U are the next
138 subscribers
202 photos
62 videos
25 files
150 links
አሁን የእርሶ ተራ ነው በቃ መነሳት እንጀምር ወደፊት
በአላህ ፍቃድ ... ኢንሻአላህ እንደርሳለን 🍊

Comment @tergnaw
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ነበር የፖሊሶቹ ድርጊት

የወለደችው ሴት መሆኗን የረሳ ውዳቂ ፖሊስ።

በልመና አንጀቷ የታጠፈን እናት በልጇ ፊት እንዲህ አካሏን መስበር እንዴት ልብ ይሰብራል።😭😭
@Tergnaa
@Tergnaa
Join & shear
Forwarded from U are the next (AM Tz)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
As wr wb metayt yalebt video nw sele #MAWLID 💕💘💖
Ajib eko nw werquch yehe hulu afkari eyale ezh shrk mnmn yelalu ere allah yewfkn
@tergnaa
@tergnaa join belu
የቀን ስራህን ከጨርክ በኋላ
አላህ ፊት የምትቆምበት መስገጃህ ላይ
እረፍት እንደምታገኘው ሌላ ቦታ ላይ አታገኝም ።

{إِنَّ نَاشِئَةَ اللَّيْلِ هِيَ أَشَدُّ وَطْئًا وَأَقْوَمُ قِيلًا}
"የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡"
[ሱረቱል ሙዘሚል:6]

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Aselam alykum werhamtulahi WEBRKATU shek Tahjun ye wollo enqu ye Ethiopian🇪🇹 telek ulema nebr MAWLID lay sele resul selewalheweslm😍 talaknet ke Quran &hadis yargut tergib adera hulachum fatiya le esachwum le hulum kedamiwch Muslim ruh mekrat endarsu elalw
@Tergnaa
@Tergnaa join & shear
@Tergnaa nen enem anchm antem
እንኳን ለኛ ምርጡ ነቢ ለኛ ተፈቃሪ ለኛ አፍቃሪ ናፋቂ ተናፋቂ ለአለሙ ቆንጆ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ለተወለዱበት ወር በሰላም አደረሳቹ 😍
@tergnaa
@tergnaa
Forwarded from Deleted Account
Forwarded from ABUDI PROMOTION 😎
ውዶቼ 😍ይህ ቻናል እንዳያመልጣችሁ

#habibi መቼስ ሀላልህን ለመግለፅ ቃላት ያጥሩሀል ቢሆንም ድንቅ የሆኑ ንግግሮችን እዚህ ቻናል ላይ ታገኛለህ 🌺🌺🌺🌺

#ውዷ_እህቴ🧕 ይህን ቻናል በጣም ትወጂዋለሽ እንደምትወጂው አልጠራጠርም 🌼🌼🌼🌼

#ከዚህ_በላይ_ምንም_አልላችሁም_ውዶች_ገብታችሁ_እዩት
Forwarded from Deleted Account
*_መዉሊድ_በመረጃ_ክፍል_* 3️⃣

بَيَانُ جَوَازِ الاحتِفَالِ بِالمَولِدِ وَأَنَّ فِيهِ أَجْرًا وَثَوَابًا
#መዉሊድን_ማክበር_በሸሪዓችን _እንደሚፈቀድና_በማክበሩም ምንዳና አጅር እንዳለዉ የሚገልፅ ማብራሪያ
#مولد_عمل_يحبه_الله_ورسوله
መውሊድ(ማክበር) አሏህ እና መልእክተኛው ዘንድ የተወደደ ስራ ነው!
#የጥሩ_ቢድዓ_ማስረጃ_ከሶሐበቶችና_ከሰለፎች_ማስረጃ_ከክፍል2️⃣የቀጠለ.........
ዉ ደግሞ ኢማሙ ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ፦ እንደሚታወቀው ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ሶሐባዎቻቸውን ሲያስተምሩ የነበረው ቁርአንና የሳቸውን ንግግር (ሐዲስ )ነው።ከዚያ ውጭ የአረበኛ ቋንቋ ሰዋሰው(ነሕዉ) አልነበረም ።በተመሳሳይ በ3ቱ የነብዩ ምትኮች የመሪነት ጊዜ በሰይዲ አቡበክር፤በሰይዲ ዑመር፤በሰይዲ ዑስማን ረዲየሏሁ ዐንሁማ አጅመዒን የኸሊፋነት ጊዜም አልነበረም ።ለመጀመሪያ ጊዜ ያስጀመሩት አቡል አስወድ አል አንደሉሲይ የሚባሉ ታቢዒይ ባቀረቡት ሀሳብ መሰረት በ4ኛው የሙስሊሞች መሪ በሰይዱና ዐልይ ኢብን አቡ ጧሊብ ኸሊፋነት ጊዜ ነበር፡፡ ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ግን አልሰሩትም ስሩትም ብለው አላዘዙም።ታድያ መዉሊድ ከልካዮች ይህን ሁሉ እየተጠቀሙ መዉሊድ ላይ ብቻ ለምን ይዘላሉ?? #ግልፅ_ነዉ_ሸይጧንም_ሐቢቢ_ሲወለዱ_እርር_ቅጥል_ብሎ_ጮሀል_አይድነቃችሁ🤷‍♀🤷‍♀
ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረዲየሏሁ ዐንሁ ደግሞ አዛን የሚደረግበት ሚናራዎችና ኢማም የሚያሰግድበት ሚህራብን አሰርተዋል።በረሱሉ ጊዜ አልነበረም፡፡

ዐብዱሏህ ኢብኑ ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ ታላቁ ሶሐብይና የምእመናን መሪ የሆኑት የሰይዱና ዑመር ኢብኑል ኸጧብ ልጅ የሆኑት አቡዳውድ በሱነናቸው ላይ በዘገቡት ከሶላት ክፍል ከሆነው ተሸሁድ (አተሒያቱን መቅራት )ላይ የመጨረሻ ላይ አሽሀዱ አላኢላህ ኢለሏህ ከሚለው በኃላ " #ወሕደሁ_ላ_ሸሪከለህ " የሚለውን እኔ ነኝ የጨመርኳት ይሉ ነበር።ይህንን ግን ከሳቸው በፊት የሰራው የለም ነበር እሳቸው ግን አዲስ ነገር ያውም በሶላት ላይ ጨምረዋል ።ይህ ግን ቁርአንና ሐድስን የማይጋጭ ስለሆነ ማንም የተፃረረው የለም።እነሱስ ይቃወሙ ይሆን??

ያሕያ ኢብኑ የዕመር ረዲየሏሁ ዐንሁ፦እንደሚታወቀው በረሱልም ይሁን በ4ቱ ኸሊፍዋች ጊዜ ቁርአን ሲፃፍ ያለ ነጠብጣብ ነበር ።ምሳሌ ታእ ና ባእ ያለ ምንም ነጠብጣብ በተመሳሳይ ይፃፉ ነበር ።ይህን ነጠብጣብ ለመጀመሪያ ጊዜ እንድቀመጥ ያደረጉት ያሕያ ኢብኑ የዕመር የሚባሉት ታላቅ ታቢዕይ ነበሩ።
#ቢድዓ_ለሁለት_እንደሚከፈል_የተናገሩ_ከሰለፎች_ማስረጃ
ታላቁ ሰለፍ የሆኑት ኢማሙ አሻፊዒይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንድህ ብለዋል፦
#قال_الإمام_الشافعي_رضي_الله_عنه_المحدثات_من_الأمور_ضربان_أحدهما_ما أحدث_مما يخالف كتابا أو سنة أو إجماعا أو أثرا فهذه البدعة الضلالة #واثانية_ما_أحدث_من_الخير ولا يخالف كتابا أو سنة أو إجماعا وهذه محدثة غير مذمومة #رواه البيهقي بالإسناد الصحيح في كتابه مناقب الشافعي.
ትርጉም፦ግኝቶች(ቢድዓዎች)በአጠቃላይ በሁለት ይከፈላሉ፡፡አንደኛዉ ቁርእንን ወይም ሐዲስን ወይም ኢጅማዕን(የዑለሞች የጋራ ስምምነት)ወይም ሶሐበቶች ከነበሩበት ጋር የሚቃረን ነዉ፡፡ይህ ደግሞ የጥሜት ቢድዓ ነዉ ሁለተኛዉ ደግሞ ከመልካም ነገር የተገኘ ሲሆን ከቁርአንም ከሐዲስም ሆነ ከኢጅማዕ(ከዑለሞች የጋራ ስምምነት)ጋር አይጋጭም፡፡ይህ ደግሞ የማይወገዝና ጥሩ ቢድዓ ነዉ፡፡ ይህንን ንግግራቸዉን ኢማሙ በይሀቅይ ሶሒሕ በሆነ ሰነድ መናቂቡ አሻፊዒይ በተሰኘዉ ኪታባቸዉ ላይ ዘግበዉታል፡፡እንግድህ ኢማሙ ሻፊዒይ ቢድዐ ለሁለት እንደሚከፈል በቀላሉ አስረዱን፡፡ #አንጃዎቹ_በሐቢቢ_ሐዲስ_ላይ_ለማጭበርበር_ቢሞክሩም_አልተሳካላቸዉም_ሐቢቡና ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ ሲሉም ለኢማሙ ሻፊዒይ መስክረዉላቸዋል፦
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم #عالم_قريش_يملأ_طباق_الأرض_علما
የቁረይሽ ዐሊም የሆነ ምድርን በዒልም ይሞላታል፡፡ ቲርሚዚይ በዘገቡት ሐዲስ የተፈለጉበት ኢማሙነ ሻፊዒይ ናቸዉ በማለት የሐድስ ሊቃዉንቶች(ሙሐዲሶች) በጋራ መስማማታቸዉ የታወቀ ነዉ፡፡ኢማሙ በይሀቅይ ደግሞ በታማኝነታቸዉና በፍትሀዊነታቸዉ በዐሊሞች ስምምነት ከተመሰከረላቸዉ ከታወቁት ሐፊዞች ዉስጥ አንዱ ናቸዉ፡፡

#....ኢንሻ_አሏህ_ክፍል (4️⃣) ይቀጥላል...
Join on telegram
@Tergnaa
https://t.me/tergnaa
https://t.me/tergnaa
🌿🌿ሀያት ሚዲያ🌿🌿

በነብዬና ﷺ በእናቴ ዓኢሻ መካከል ሰዋዊ
ግጭት ተፈጠረ...የአዒሻ አባት አቡበክር
ሊያስታርቁ ጎራ ሲሉ የልጃቸው ዓኢሻ ድምፅ
ከረሱልﷺድምፅ በጣም ከፍ ብሎ ስትከራከራቸው
ሰሙ...በጣም በመናደድ .. ሊመቷት ሲመጡ
ረሱሉﷺ በመሀል ገቡና ከለከሉት እጁን ያዙት😊
እናታችን ዓኢሻም ከረሱሉ ﷺ ጀርባ ተደበቁ☺️
አብበክርም እንደተቆጡ ቤቱን ለቀው ሲወጡ
ረሱሌﷺ ወደ እናቴ ዓኢሻ ዞር አሉና...
"ከአባትሽ እንዴት አድርጌ እንዳ ዳንኩሽ አየሻ!?"
አሏት🥰 ...ፀብም በረደ ሰላሙም ፍቅሩም ቀጠለ🤗
የኔ ጥበበኛው ነብይ🧡🤩
اللهم صلى وسلم على سيدنا محمد🧡

Abdu😍😍

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
ወንድምህ ተቸግሮ ተጨንቆ ካየኸው
አብሽር ፈረጃው ቅርብ ነው በለው
ከባድ ሁኔታ ውስጥ ስታየው
አብሽር ገር ይሆናል በለው
ገራ ገሩ ውዱ ነብይህ ﷺ
ማበሰርን ይወዱ ነበር
አብሽር ማለትንም ያበዙ ነበር
" አበስሩ አታስበርግጉ
አግራሩ አታካብዱ " የከውኑ ሞገስ ﷺ
ረሱለህ ﷺ ብዙ ሀላፊነትና ችግር
ተሸክመው ሳለ ፈገግታና ይበዙ ነበር🥰
አንተስ !?😊

@abdu 😍
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
🌸ሀያት ሚዲያ🌸

ችግር በበዛብህ ጊዜ ያ መልካሙን አርዓያህን
ነብይህን አስታውስ ። ገና በጨቅላ ዕድሜያቸው
የቲም ሆኑ።ድግምተኛ፣እብድ፣ውሸታም… ተባሉ
ክብራቸውን ጎደፈ፣ ጥርሳቸው ተሰበረ፣በድንጋይ ተፈነከቱ፣ከሀገራቸው አባረሯቸው፣ሊገድሏቸውም
ሞከሩ… ድሀ ሆነው ይህችን ዱንያ ኖሯት
ከረሀብ የተነሳ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ ያስሩ ነበር
ከ7 ልጆቻው ስድስቱን አጡ😔… ይህን ሁሉ
መከራን ተጋፍጠው አላህን አመስጋኝ ነበሩ😍
አርዓያህ ሀቢቢ ናቸው? ለችግሮችህ አመስጋኝ
ነህ? ወይስ አማራሪ?

መልካም ኢስነይን😊


https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
ያረሱለላህ! ችግርም ህመምም የለብኝም ...
ነገር ግን እርሶን ካላየው በናፎቆት እታመማለሁ
እስከማገኞ ጭርታው ይጠናብኛል "🥺
ታላቁ ሰሃባ ሰውባን ኢብኑ ቡጅዱድ

በተናፋቂው ረሱሌ ላይ ሰለዋትን እናብዛ🥰
صلى الله عليه وسلم🧡

@ ❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
ከደጋጎቹ አንዱ ለ ልብ ወዳጁ እንዲህ ሲል ጠየቀው ... እስቲ ሰለጀነት ውብ ፀጋ አውጋኛ ?
ወዳጁም እንዲህ ሲል ታሪካዊ ንግግሩን በማራኪ አንደበት መለሰለት " ጀነት ውስጥኮ መልክተኛው ﷺአሉ " ፈያ ራህማን ምንኛ ውብ ና ማራኪ መልስ ነው
وفيها رسول الله صلى عليه وسلم 🧡
ቢአቢ ሁወ ወኡሚ ያረሱለላህ 🥰

ያረህማን በጀነት ጉርብትናቸውን አትንፈገን

@❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
አላህ ረሱሉን ﷺ አስመረጣቸው...
ግማሽ ኡመትህ ጀነት ከሚገባ አልያም ሸፈዓ?

ረሱሌምﷺ ሸፈዓን መረጡ🤗

{لَقَدْ جَاءَكُمْ رَسُولٌ مِّنْ أَنفُسِكُمْ عَزِيزٌ عَلَيْهِ مَا عَنِتُّمْ حَرِيصٌ عَلَيْكُم بِالْمُؤْمِنِينَ رَءُوفٌ رَّحِيمٌ}
"ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት) ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ በእርግጥ መጣላችሁ፡፡"
[ሱረቱ ተውባ:128]

@❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
የምድር የአላህ እዝነቱ ረሱሌ ናቸውﷺ
የምድር ላይ ትሩፋት እርሳቸው ናቸው
እንዴት የርሳቸው እመት በመሆናችን አንደሰት
እንዴት የርሳቸው ኡመት በመሆናችን አንገናትችንን
ቀና አናድርግ...

قُلْ بِفَضْلِ اللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا
"«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡"
[ሱረቱል ዩኑስ:58]

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
እዝነት ያውም የአላህ እዝነት ረሱሌﷺናቸው
አላህ እናት ለልጇ ከምትዝነው በላይ አዛኝ ነው
ለዚህም ማሳያ ረሱሌን ﷺ ልኳል🥰🥰

{وَمَا أَرْسَلْنَاكَ إِلَّا رَحْمَةً لِّلْعَالَمِينَ}
"(ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጅ አልላክንህም፡፡"
[ሱረቱል አንቢያዕ:107]

https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ላይ ረሱሌ እነሰዲህ ይላሉ...
"ከኡመቶቼ ሁሉ ለኔ እጅግ የበረታ ፍቅር ያላቸው
ከኔ ብሃላ የሚመጡ ሰዎች ናቸው...ከነርሱ አንዱ
ቤተሰብንና ንብረቱን ሰውቶ እኔን ማየት ይወዳል"
የከውኑ ሞገስ ረሱሌﷺ

ወላሂ ወላሂ እርሶን ማየት ናፍቀናል ረሱሊ ﷺ🥰🥺

❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️

👇👇👇
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
ዱንያ ውስጥ በጣም ከሚያስፈልጉ
ነገራቶች አንዱ አላህ ጭንቀታችን
እንዲያስግወድልን ነው ...
አኺራ ላይ ደግሞ አላህ ወንጀሎቻችን
ይቅር እንዲለን ነው ...
ሁለቱም ደግሞ ሚገኙት
በረሱል ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን
በማብዛት ነው
صلى الله عليه وسلم🧡
በሰለዋት የደመቀ ከጭንቀት የፀዳ ምርጥዬ ጁሙአ 🥰

❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
"ሙእሚን በትንፋሹ ልክ በረሱልﷺ ላይ ሰለዋት
ቢያወርድ የሳቸውን ሃቅ መወጣት አይችልም "
ኢብኑል ቀይም 🥰
صلى الله عليه وسلم 🧡

❤️ሰላም ይድረሶት ሆዴ❤️
👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
🌸🌾اَللهم
🌸🌾صل
🌸🌾علی
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾 و علی
🌸🌾آل
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾كما صليت
🌸🌾على
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾وعلى آل
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾إنك حميد
🌸🌾مجيد
ـ

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱

━─━────༺༻────━─━
❥:::::::::::::::ሀያት ሚዲያ::::::::::::❥
━─━────༺༻────━─━
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa
https://t.me/joinchat/VeLCfoFbmB30SpQa