الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
925 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ዓኢሻ ( رضي الله عنها) እንዳወሳችው የአላህ መልዕክተኛ (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) እንዲህ ብለዋል

‹‹አንዲት ሴት ከቤቷ ምግቦች ‹‹ሶደቃ›› ስትሰጥ ያለአንዳች ማባከንና ማበላሸት ወጭ ባደረገችው ሽልማት (አጅር) አላት ባሏም ምንዳ አለው የስራው ውጤት በመሆኑ የዕቃ ቤት ኃላፊው (ሰራተኛው) በተመሳሳይ ሁኔታ (ምንዳ) ይኖረዋል የአንዱ ሽልማት የሌላውን ሽልማት (ምንዳ) አይቀንስም፡፡››(ቡኻሪ ዘግበውታል)

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞የጥንዶችን ህይወት የተሻለ የሚያደርገዉ የገንዘብና የጌጣጌጥ መብዛት ሳይሆን እዝነትና ፍቅር በመካከላቸዉ መብዛቱ ነዉ

ከሁሉም የሚያሳዝኑት እዉነተኛ ፍቅርን ተራ በሆኑ ቁሶች የሚቀይሩት ሰዎች ናቸዉ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
~ባለንበት ዘመን አንዳንድ ሰዎች ትዳር እንዴ ግሩፕ ይመስላቸውና ሳያስቡት Join ብለው ይገባሉ ! ከትንሽ ወራት ቡሃላ Left ብለው ይወጣሉ።
አሏህ ይጠብቀን። አሚን

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
👂👂👈ፎቶ ፕሮፋይል ምታረጉ
ሰዎች
#ማስጠንቀቂያ

በየ
#ግሩፕ ላይ #አንዳንድ
ሰዎች ፕሮፋይል የምታደርጉት
ፎቶ ነው *ያውም
#የተገላለጡ
አካላትን
#መለጠፍ ቀላል
የሚመስላችሁ አላችሁ

ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድን ነው?

🎤 በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ


            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞:::::: ለሴቶች:::::::☜

አል-ሼይኽ መሀመድ አል ኡሰይሚን ((ረሂመሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ፦

 
#ሴቶችን_እምንመክረው_የትዳር አጋሯን መምረጥ ያለባት ዲን ያለው አኽላቁ ያማረ ሷሊህ የሆነን መምረጥ አለባት

እናም  ሴቶች በዚህ ጉዳይ ላይ መቸኮል የለባቸውም በሁሉም ጎሮዎች እስኪመጣ ድረስ ለመቀበል አቸኩል

🍃ولا أعني أن المرأة لاتتزوج من لا يأتي شيئا من الذنوب لأن هذا متعذر لكن سددوا وقاربوا🍃  

#ምንጭ
📚{{الشيخ ابن عثيمين~فتاوى نور على الدرب:10/31}}
አልሼይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ

➪ሙስሊም ሴት በዲኑ ጥሩ የሆነን ሷሊህ ➷ወንድ መምረጥ ይገባታል‼️

➪አንዳንድ ሴቶች ➷ጥሩ ሆነው ሳለ ➷እንደ እነሱ
ጥሩ የሆነ ➷አቻ የማይመርጡ ብዙ ናቸው‼️

➪ ውዳቂ የሆነውን ➷ትመርጥ እና ወደ እሱ ➷አስተሳሰብ እና  ➷የአኗኗር ዘይቤ ይመራታል"።
 

#ምንጭ
(( نصيحتي للنساء 247))

➪ የትዳር አጋርሽን ➷የልጆችሽ አባት እሚሆነውን ➷መንሀጅን አጣርተሽ  ልትመርጭ ይገባል

➪አይ ካልሽ ዘላለም ➷ስትነፍሪ ትኖርያለሽ ➷በምንሀጅ ላይ እሚቃረን ወንድ ➷ከመጀመርታውም የትዳር ➷አጋርሽ ለማድረግ አታስቢ‼️

➪አስተካክለዋለሁ ስትይ እሱ ➷በተቃራኒ ➷አችኑ ወደ ራሱ ➷አስተሳሰብ ይመራሻል

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ሴት ልጅ የተከበረች
የአላህ ውድ ስጦታ እንጂ
የማንም ስራ ፈት መደበሪያ አይደለችም።

ሥለዚህ ዝም ብለህ በቴክስት ሀይ በይ አትበላት ። ኦላይን የምትሆነዉ ዲኗን ለመማር እንጂ ያንተን ተራ ቴክስት ለመመለስ አይደልም።❗️
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ ያጀማዓ ሁሉ ሰላም?

በብዙ ሀጃዎች ዉስጥ ገብተን ብንጠፋፋም አሁንም አለን ለማለት ያህል ነዉ። እና ውድ እህት ወንድሞቼ በዱኣችሁ አደራ።

እንደበፊቱ active ለመሆን ሞክራለሁ፤ እናንተም በዱዐችሁ አግዙኝ። ዱኣችሁ ለኔ አስፈላጊ ነዉ

ጀዛኩምሏሁ ኸይረን።🌷

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንድህ አሉ፣

📌ሰባት አጥፊ የሆኑ ወንጀሎችን ራቁ
ሶሃቦችም አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ እነርሱ እነማን ናቸዉ? ረሱልም ﷺ

📌 በአሏህ ማጋራት
📌ድግምት [መተት]
📌በሃቅ ቢሆን እንጂ አሏህ ሓራም ያደረጋትን ነፍስ መግደል
📌ወለድ መብላት [ሪባ]
📌የየቲምን ገንዘብ መብላት
📌 በጦር ግዜ ማፈግፈግ
📌ጥቡቅና (ከዝሙት)ዝንጉ የሆነችን ምዕምናት (በዝሙት) መስደብ‼️

[البخاري{2615} ومسلم {89}]

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
🍂 | 🌸ሚስትህን ለማስደሰት

በርህን ስትከፍትህ ፈገግ በል እና እሷን በማየትህ ደስተኛ እንደሆንክ ንገራት
እንደናፈቅካትም ንገራት፣ አንቺ አስደናቂ ነሽ፣ ይህ ውበት ምንድነው..
የምትፈልገውን እንድትገዛ የግል ገንዘቧን ስጧት፤ ሥራ ኖራትም አልኖራት ከአንተ የሚመጣው የተለየ ነው።
በቤት ውስጥ ቀኑን ሙሉ ለስራዋ አድናቆት ስጣት , በጣም ትደክማለችና


╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞ሴት ልጅ ባሏን ሳታስፈቅድ
       ከቤቷ መዉጣቷ
              ሁክሙ☜

ጥያቄ፦ አንድ እህት ዘወትር ባሏን ሳታስፈቅድ ቤተሰቦቿ ዘንድ ወይም  የሴቶች ፕሮግራም ለመካፈል ትወጣለች። ባለቤቷ ሲቆጣት እኔ ግዴታን እየተወጣሁ ነበር ትለዋለች። ይህ ተግባሯ ወንጀል ይሆንባታልን?


መልስ፦ ሴት ልጅ በባሏ ፍቃድ ቢሆን እንጅ ያለ ፍቃድ ከቤቷ መዉጣት አይፈባትም።  ያለፍቃድ መዉጣቷ በሷ ላይ ሀራም ይሆንባታል። ሀዘንተኛን ለማፅናናት፣ የታመመን ለማየት ወይም ቤተሰቦቿን ለመጠየቅም ቢሆን የባለቤቷ ፍቃድ ሳይኖር መውጣት አይገባትም።

ባል በወንጀል እስካላዘዛት ድረስ ሚስት ለባሏ ታዛዥ መሆን አለባት። በመልካም ነገር ካዘዘ ባልን መስማት እና መታዘዝ ግዴታ ነው።  ባለቤቷ እስካልፈቀደላት ድረስ ወደ ዘመዶቿም ሆነ ዘመድ ወዳልሆኑ ሰዎች መሄድ ክልክል ነዉ።

ነገር ግን ባል ሀቋን መጠበቅ አለበት። ለሚስቱም ገር ሊሆን ይገባል። ከእሷ ጋር በመልካም ፀባይ ሊኗኗር ይገባል።

ለተለያዩ ጉዳዪች ለመዉጣት ስታስፈቅደዉ፤ የምትሄድበት ቦታ የሚወገዝ ነገር የሌለበት ከሆነ እና ለመጥፎ ነገር ከመተባበር ከፀዳ
ሊፈቅድላት ይገባል።  ይህ በመልካም መኗኗርና ክፍተቶችን ማጥበብም ነው። ባል በሚስቱ ላይ ግትርና ሻካራ ሊሆንባት አይገባም።
የሚስት ታዛዥነት በመልካም ነገር እስካዘዛት ድረስ ብቻ ነው።  በመጥፎ ተግባር እና በወንጀል ካዘዛት ግን መታዘዝ የለባትም። መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነዉ። ለምሳሌ፦ ወላጆቿን እንድትዘልፍ፣ አስካሪ መጠጥ እንድትጠጣ ወይም ሰላት እንዳትሰግድ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባትም። በሷ ላይ ሀራም ይሆናል። ነብዩ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፤
(إنما الطاعة في المعروف)
«መታዘዝ በመልካም ነገር ላይ ብቻ ነው»

በሌላም ሀዲስ እንዲህ ብለዋል፦
(لا طاعة لمخلوق في معصية الخالق)
«የፈጣሪን ትእዛዝ በመተላለፍ ላይ ላይ ፍጡርን መታዘዝ አይቻልም!»

ለምሳሌ፤ ወደ ቤተሰብ ወይም ጎረቤት በመሄድ ጊዜ አለማሳለፍ፣ ወይም የተወሰኑ የምግብ አይነቶችን እንዳትሰራ ወይም ሌላ የተፈቀዱ ነገሮችን ካዘዛት መታዘዝ አለባት።

ወላሁ አእለም

ሸይኽ ኢብን ባዝ  ረሂመሁላህ
ምንጭ:– የሸይኹ ድረገፅ#ሼር_ያድርጉት_ይጠቅማል

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞የመልካምነት ዋጋ

قمة الأخلاق أن تعفو وانت قادر على الإنتقام

የመልካምነት ዋጋ ማለት መበቀል እየቻልክ ይቅር ማለት ነው። ስለዚህ እዚች ምድር ለይ ስንኖር ፍፁም አይደለንም ሳናዉቅ ሰዎችን ልናስቀይም እንችላለን እና ይቅር እንባባል።

ግድ ረመዳን ስደርስ አፉ በሉኝ ማለቱ ትርጉም የለዉም ። አላህ ዘንድ ሁሌም ለአላህ ብሎ ይቅር ማለቱ ትልቅ ዋገ አለዉ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞❥ ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ አትጨነቅ ።
☞የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣል

☞❥ አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅ
ከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና ።

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ፕሮፋይላችን በዚህ ቀየርነዉ እና ሌላ ቻናል መስሏችሁ ሊፊት እናዳትሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።🌷 بارك الله فيكم

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
የዕርዳታ ጥሪ

ይህ የምትመለከቱት ወንድማችን
ሁሴን አደም በደረሰበት የደም ካንሰር
ምክኒያት ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ
ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በመምጣት
ለ 2 ዓመት ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ
ለከፍተኛ ህክምና ወደ ውጪ ሃገር መሄድ
እንዳለበት በመግለፅ በጠቅላላ 4.000.000
(አራት ሚሊዮን ብር) የህክምና ወጪ እንደሚያስፈልግ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ
ሆስፒታል መረጃ ሰጥቷል።ይህን ለማድረግ
ቤተሰቡ አቅማቸው ስላልቻለ በተለያየ የበጎ
አድራጎት ማህበር ላይ እና ሶሻል ሚዲያ ላይ
በማሰባሰብ ይገኛሉ።እኛም ወንድማችንን
ለማዳን የቻልነውን ያህል ከስር በተቀመጠው
አካውንት በመላክ ሰበብ እንሁን!

ማሳሰቢያ፦ በዚ ሁለት ወር ገንዘቡ ተሰብስቦ
መታከም ካልቻለ በህይወት መቆየት
እንደማይችል ተነግሮታል ለአሏህ ስንል
በገንዘብም መርዳት የምንችል በተቀመጠው
አካውንት እንርዳ! በገንዘብ የማንችል ሼር በማድረግ እና በማስተባበር የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!

CBE_1000637031717 Mohammed Adem Ararse & Husen Adem Ararse.

Abyssinia_138487172 Yasin Adem Ararse

የቤተሰቡ ስልክ ቁጥር
ሙሃመድ አደም 0921945259
ያሲን አደም 0918368315
@Ibnuseid

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞:::::::ውዷ እህቴ::::::☜

☞ማንም በደበረው ጊዜ ሰርች 🔍አድርጎ ዳውሎድ ⬇️አድርጎ  የፈለገውን ያክል ጊዜ ተጠቅሞ  የሚደልትሽ ጊዜአዊ በርናሜጅ  አትሁኝ እህቴ‼️

❗️ባሁን ጊዜ በሚድያ ፍቅርን እና ጋብቻ እየተባለ መንዘላዘል ሆኗል  ትዳር በሚድያ ይቅርና እንደድሮው በቤተሰብ ተጫጭቶ  እና ተጋብቶ  እንኳን  አልሳካ እያለነው   አላህ ካዘነላቸው ውጭ።

❗️በየሚድያው ግድግዳ ጀርባ ተሰግስገው ሴትንልጅ መጫወቻ  መቀለጃ  ጊዜ ማሳለፊያ አድርገው ከያዙ  አላማ የሌላቸው አላማ ቢስ  ወንዶች ተጠንቀቂ‼️ አንችን የእውነት የሚወድሽ ወንድ  በቀጥታ ፊትለፊት ይመጣል እንጅ  በበርናሜጅ ጀርባ ተደብቆ  በቅቤ ምላሱ ሲአነፍርሽ እና ሲአቀልጥሽ  አይውልም

ሌነም ነዉ ፁሁፉ
#ሼር_ያድርጉት❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል;- አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።

﷽ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يصلون عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمنوا صَلُّوا عليه وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦  በጁምዓ ቀን  በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድን አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድበታል።

#ሰሉ_አለነቢይ صلى الله عليه وسلم

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ጥያቄና መልስ ቁጥር ሀያ/ ⑳
20// አላህ  የመሰከረበት እንድሁም መላኢኮችና የእውቀት ባሌቤቶችም የመሰከሩበት ትልቁ ቃል ምንድነው ?
Anonymous Quiz
69%
ሀ// ተውሂድ
6%
ለ// ዝምድና
5%
ሐ// ጋብቻ
3%
መ// ፆም
14%
ሠ// ሁሉም
3%
ረ// መልስ የለም
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ጥያቄና መልስ ቁጥር ሀያ/ ⑳
20// አላህ  የመሰከረበት እንድሁም መላኢኮችና የእውቀት ባሌቤቶችም የመሰከሩበት ትልቁ ቃል ምንድነው ?
መልስ ቁጥር ሀያ/ 20

20// አላህ  የመሰከረበት እንድሁም መላኢኮችና የእውቀት ባሌቤቶችም የመሰከሩበት ትልቁ ቃል ምንድነው ?



መልሱ 👍ሀ// ተውሂድ ነዉ።

شَهِدَ اللَّهُ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ وَالْمَلَائِكَةُ وَأُولُو الْعِلْمِ قَائِمًا بِالْقِسْطِ ۚ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

አላህ በማስተካከል የቆመ (አስተናባሪ) ሲኾን ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መኾኑን መሰከረ፡፡ መላእክቶችና የዕውቀት ባለቤቶችም (እንደዚሁ መሰከሩ)፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡
አል ኢምራን 18

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
ጋብቻና ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦች
Abu Useymin
ጋብቻና ተያያዥ ያላቸዉ ነጥቦች!👆👂👂

በኒካ ፕሮግራም ለይ የተደረገ ዳዕዋ


🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

         ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam