/2
1// ኡሉል አዝም የሚባሉት ነብያቶች (መልዕክተኞች) ስንት ናቸው ? ዘርዝሩ
1)☞ኑህ አለይሂ ሰላም
2)☞ሙሳ አለይሂ ሰላም
3)☞ኢብራኢም አለይሂ ሰላም
4)☞ኢሳ አለይሂሰላም
5) ☞ነብዩ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ናቸው ✅
ለተሳተፋችሁ በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር 🌷🌷
ባረከላሁ ፊኮም በርቱ አላህ እዉቀትን ይጨምርልን አሚን✅

☞☞ዛሬ ለወንድሜ ነዉ√ ይነበብ✅
ወንድሜ አለባበስህ እንዴት ነዉ??
❗️ሱሪን ማስረዘም እና ሱሪውን ያስረዘመ ግለሰብ ማኩረፍና ማግለል በሸሪዓ ዕይታ ።
ይህ ጥያቄ የቀረበው ለታላቁ ሸይኽ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ ሲሆን ጥያቄውም እንደሚከተለው ነው።
"ጀዛከላሁ ኸይረን ያ ሸይኽ! ሱሪን ማስረዘም ከከባባድ ወንጀሎች ይቆጠራልን? እሱን ማኩረፍና ማግለል እንዴት ይታያል?❓
መልስ ፦
❗️ሱሪን ማስረዘም ከከባባድ ወንጀሎች የሚመደብ ነው።
☞ምክንያቱም የአላህ መልክተኛው ﷺ ሱሪ ያስረዘመ የአላህ ቅጣት እንደሚገባው ዝተው ተናግረዋል ።
🍁 የውመል ቂያማ እለት ሦስት ሰዎችን አያናግራቸውም፣ (ከወንጀላቸው) አያፀዳቸውም። ለእነርሱም አሳማሚ ቅጣት አለባቸው።
(ሰሀባቹም)፦ "ከሰሩ ተዋረዱም እነርሱ ማናቸው?" በማለት ጥያቄ አቀረቡ።
መልክተኛውም፦"ሱሪውን የሚያስረዝም ፣ በስጦታው የሚመፃደቅ እና በውሸት መሐላ ሸቀጡ እንዲሸጠ ያደረገ ።"
☞(ከሐዲሱ እንደተገነዘብነው) #ሱሪ ማስረዘም ከከባባድ ወንጀሎች የሚቆጠር ነው። ነገር ግን ማኩረፍ
ልጄ ሆይ ዕወቅ❗️
ማኩረፍ እና ማግለል መድሐኒት ነው ጠቅሞ ካገኘኸው ተጠቅመው ። ጥቅም ካላስገኘ አሊያም ይባስ 《በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ 》 አይነት ከሆነ ማኩረፍና ማግለል (እንደ መፍትሔ) አትጠቀመው።
ይህ ሱሪውን የሚያስረዝም ግለሰብ ካኩረፍነው በተግባሩ የሚያፍርና የሚቃና ከሆነ እና እንዲህም ካለ፦ "እንደ ሙሳ አሳሙሪይ ሠዎች መሐል ምሣሌ መሆን አልፈልግም "ሳሙሪይ ሰዎች እንዳይጠጉህ እና እንዳይቀርቡህ" ተብሎ እንደ ተረገመው መሆን አልፈልግም ብሎ ሱሪውን ከፍ ካደረገ ይሄኔ አኩርፈው።
ነገር ግን ስናገለው ይባስ ወንጀሉ የሚጨምር ፣ የሚጠላህ እና በልቡ ጥላቻ የሚቋጥርብህና ብሎም ሰዎችን ካነሳሳብህና ካሳመፀብህ ይህኔ አታግልለው አታኩርፈውም።
ይህ መርሕ ላንተ በቂ ነው፦
ማግለልና ማኩረፍ
መድሐኒት ነው ከፈየደ ተጠቀመው አሊያ ግን አትጠቀመው።
ምንጭ ፦
📚【ሲልሲለቱ ሊቃኣት አልባብ አልመፍቱሕ(200)】✍

☞ውዷ እህቴ ሆይ!
ከሀራም የምትጠበቂባቸውን መድሀኒቶች ልጠቁምሽ❗️
☞ትክክለኛውን_የቁርዐንና የሀዲስን_እውቀት ለመማር_ጥረት አድርጊ እውነተኛ እና_አላህን ፈሪ ጓደኛ_ብቻ ይኑርሽ።
# (صلى الله عليه وسلم)በአላህና በነብዩ አትደራደሪ።#ሁሌም_እውነትን_ብቻ_ተ
ናገሪ_ፈፅሞ_አትዋሺ_ያለሽ_ቀን_ዛሬ ብቻ ነውና ለአኼራሽ ሰሪበት።
☞ካለሽ ገንዘብ ውስጥ በምትችይው ልክ ሌሎችን እርጅ ዝክር አብዢ፣ቁርዐንን በየቀኑ ለመቅራት ሞክሪ ከምቀኝነት፣ከሀሜትና ከንፉግነት ተጠንቀቂ ❗️ሱና ሶላት ፣ፆምና ሌሎች ኢባዳዎች ላይ ተበራች ዝምድናን ቀጥይ።✅

ትዳር🌷🌹🌺
አሏህ እንዲህ ይላል፦
ومن ءاياته أن خلق لكم من أنفسكم أزواجا لتسكنو إليها وجعل بينكم مودة ورحمة إن في ذالك لأيات لقوم يتفكرون))الروم:٢١
"ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ(ከጎሶቻችሁ) ማስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶች ነው።በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አሉ።(አር-ሩም:21)
وأنكحو الأيامى منكم والصالحين من عبادكم وإمائكم إن يكونو فقراء يغنهم الله من فضله والله واسع عليم))النور:٣٢
"ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ።ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን አጋቡ።ድኾች ቢኾኑ አሏህ ከችሮታው ያከብራቸዋል።አሏህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።
💥ኢብኑ ከሢር እንዲህ ይላሉ፦ይህ በማጋባት ላይ ትዕዛዝ ነው።እንደውም አንዳንድ ዑለሞች ይህን ተመርኩዘው ማግባት ትዳርን በሚችል ላይ ሁሉ ግዴታ መሆኑን ይጠቅሳሉ። ለዚህም የነብዩ ሀዲስ በማስረጃነት ይጠቅሳሉ።ይኸውም፦
يا معشر الشباب من استطاع منكم الباءة فليتزوج،فإنه ٱغض للبصر وآحصن للفرج،ومن لم يستطع فعليه بالصوم،فإنه لع وجاء))رواه البخاري ، مسلم........
እናንተ ወጣቶች ሆይ!ከእናንቸ ማግባት የቻለ ያግባ፤ይህ ማግባቱ አይኑን ይሰብርለታል፤ብልቱንም ይጠብቅለታል።ያልቻለ ይፁም ፆሙ ለእርሱ መኮለስ ነው።"ኢብኑ መስዑድን ዋቢ አድርገው ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።ማግባት ለመከበር ምክንያት እንደሆነ ኢብኑ ከሢር ይናገራሉ።ለዚህም መረጃው የአሏህ ንግግር ነው፦
إن يكونو فقراء يغنهم الله من فضله))النور:٣٢
"ድኾች ቢኾኑ አሏህ ከችሮታው ያከብራቸዋል።"
ከአቡ በክር አስሲዲቅ ረዲየሏሁ ዓንሁ እኝደተወራው እንዲህ ይላሉ፦
"የቀጠራችሁን ክብረት ይሞላላችሁ ዘንድ በማግባት የታዘዛችሁትን ትዕዛዝ ፈፅሙ።"
☀️ዐብደሏህ ዒብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዓንሉ ሀብትን በትዳር ፈልጉት።
ይቀጥላል ..... ኢንሻአሏህ

????ጥያቄ: ለረጅም ሰአታት በእጮኞች መካከል በስልክ ማውራት ሸሪአዊ ብያኔውን ይንገሩን እስኪ?
👇👇
መልስ፦ አንዲት ሴት ለእጮኛዋ አጀነቢይ ናትና በመካከላቸው አስፈላጊ ካልሆነ በቀር ምንም አይነት ንግግር አያስፈልግም፤ ለምሳሌ ኒካህ የሚታሰርበት ቀን በጋር ለመወሰን እና በመሳሰሉት መስማማት… ይህም ቢሆን ከሴቷ ወሊይ ጋር ቢሆን ይሻላል። በዚህ መንገድ ጉዳዩ ይሳካል፣ የመነጋገር አስፈላጊነቱም ይወገዳል።
💥ስለርሷ ሁኔታ፣ ጤና፣ እና መሰል ነገሮች ለማወቅ ማውራት የፈተና በሮች አንዱ ሲሆን አላህ አትከተሉት ብሎ ያስጠነቀቀን የሸይጣን እርምጃ ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሸይጣንን እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ የሸይጣንንም እርምጃዎች የሚከተል ሰው (ኀጢአትን ተሸከመ)፡፡ እርሱ በመጥፎና በሚጠላ ነገር ያዛልና፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ከወንጀል የሚፀዳ ባልነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡" ሱረቱ ኑር:21
💥ብዙ ጊዜ በተቃራኒ ፆታ መካከል የሚካሄደው ንግግር በቀልድ፣በሳቅ፣ ንግገርን እና ድመፅን በማለስለስ፣ የፍትወት ስሜት እርካታ እና ውስጠ ስሜት በመደሰት " በተለዙዝ "ላይ የታጀበ ነው፣ ይህ ደግሞ ሐራም ነው።
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
“እሷን በእጮኝነት ተቀብሎ ከሆነ ፣እጮኛዋ ከሆነ ተፈጸመ በቃ አያናግራት። አንዳንድ ወንዶች እጮኛውን በስልክ ለረጅም ሰአት ያናግራታል፣ ይሄ አይፈቀድም፣ ሴቷ ለአንተ አጅነቢያህ ነች፣ እንዴት ታናግራታለህ? ስትለው፦
እሱም፡ የባህሏን እና የእውቀቷን መጠን ልመልከት። ይልሃል። የእወቀቷን የባህሏን መጠን እንዴት ታየዋለህ?በቃ አያስፈልግም! አንተው ወደሃት አጭተሃት የለ?! ከፈለግክ ከእርሷ ተስማማና ኒካህ እሰርና የፈለጋችሁትን ያህል ለረጅም ሰአት አውሩ። ነገር ግን እርሷ ለአንተ አጅነቢያህ ሆና ሳለ ኒካህ ሳታስርላት እሷን ማውራት ይህ አይፈቀድም። በዚህ ጉዳይ ብዙ ሰዎች ተፈትነዋል፣ ስልኩን ከፍቶ እጮኛወን ረጅም ሰአት ሲያናግራት ታገኘዋለህ፣ ምናልባትም አንድ ሙሉ ሌሊት በስልክ አያወሩ ሊያሳልፉ ይችላሉ። ከጓደኛ ጋር ማውራት ጊዜን ይገድላል እና ከዚህ እንጠንቀቅ።" ሊቃኡ አሽሸህሪይ (12/28)