الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22.4K subscribers
391 photos
19 videos
8 files
924 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
📌♻️ ወስያ ለባለትዳሩ ወንድሜ ♻️📌

{{አይንህን ስበር፤ አላህ በሰጠህ ተብቃቃ}}

🔺 አይንህን የማትሰብርና ያችንም ይችንም ምታይ ከሆነ ባለቤትህ በቁንጅና የመጨረሻ ድካ የደረሰች እንኳ ብትሆን ልትረጋ አትችልም።
🔺 አይንህን ምትሰብር ጥቡቅ ከሆንክ ግን ሚስትህ በውበቷ ይህን አክል ናት እንኳ ባይባልላትም አንተ ዘንድ ከሷ በላይ ቆንጆ እንደሌለ ይሰማሀል ትረጋጋለህ።
🔺 የአይን በሽታ ካለብህ ግን መጀመርያ ቆንጆ ናት ያልካትን ሌላ ስታይ ትሽራታለህ። መልሰህ ይችንም በሌላ ታስበልጣታለህ። ያችም ይችም እያልክ የትዳርን ጥፍጥና ሳታውቅ እንደ ውሀ ቀጂ እየተመላለስክ እድሜህን ትጨርሳለህ። በሴት ልጅ ህይወት ላይም ትጫወታለህ።

♻️ ከጊዜያት በኋላ የሚጠፋን ውጫዉ ውበት ከማየት ይልቅ ሁሌም ከሷ ጋር የሚኖረውን የባለ ቤትህ ውስጣዊ ውበት ላይ ትኩረት አድርግ❗️

"ومن يستعفف يعفه الله"

💍::::::::ቴሌግራማችን:::::::::💍

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
Audio
📌♻️ አንዳንድ የፍች ህግጋቶች ♻️📌

♻️ ሱናውን የጠበቀ ፍቺ
♻️ ቢድአ የሆነው ፍቺ
♻️ መፋታት ያለው ጉዳት

አቡ አብደሏህ ኢብን ኸይሩ

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
👉 አንድ ሴት ባሏ ኒቃብ ቢጠላና ፊቷን እንድትገልጥ ቢያዛት ልትታዘዘው አይገባም የሱን ሀቅ ከመጣስ አይቆጠርም

👉 አንዳንድ አላዋቂዎች ኒቃብ #ሱና ነው ባልን መታዘዝ #ግዴታ ስለሆነ ልትታዘዘው ይገባል ይላሉ ይህ ግንዛቤ ትክክል አይደለም

💍::::::::ቴሌግራማችን::::::::💍

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
ነገ በአዲስ አበባ እስታዲየም እንገናኝ
#አልሀምዱሊላህ #ሼር
=======================
ታላቁ አለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር ነገ አዲስ አበባ እስታዲየም ይደረጋል። በተቻለ መጠን ህዝበ ሙስሊሙ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ፕሮግራሙ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ የመናበብ ስራ ልንሰራ ይገባል። እስኪህ ዱኣ አድርጉ ከልባቹሁ ።

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
ነገ በአዲስ አበባ እስታዲየም እንገናኝ #አልሀምዱሊላህ #ሼር ======================= ታላቁ አለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር ነገ አዲስ አበባ እስታዲየም ይደረጋል። በተቻለ መጠን ህዝበ ሙስሊሙ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ፕሮግራሙ ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ የመናበብ ስራ ልንሰራ ይገባል። እስኪህ ዱኣ አድርጉ ከልባቹሁ ። t.me/Tidar_Be_Islam t.me/Tidar_Be_Islam
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته

በፍጥነት #ሼር_ያድርጉ👇👇
ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 1 ሰዐት ጀምሮ ስለሚካሄድ በጊዜ አዲስ አበባ ስታዲየም እንገኝ።

በ500 ብር ትኬታ የቆረጠ ሁለት ሰው ሆኖ መግባት ይችላሉ። ትኬት ያልገዙ ሰዎች በ200 ብር በር ላይ እንዲገዙ ተመቻችቷል።

📌 ሴቶች ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት ያሉትን በር ቁጥር 8፣ 9 እና 11ን ብቻ ተጠቀሙ። የVIP እንግዶችም በVIP በኩል መግባት ትችላላችሁ።

ሁሉም የራሱን መስገጃ ይዞ መገኘት አይዘንጋ

📌የየተጠቀምናቸውን ውሀና ብስኩቶች የምናነሳበትን ፌስታል መያዝ አይዘንጉ። በመሃል ሌባ ሊኖር ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርጉ።

📌አቅመ ዳካማዎችን፣ታላላቆችንና ሴቶች የተሻለ ቦታ እንዲያገኙ አድርጉ

ለአስተናጋጆች፣ ለኻዲሞችና ለፀጥታ አካላት ፍፁም ታዛዥ ይሁኑ

💍::::::ቴሌግራማችን:::::::::::💍

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
👂ይህቻናል የአቡ ሙሀመድ ሰይድ ኮንቦልቻ ትምህርት የሚከኝ በት ነው በዚህ ቻናል ለማንኛው የነብያዊ አስተምህሮትን በመተው ጥመትን ለደነገገ ሁሉ
➥ከቁርአን
➥ሀዲስ
➥በሰለፎች ንግግር
ላይ በመመርኮዝ መልስ የምንሰጥበት ነው ➡️➡️ ወደ አዲሱ ቻናሌ ተቀላቀሉ የአጁሩ ተካፋይ እንድት ሆኑ ሸር አድርጉ ———ይሄን ቻናል አንድት ልጅ ሰታኝ ነበር በዙወቹ አህባሽ ናቸው 23500 ( ሀያ ሶስት ሺ አምስት መቶ አባል ነበር የአቂዳ ትምህር መልቀቅ ስጀምር ብዙዎቹ ሊፍት አሉ ከ23500 አሁን ሀያ ሁለት ሺ አንድ መቶ ቀሩ ስለዚህ ሸር አድርጉት https://t.me/Abu_Mohammed_Seid
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
→ክፍል ሁለት → የዚና ወንጀል ዱንያዊ ቅጣቶች ← 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥      በጥቅሉ ያገቡ ዝሙተኞች የወንጀለኝነታቸው ቅጣት በኢስላማዊው ወይም በፊቂህ መሰረት በድንጋይ ተቀጥቅጠው መገደል ነው፡፡ ይህም ከላይ ያለውንና ሌሎችንም ሐዲሦች ማስረጃ በማድረግ ነው፡፡ ይህንኑ የሚያጠናክሩና የሚደግፉ በርካታ ተግባራዊ ማስረጃዎችም አሉ፡፡ ለምሳሌም ታላቁ ዓሊም ኢብን መስዑድ (ረድየላሁ አንሁ) ባወሩት ሐዲሥ…
→ የዚና ወንጀል በቀብር ውስጥ ያለው ቅጣት ←
🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥


    «ከሞት በኋላ የሚያጋጥማችሁን ነገር ብታውቁ ኖሮ ምግብም መጠጥም ባላሰኛት የምትጠለሉበት ቤትም ባላስፈለጋችሁ ወደሜዳ ወጥታችሁ ደረታችሁን እየመታችሁ ስለራሳችሁ ባለቀሳችሁ ነበር፡፡ ተቆርጣ የምትበቅል ተከል ብሆን እወድ ነበር።»(ታላቁ ሰሓባ አቡ ደርዳእ /ረድየላሁ አንሁ)

    የነዚያ ከዚና ወንጀል ተውበትን ሳያደርጉ የሚሞቱ ግለሰቦች ቅጣት ከመቃብራቸው ውስጥ ይጀምራል፡፡ በረጅም ሐዲሥ ውስጥ እንደተዘገበው አንድ ጊዜ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሕልም ማየታቸውን ተናገሩ፡፡ ከርሳቸውም ጋር ሁለት ሰዎች(ጂብሪልና ማሊክ በሰው ሱረት ሆነው)ነበሩ፡፡ ሁለቱ ሰዎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ኃጢአተኞች በሞትና በፍርዱ ዕለት መካከል ባለው ሕይወት ውስጥ ሲቀጡ እንደነበረ ያሳዩዋቸው ጀመር፡፡ ይህንኑ ሲገልጹ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡-

     «....በመሬት ውስጥ ያለ ጉድጓድ ዘንድ እስከምንደርስ ድረስም(እንዲሁ እያሳዩኝ)ወደፊት መጓዛችንን ቀጠልንበት፡፡ (ጉድጓዱ) የመጋገሪያ ጉድጓድ ይመስላል፡፡ ከላይ በኩል ጠባብና ከሥሩ ከታች በኩል ደግሞ ሰፊ የሆነ ነው፡፡ ጉርምርምታና ድምፆችም ከርሱ ውስጥ ይወጡ ነበር፡፡ ወደ ውስጡ ተመለከትን። እርቃነ ሥጋቸውን የሆኑ ወንዶችና ሴቶችንም አየናቸው፡፡ ከጉድጓዱ ሥር(ከታች በጣሙን የነደደ እሳት ነበር፡፡ እርሱ ድንገት በነደደ ቁጥርም ወንዶቹና ሴቶቹ ይጮኻሉ፡፡ ወደላይም ከፍ ይላሉ ከሞላ ጎደል ከጉድጓዱ ውስጥ ለመውደቅ እስከሚቀርቡ ድረስ፡፡ እሳቱ እያነሰ በሄደ ቁጥርም ወደ ዳሩ ይመለሳሉ፡፡ እኔም እነዚህ እነማን ናቸው? ስል ጠየኳቸው፡፡ እነርሱም … እነዚያን ራቁታቸውን በጉድጓዱ ውስጥ ያሉትን ወንዶችና ሴቶችን በተለመከተ እነርሱ በዚና ላይ የወደቁ ወንዶችና ሴቶች ናቸው በማለት መለሱልኝ፡፡ …» (ሰሒሕ ቡኻሪ)

በዚሁ በተመሳሳዩ ዘገባ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ ) እንዲህ ማለታቸው ተገልጿል፦(… እነዚያን በአስፈሪ ሁኔታ የተዋጡትን ሰዎች እስከማይ ድረስ ወደፊት መጓዛችንን ቀጠልንበት፡፡ እጅግ በካይ የሆነ ክርፋት አለባቸው፡፡ ክርፋታቸው የሠገራ ቧንቧን ይመስላል፡፡ እኔም እነዚህ እነማን ናቸው? ስል ጠየኳቸው፡፡ እነርሱም እነዚያ የወንድና የሴት ዝሙተኞች ናቸው በማለት መለሱልኝ፡፡» (ኢብን ኹዘይማና ኢብን ሂብባን የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሰሒሕ ነው ብለውታል)

በቀብር ላይ ስላለው ቅጣቶች በተመለከተ እዚህጋ ጨርሻለሁ ኢንሻ አላህ በአኼራ ውስጥ ስላለው ቅጣት ይቀጥላል።


👉ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር

በውስጥ መስመር ለምታውቋቸው ሁሉ ሼር አድርጉት ሼር ማድረጋችሁ ለአላህ ብላችሁ የመውደዳችሁ ምልክት ነው።


ከዚህ አስቀያሚ ቆሻሻ ዚና ውስጥ ሳታስቡት የገባችሁ ለመውጣት ከአላህ በታች እገዛ ካስፈለጋችሁ ኢንሻ አላህ በቀላሉ ተመካክረን ምትወጡበትን መንገድ እነግራችኋለን ጀዛከላህ በሚለው ሊንክ አናግሩኝ። ሚስጥራችሁ ሁሌም የተጠበቀ ነው!
👉 @jezakellah 👉 @jezakellah


telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
https://t.me/Tidar_Be_Islam
Onther channel 👇👇👇
https://t.me/latekrebu_zina
https://t.me/latekrebu_zina
❥::::::::::::ውዷ እህቴ ሆይ!:::::::::❥

📌ሳታገቢ ከዘገየሽ፣የሙእሚኖች እናት #ኸዲጃን_ረዲየላሁአንሃ_አስታውሽ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አገኘች
ጭራሽ ካላገባሽም፣መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ

አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ፣
ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ፣አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ፣አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት፣
ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ።
እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ#ሲሳይ☞ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ።☜☜

💍:::::::ቴሌግራማችን::::::::💍

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
☞☞:::::::::ልብ በል:::::::::::::☜☜

❥ ልዩ ሴት ከሆነች በቀላል አትገኝም!!

❥ ተራ ሴት ከሆነች ልዩ አትሆንም!!

❥ ዋጋ ካላት እርሷን ለማግኘት ተስፋ ልትቆርጥ አትችልም!!

❥ ግን ተስፋ ከቆረጥክ አንተ እራስህ ተራ ሰው ነህ ።

ሀያት ቢንት ኸዲር
🪴:::::የሱናዋ ቆንጆ::::🪴

ጠንካራዋ ወጣት በተውሒድ የፀናች፡
ከቢድዐ ርቃ ሱናን የጠበቀች፡
ቲፎዞ የማትሆን ለጥመት ቡድኖች፡
የሱና ተከታይ እህቴሥ እሷ ነች፡
ተውሒድና ሱናን አጥብቃ የያዘች፡
በኢሥላም ብርሀን ደምቃ የተዋበች፡

ሱና ሲነገራት ላይ ውሥጧ ሚፈካ፡
የቢድዐ ካዝና ያልሆነች ፋብሪካ፡

ተረት ለሚያወራ አድናቂ ያልሆነች፡
ሰለፍይዋ ጀግና እሷሥ እህቴ ነች፡
የጮኸው ሰው ሁሉ ደርሦ ማያሞኛት፡
ቁርዐንና ሀድሥ መረጃ ሚዳኛት፡
ሀታ አነጋገሯ የተሥተካከለ፡
የድምፆ ለዘብታ ወንድ ያላማለለ፡
ንግግሯ ቁጥብ " ሰለፍይ" የሆነች፡
እውነቱን ልናገር ይህች እህቴ ነች፡

በሰለፎች መሥመር በጠራ አቂዳዋ፡
ከቢድዐ አንጃወች ታጋይ ለሱናዋ፡
በኢኽቲላጥ ቦታ አትገኝም እሷ፡
የሱና ወጣት ነች ሀያሉን ፈጣሪ ትፈራለች ነፍሷ፡

ባለንበት ዘመን በሱና ላይ ፀንታ እንግዳ የሆነች፡
እኔም ወንድሟ ነኝ እሷም እህቴ ነች፡
እናም እህቶቸ!
አቧራው ተነሥቶ ቢድዐ የወረሰው ሱናው እሥኪመጣ፡
እውቀትን ፈልጉ በተውሒድ ላይ ፅኑ የፈለገው ይምጣ፡

የሀቅ ዘበኛ የቢድዐ ጠላት፡
እውነተኛ ቆንጆ ሱንይ እህቴ ናት፡
የእውነት ዘብ ጠባቂ ወጣቷ ኮረዳ፡
ለእምነቷ የቆመች ይህች ነች አራዳ፡
የጥመት መፍለቂያ…
ቢድዐ ማሥታወቂያ ያልሆነች ኮረጆ፡
እህቴማ እርሷ ነች የሱናዋ ቆንጆ፡

በወንድም ኑረዲን

💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
ኑ ሙጢቆሎ መስጂድ በጋራ እንገንባ

ምንም እንኳን ለግዜዉ ቆርቆር ተደረጎ ለግዜዉ ቢሰራም አሳሳቢዉ ጉዳይ ግን ቦታዉ የተገዛዉ በዱቤ ነዉ።አራት_መቶሺ ብር ነዉ ይህ አልተከፈለም።

ኑ የአላህን ቤት ተባብረን እንገንባ አራት መቶ ሺብር ያልተከፈለ በዱቤ የተገዛ የመስጅድ ቦታ ኑ አብረን እንክፈል ።
ኑ በኼይር ስራ ለይ እንተባበር ።
ጌታችን አላህ እንድህ ይላል፡–

ﻭَﺗَﻌَﺎﻭَﻧُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺒِﺮِّ ﻭَﺍﻟﺘَّﻘْﻮَﻯ ﻭَﻟَﺎ ﺗَﻌَﺎﻭَﻧُﻮﺍ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟْﺈِﺛْﻢِ ﻭَﺍﻟْﻌُﺪْﻭَﺍﻥِ ﴾

በመልካም ነገር እና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዲ ተጋገዙ በመጥፎ ነገርና አላህን በማመፅ መረዳዳት ተጠንቀቁት
የአጂሩ ተካፋይ ለመሆንና ጀነት ውስጥ ቤት እንድገነባልን ከፈለግን ስላችንን ለአላህ ብቻ ማድረግ እንዳለብን የሚጠቁም ነብያዊ ሀዲስ እነሆ፡–


ﻭﻓﻲ ﺍﻟﺼﺤﻴﺤﻴﻦ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻَﻠَّﻰ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻠَﻴْﻪِ ﻭَﺳَﻠَّﻢَ
ﻗﺎﻝ : ‏« ﻣَﻦْ ﺑَﻨَﻰ ﻣَﺴْﺠِﺪًﺍ =>(ﻳَﺒْﺘَﻐِﻲ ﺑِﻪِ ﻭَﺟْﻪَ ﺍﻟﻠَّﻪِ)

ኑ ሙጢቆሎ መስጅድ በጋራ እንገንባ

የቻላችሁትን በመነየት የኼይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ 👇👇👇

የጋር አካዉን #ሰይድ ሁሴን እና ሰይድ ኡመር 👇👇account

👉1000399504833

አዋሽ ባንክ #01410756110100 ሸህ ሰይድ ሁሴን 2 አብደረህማን አሊ 3 ሙሀመድ ይማም 4 አደም አሊ

📲ስልክ ቁጥር 0920444162 ሸህ ሰይድ ሁሴን

2☞0911976497 ሙሀመድ ይማም

3 ☞ +251927357887 አደም አሊ
#ሼር በማድረግም ተባበሩን

ቴሌግራማችን👇👇👇

t.me/+1Agm25TUaPpjZmRk
t.me/+1Agm25TUaPpjZmRk
❥:::::::::::ዉዴታ:::::::::::::❥

☞ሰዎችን መውደድ ብቻ በራሱ በቂ አይደለም፡፡ ነገር ግን የምንወዳቸው መሆኑን መግለፅ ይኖርብናል፡፡

<የምትወዱትን ሰው እንደምትወዱት በግልፅ ንገሩት ግንኙነታችሁን ለማጠናከር ይረዳችኃልና!> ረሡል ﷺ

አዎን ፍቅር [መውደድ] በልብ♡ነው፡፡ ነገር
ግን ሰዎች የፍቅሩን ምልክት በአካል ላይ
ተገልፆ ማየትን ይወዳሉ፡፡

የውስጥን አዋቂ አላህ ብቻ ነው፡፡ሰው መወደዱንና መፈቀሩን የሚያውቀው በተግባርና በንግግር
ሲገለፅለት ብቻ ነው፡፡

💍:::::ቴሌግራማችን:::::::💍

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
👉ሴት ልጅ ከሀይዷ ከጠራችና ደሙ ከተቋረጠ በኋላ መታጠብና ኢባዳዋን መቀጠል ይኖርባታል
👉ደሙ ከተቋረጠ በኋላ ለሚወጣው ፈሳሽ ቦታ ልትሰጠው አይገባም።
👉ደሙ ከተቋረጠ በኋላ የሚፈሰው ፈሳሽ ሁክሙ እንደ ሽንት ነው የነካው ሰውነቷም ሆነ ልባሷን በማጠብ እስቲንጃእ በማድረግ በኢባዳዋ መቀጠል አለባት
👉ስለዚህ አንድ ሴት ከሀይድ መጥራቷን ምታረጋግጠው ደሙ በመቋረጡ እንጂ ከዛ በኋላ በሚፈሰው ፈሳሽ እንዳልሆነ ልታውቅ ይገባል

🎙 ج/ الشيخ العلامة الإمام:
محمد بن صالح العثيمين
-رحمه الله تعالى-

t.me/Tidar_Be_Islam
t.me/Tidar_Be_Islam
🚫::::::::አይሆንሽም::::::::::🚫

ሱሪ እየገተተ የሚቁለጨለጨው፡
ሱናውን ተቃርኖ ፂሙን የሚላጨው፡
በለሥላሣ ድምፁ የሚወሰውሥሽ፡
ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡

የነብዩን ሱና በቢድዐ የተካ፡
ሹብሀ የሚረጭ ሥሜቱን ሊያረካ፡
ሁሌ የሚጮኸው ሥለፖለቲካ፡
ሀያሉን ፈጣሪ አላህን ያመፀ፡
ሱናን እየተወ ቢድዐን የቀረፀ፡

እንድህ አይነቱ ሰው እንደት ይሆንሻል፡
የሱናዋን ወጣት እንደት ያገባሻል??
የቢድዐው ቅርጫት ለአንችኮ አይሆንሽም፡
ለሱናዋ ጀግና ለባለ ኒቃቧ አወ አይመጥንሽም፡

አይሆንሽም!!
አይመጥንሽም!!!
ገና መጀመሪያ ትዳር ሲጠይቅሽ፡
መንሀጂ አቂዳውን ማጣራት አለብሽ፡
ገባሽ? 📌

በሥልክ ደውሎ የሚወሰውሥሽ፡
ሊያማልልሽ እንጂ አይደለም ሊያገባሽ፡
እንደሚፈልግሽ ወሬውን ከሰማሽ፡
ሀረካ ሰከናው ሁኔታው ከገባሽ፡
በቶሎ አሥቀድመሽ አትወሥኝ በቅፅበት፡
ይሆናል አይሆንም በጥልቅ አሥቢበት፡

አሥተውይ እህቴ ዘለሽ እንዳትገቢ ፡
ጀግና ወጣት እንጂ ፈሪ እንዳታገቢ፡
የቢድዐ አቀንቃኝ ፈሪ ነው ቦቅቧቃ፡
መንገዱ የጠፋው ታጥቦ ወደ ጭቃ፡

አጋጣሚ ሆኖ ቆርጦ ቢቀርብሽም፡
እርግጠኛ ሁኝ ይህ ሰው አይሆንሽም፡
አትቅረቢው አያዋጣሽም፡
ተጠንቀቂው ደባል እንጂ ባል አይሆንሽም፡

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
🚫ኢስላም ከዘረኝነት የፀዳ ነዉ።🚫

አጠር ያለች መልክት 👆👂👂👈
👌በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ

ኢማም አልባኒ(ረሂመሁላህ)
አንድ ነጭ (ፈረንጅ)ጥቁር ሰዉ ላይ በቆዳ ቀለመጀ የተነሳ ቢያላግጥበት(ቢስቅበት፣ቢያሾፍበት)ወይንም በተገላቢጦሹ(ጥቁሩ ነጩ ላይ ቢስቅ)፣ይህ ማለት እነሱን የፈጠራቸዉ አላህ ላይ ነዉ የሚያሾፉት!!!!

(ሲልሲለት አል_ሁዳ ወኑር :24:)

📩:::::ቴሌግራማችን:::::::📩

t.me/Darul_Islam_channal
t.me/Darul_Islam_channal
Audio
☑️ አንዲት ሴት ቢክራ ናት ብሎ ሊያጫት ሰው ቢመጣ ልትዋሸው አይገባም። አይፈቀድምም። ቢክራ ነሽ ወይ ስትባል ከሆነች አዎ ማለት ካልሆነች ደሞ አይደለሁም ማለት አለባት። ልትዋሽ በፍፁም አይፈቀድላትም። ምክንያቱም በኋላ ብዙ ችግር እንዲፈጠር ያደርጋልና።

➡️ ነገር ግን ቢክራነቷን እንዴት እንዳጣች ሰበቡና በማን እንዳጣች መናገር የለባትም። በሀራም መልኩ እንኳ ቢሆን ያጣችው ድንግል ያለመሆኗን ከተናገረች በቂ ነው። ተውበት ካደረገች ለምን አደረግሽው ተብላ ልትወቀስም አይገባም። ወንጀል የፈለገ ቢገዝፍ ተውበት ከተደረገ አላህ ተውበት ተቀባይ ነውና።

የዘመኑ ሴቶች በህክምና የሚያሰሩት ቢክራነት (ቢክራን መመለስ) ይህ ፈፅሞ አይፈቀድም። ማጭበርበር ነው። ይህ ተግባር ብዙ ኢማናቸው ደካማ የሆኑ ሴቶች አታሏል። ሴቶች ወደ ዝሙት እንዲገቡ አድርጓል። የትም በመንዘላዘል ማግባት ስፈልግ ድንግልና አሰራለሁ (ወይም በህክምና አስመልሰዋለሁ) ብለው እንዲያስቡ አድርጓል።

📚 فضيلة الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
ሴት ልጅ ዳዕዋ ማድረግ ትችላለችን?

በኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም ሀፊዘሁሏህ

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
❥:::::ትክክለኛ አማኝ ሴት ልጅ::::::::❥

❥ለትዳር መስፈርቷ ዲን ነዉ ።
ዲን የለለዉ ሀብታም ወንድ አትፈልግም።

❥ እሷ የምትፈልገዉ ዲነኛ የእዉነት የሚወዳት ሁል ግዜ ከጎኗ የሚሆንን ወንድ ነዉ❥

ሀላሊ ብር ሳይሆን ካንተ የምፈልገዉ #ዲን ነዉ።
ከወደዱት #ሼር የድርጉት👈

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
Audio
🍃ምን ነካሽ እህቴ ??

💍ምርጥ ግጥም 👆👂👂

🍃በወንድም ሙባረክ 👍

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃
በሳዑዲ አረቢያ አዲስ የዙልሂጃ ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሂጃ ወር ነገ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 አንድ ብሎ ይጀምራል!

ከነገ ሐሙስ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ
#አስር_ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው!

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam🌸🍃
📌::የሚወድሽ ብሆን ኑሮ::📌

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ዝምብሎ በከንቱ ጊዜ ማሳለፊያዉ እንድትሆኚ አይፈቅድም ነበር።

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ፍቅርሽን ባልገነባዉ
ነበር በስልክ ለሊት ለሊት ላይ።

☞የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን… በየ መንገድ ዳሩና በየ ዛፉ ስር ሊያገኝሽ ባልቀጠረሽ ነበር።

☞የእዉነት ቢወድሽ አላህን በራስሽ ላይ እንድታስቆጪ አያደርግም ነበር ሀራም ነገር እየነካ።

☞የእዉነት ቢወድሽ የመስኮትሽን በር አያንኳኳም ነበር የበሩ መግቢያዉ ሰፊ ከመሆኑም ጋር።
ንቂ_ውዴ_ከዚ_ከለሊት_እብደትና_ቅዠት

☞እሱ የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ኑሮ አላህ በለመነ ነበር በሰላቱ ሱጁዶች ሀላሉ የብቻዉ እንትሆኚ
አላህን እንዳያምፅ በፈራና በሀራምም ላይሆንሽ አብሮሽ መሆንን አይመርጥም ነበር።

የእዉነቱን ወዶሽ ቢሆን ብቻ!

💍::::::::Telegram:::::::💍

@Tidar_Be_Islam
@Tidar_Be_Islam