Temari News
128K subscribers
200 photos
1 video
112 files
53 links
ተማሪዎች ነክ መረጃ የምታገኙበት ቻነል!
- ስለ 12ኛ ክፍል ውጤት
- ስለ Remedial
- ስለ Exit exam
- ስለ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ
- ለሁሉም ደረጃ ተማሪዎች Notes

Contact: @Shimshon01
If not online: @BihereZ
Download Telegram
የትምህርት ሚኒስቴር በባሕር ዳር ከተማ በ 1.4 ቢልዮን ብር ወጪ የሚገነባውን የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ።

በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎችም የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ተገኝተዋል።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤33👏25👍6🤩6👌2
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጂኦተርማል ኢንጂነሪንግ እና በጂኦተርማል ጂኦሳይንስ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ለመጀመር የውጪ ስርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሒዷል።

በዩኒቨርሲቲው የማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣት እና ማበልፀግ የልህቀት ማዕከል የውጪ ስርዓተ ትምህርት ግምገማውን አድርጓል።

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከማዕድን ሚኒስቴር ከቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ኦፐሬሽንስ እና ከኮርቤቲ ጂኦተርማል የተውጣጡ ባለሙያዎች በስርዓተ ትምህርት ግምገማው ተሳትፈዋል።

የሚጀመሩ የማስተርስ ፕሮግራሞች
✔️ MSc in Geothermal Geoscience
✔️ MSc in Geothermal Engineering

የሚጀመር የፒ.ኤች.ዲ. ፕሮግራም
✔️ PhD in Geothermal Geoscience

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤33👍5👏2🔥1
#Y12HMC

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዲግሪ ፕሮግራም (Doctor of Medicine) ለመማር ላመለከቱ የምልመላ ጊዜው መራዘሙን ገልጿል።

የፅሑፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 👇
ሰኞ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም ጠዋት 2:00 ሰዓት

የቃል ፈተና የሚሰጥበት ቀን 👇
ሐሙስ ጥቅምት 05/2019 ዓ.ም ጠዋት 2:00 ሰዓት

አመልካቾች የተጠቀሱትን ቀናት በማወቅ ለፈተናዎቹ ዝግጅት እንዲያደርጉ ኮሌጁ አስገንዝቧል።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👏2👍1
#AmboUniversity

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራሞች ቅበላ ላገኙ አመልካቾች ጥሪ አድርጓል።

በምስሉ ላይ በተገለፁት 16 የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ቅበላ ያገኛችሁ አመልካቾች ከመስከረም 26-28/2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

አመልካቾች በተገለፁት ቀናት ብቻ ሪፖርት እንዲያደርጉ ያስገነዘበው ዩኒቨርሲቲው፤ ትምህርት ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ገልጿል።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍3👏2
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#RayaUniversity

ራያ ዪኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎቹ እና በ2018 ሪሚድያል ፕሮግራም ተከታትሎ ማለፊያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ቀናት ከጥቅምት 16 እስከ 18 /2019 መሆኑን አሳዉቀዋል።

ለተጨማሪ መረጃዎች ፎቶውን ይመልከቱ።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤33👍5👏1🤩1👌1
🔥📚 ለፈተና ዝግጅትህ ትክክለኛውን ቦታ እየፈለግክ ነው?

🎯 Dambal HD Press አፕሊኬሽን ከ12ኛ ክፍል Matric/Entrance እስከ University Exit Exam፣ GAT & NGAT፣ Remedial፣ COC፣ UAT፣ የባንክና የሥራ ቅጥር፣ Ethiopian Airlines፣ የመንጃ ፍቃድ እና ሌሎችም ፈተናዎችን በአንድ ቦታ ያቀርብልሃል። 🚀

✅ የቀድሞ ዓመታት ጥያቄዎች
✅ በፈተና መልክ ልምምድ
✅ መልስና ማብራሪያ
✅ ብዙ የፈተና ዝግጅቶች በአንድ Platform
✅ በ300 ብር ብቻ💰

🛒 Application 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dambalhdpress

✈️ Telegram:👉 t.me/dambalexam_bot

🌐 Website:👉 dambalhdpress.com

🔗ጊዜህን አታባክን! የቀድሞ ጥያቄዎችን በመስራት የፈተና ዝግጅትህን አሻሽል።

🚀 Dambal HD Press — ዝግጅትህን ወደ ስኬት ቀይር! 📔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🔥1
#ማስታወሻ

ደባርቅ ዩኒቨርስቲ አዲስ የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችንና በደባርቅ ዩኒቨርስቲ የሬሜዲያል ትምህርት ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎችን በመስከረም 28 እና 29/2019 እንደምትገቡ አሳውቆ ነበር::

እስካሁንም ድረስ ተራዝሟል የሚል ማስታወቂያ አልወጣም::

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19👍10🔥1
የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች በዕጩ መምህርነት ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች መወዳደሪያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ ለሁሉም ክልሎች እና ለከተማ አስተዳደሮች የትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ይፋዊ ደብዳቤ፤ የመቁረጫ ነጥቡ የተወሰነው የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታ እና የ2018 ዓ.ም የፈተና ውጤት ባገናዘበ መልኩ መሆኑን ገልጿል።

በዚህም መሰረት በዲፕሎማ (12+2) እና በሰርተፊኬት (12+1) የሙያ ስልጠናዎች መግቢያ ነጥብ እንደሚከተለው ተወስኗል፦

ለዲፕሎማ (12+2) ፕሮግራም ፦

◦ ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 215 እና ከዚያ በላይ

◦ ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 205 እና ከዚያ በላይ

◦ ለአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ወንድና ሴት ተማሪዎች 185 እና ከዚያ በላይ

◦ ለአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች 185 እና ከዚያ በላይ

◦ በተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ አካል ጉዳት ያለባቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 185 እና ከዚያ በላይ

◦ በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውራን ወንድና ሴት ተማሪዎች 150 እና ከዚያ በላይ

ለሰርተፊኬት (12+1) ፕሮግራም ፦

- ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 210 እና ከዚያ በላይ

- ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 195 እና ከዚያ በላይ

- ለአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች 180 እና ከዚያ በላይ

- ለአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች ተፈታኞች 180 እና ከዚያ በላይ

በደብዳቤው ላይ እንደተመለከተው፣ ይህ የተወሰነው መቁረጫ ነጥብ የሚያገለግለው ለ2019 ዓ.ም (2018 ዓም የ 12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ለወሰዱ) የዕጩ መምህራን ውድድር ብቻ ሲሆን፣ ሌሎች መስፈርቶች በዕጩ መምህራን ምልመላና መረጣ መመሪያ መሰረት ተግባራዊ እንደሚደረጉ ተጠቅሷል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደብዳቤውን ትክክለኝነት ከትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል።

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤58👍4👏1
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#HaramayaUniversity

በ 2019 ዓ.ም በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ቅድመ ምረቃ (Freshman) ተማሪዎች በሙሉ

✔️ መግቢያ ቀን ከ ጥቅምት 05-08/2029 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃዎች ፎቶውን ይመልከቱ።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16👍6👏4
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#KabriDaharUniversity

ቀብሪደሃር ዪኒቨርሲቲ
✔️ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች
✔️ በ2018 ዓ.ም ሪሚድያል ፕሮግራም ተከታትለው ማለፊያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች
✔️ በ 2019 ዓ.ም በሪሚድያል ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርስቲው የተመደቡ ተማሪዎች

ወደ ግቢ የሚገቡበት ቀናት ጥቅምት 2 እና 3 /2019 ዓ.ም መሆኑን አሳዉቋል።

ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14👍2👏2
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#HawassaUniversity

ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ (freshman) ተማሪዎች ወደ ግቢ የሚገቡበት ቀናት ጥቅምት 3 እና 4/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳዉቋል።

📌የምዝገባ_ቦታ

✔️ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
✔️ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤38🤩5👍4🔥3
🎓#EthioFreshman

ለሁሉም 2019 Freshman ተማሪዎች አስፈላጊ App!

Freshman ላይ ትልቁ ፈተና የማንበቢያ ማቴሪያሎችን እና የፈተና ጥያቄዎችን በሰዓቱ አለማግኘት ነው። ይሄ እንዳያሳስባችሁ Ethio Freshman መፍትሔውን ይዞላችሁ መጥቷል!

Ethio Freshman ውስጥ ምን ምን ተካቷል?

📝 ያለፉ ዓመታት ፈተናዎች (2014 - 2018)፡ የሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የ Mid እና Final ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ ለውጤታችሁ ወሳኝ ናቸው)

📝 ግልጽ የአማርኛ ኖቶች፡ ውስብስብ ጽንሰ-ሀሳቦችን (Concepts) በቀላሉ የሚያስረዱ አጫጭር ማስታወሻዎች

❓ የልምምድ ጥያቄዎች፡ በየምዕራፉ (Chapter) የተዘጋጁ የ Practice ጥያቄዎች

📚 Official መጻሕፍት እና አጋዥ መጻሕፍት፡ በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ Modules እና የ Teacher's Guides

🧮 GPA Calculator: በቀላሉ GPA የምታሰሉበት

ለካምፓስ ቆይታዎ ወሳኝ የሆኑ Tips እና የዲፓርትመንት መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፡

🌐 @Ethiofreshman1

🕹 አፑን ከPlaystore ለማውረድ  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fidelacademy.freshmanexamsapp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14🕊1
ChatGPTን የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጋችሁ ነገር ግን ትክክለኛ prompt ማስገባት ከከበዳችሁ በዚ መሰረት ብታስተካክሉት ራሱ አስተካክሎ ትክክለኛ መልስ ይሰጣችኋል።

ChatGPT ክፈቱና 2 ሰረዙን ነክታችሁ የProfile ምልክታችሁን ነክታችሁ ግቡ። ከዛ personalization የሚለውን ምረጡ። መጨረሻ ላይ ታች improved version የሚል ቦታ ታገኛላችሁ ይህንን ወይም ሌላ የተመቻችሁን ትዕዛዝ አስገቡ።

Before answering any question I ask, please correct my grammar and improve my prompt to make it clearer, more natural, and well-structured...


የ✔️ ምልክት ነክታችሁ ከወጣችሁ በኋላ ማንኛውም ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ መጀመርያ promptን ካስተካከለ በኋላ መልስ ይሰጣችኋል።

✔️ ትክክለኛ መልስ ለማግኘት ትክክለኛ ጥያቄ መጠየቅ አለባችሁ።

📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes

📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19👏6👍3🥰1💘1