የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከየት ይወጣል?
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከየት እንደሚወጣ ይፋ አድርጓል።
የተፈጥሮ ሳይንስ፦ እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዚክስ።
የማህበራዊ ሳይንስ፦እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ አፕቲትዩድ፣ ሂስትሪ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ።
🔸አጠቃላይ ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ይሸፍናል።
🔸9ኛ ክፍል፦ የቀድሞው እና የአዲሱ ካሪኩለም ላይ ያተኩራል።
🔸10ኛ፣ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል፦ ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል።
🔸ኢኮኖሚክስ፦ በአዲሱ ካሪኩለም ብቻ ተመስርቶ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ይሸፍናል።
ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉ
@temariethiopia

❤13🔥8👍2👏1
በኦሮሚያ ክልል 180 ሺህ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን እንደሚወስዱ ተገልጿል
በዘንድሮው የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኦሮሚያ ክልል ብቻ 180 ሺህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ካሳሁን ገላና ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በክልሉ በሚገኙ 1,406 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተፈታኝ ተማሪዎቹ የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ የማጠናከሪያ ትምህርትን ጨምሮ የተለያዩ የትምህርት ድጋፎች እና የዝግጅት ሥራዎች በስፋት እየተሰጡ ይገኛሉ።
ማሳሰቢያ፡ በመጪው ሰኔ ወር አጋማሽ ለሚሰጠው ለዘንድሮው የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከመላው ሀገሪቱ ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከቀናት በፊት ማሳወቁ ይታወሳል

❤10👍2🔥2🙏1
Temari-Ethiopia
🚨 አስቸኳይ መረጃ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት (EAES) የዘንድሮውን አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት በተመለከተ፣ ከተማሪዎች ለቀረቡ ቅሬታዎች የሚሰጠው ምላሽ እና ማስተካከያ ዛሬ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ አስታውቋል። የአገልግሎቱ ኃላፊ አቶ ተፈሪ እንዳረጋገጡት፣ ከ15 ሺህ በላይ ተማሪዎች የተለያዩ ቅሬታዎቻቸውን አቅርበው የነበረ ሲሆን፤ ከነዚህ ውስጥ ትክክለኛ የሆኑ በሲስተም እና በተለያዩ…
የመወጫ ፈተናው ውጤት ተረስቷል፤ቅሬታ አቅራቢዎች ግን አሁንም አሉ
ውድ የተማሪ ኢትዮጵያ ተከታዮች ባለፈው በነበረው ዜናችን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት "ከ15 ሺህ ቅሬታዎች ውስጥ የተወሰኑትን ብቻ አርሜ አጠናቅቄያለሁ" ማለቱን እንደገለፅን ይታወሳል
ዛሬ ጥቂት የማይባሉ ተማሪዎች "ቅሬታችን አልተመለሰልንም" ብለው ለተማሪ ኢትዮጵያዊ አስተያየት እያቀረቡ ይገኛሉ።ተማሪዎቹ እንዳሉት ከሆነ "ከተፈተኑት 15 ሺህ ተማሪ ቅሬታ ማቅረቡ በራሱ በፈተና አሰጣጥ ሲስተሙ እና በአቴንዳንስ አያያዝ ላይ ያለውን ከባድ አስተዳደራዊ ውድቀት ያሳያል" ብለዋል።
እንደ ተማሪ ኢትዮጵያ ቻናል "ተማሪዎች ባልፈጠሩት የሲስተም ብልሽት ዋጋ ሊከፍሉ አይገባም። ይህ አይነቱ አሰራር የተማሪዎችን ስነ-ልቦና ከመጉዳቱም በላይ፣ በፈተናው ታማኝነት ላይ ትልቅ ጥያቄ ያስነሳል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለቀጣይ ዙር ተፈታኞች ተመሳሳይ እንግልት እንዳይፈጠር፣ ከወዲሁ የቴክኖሎጂ አቅሙን ሊገነባ እና ግልጽነት ያለው የፈተና አስተዳደር ሊዘረጋ ይገባል! የትኛውም ተማሪ በሲስተም ስህተት ምክንያት የዲግሪው እጣ ፈንታ ሊጨለም አይገባም።ከዚህ ጋር በተያያዘ በቀጣይ የሚወጡ መረጃዎችን በፍጥነት እናሳውቃለን
ቻናላችንን ለሁሉም ተማሪዎች ሼር አድርጉ

❤12🔥4🙏4👍1👏1👌1
በሰውነታችን ውስጥ ኦክስጅንን የሚያሰራጨው የትኛው የደም ክፍል ነው?
Anonymous Quiz
16%
ነጭ የደም ሴል
62%
ቀይ የደም ሴል
12%
ፕላዝማ
10%
የደም ቧንቧ
💯13❤3🔥1👏1
ፖም ከዛፍ ላይ ሲወድቅ አይቶ "የስበት ህግን" ያገኘው ሳይንቲስት ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
19%
አልበርት አይንስታይን
54%
አይዛክ ኒውተን
6%
ቶማስ ኤዲሰን
21%
ጋሊልዮ ጋሊሊ
❤17👏4🔥3
ታዋቂውን የE=mc² ቀመር ያወጣውና በ"አንፃራዊነት ቲዎሪው (Theory of Relativity) የሚታወቀው ሳይንቲስት ማን ነው?
Anonymous Quiz
10%
አይዛክ ኒውተን
76%
አልበርት አይንስታይን
8%
ስቲቨን ሆኪንግ
5%
ቻርለስ ዳርዊን
🔥17❤7👍5👏2
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" (2ኛቆሮ 5:14)
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል❤️
@temariethiopia
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
መልካም በዓል❤️
@temariethiopia
❤43🙏18🔥3😁1🤗1
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Baga ayyaana Du'aa Ka'u Kiristosin nagaan gessan!
እንኳዕ ንበዓል ትንሳኤ ኣብፀሓኩም!
ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በየትኛውም የዓለም ክፍል የምትገኙ የተማሪ ኢትዮጵያ አባላት እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የመተሳሳብ እንዲሆን እንመኛለን።
መልካም በአል!

❤18🙏9🔥2👌1
አዲስ መረጃ
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል(Remedial) ተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተና መቼ ይሰጣል?
በትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ለ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል (ፕሮግራም ተማሪዎች የሚሰጠው ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ የተለያዩ ጥቆማዎች አመለከቱ።
ትምህርት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥበትን ትክክለኛ ቀን እስካሁን በይፋ ባያሳውቅም፤ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ፈተናው ከ ግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 / 2018 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
ፈተናው ሊደርስ የቀረው ጊዜ አጭር (ሁለት ወር ገደማ) ስለሆነ፣ ተማሪዎች ከወዲሁ የተሰጣችሁን የትምህርት ሞጁል (Module) እና ሃንድ-አውት (Handout) በአግባቡ በማንበብ ጥብቅ ዝግጅት እንድታደርጉ አጥብቀን እንመክራለን

❤9👍8🔥1
የዛሬ 30 እና 40 ዓመት ዩኒቨርሲቲዎች ሟች ናቸው። በዩኒቨርሲቲ 4 እና 5 ዓመት የምትማረውን ትምህርት በ3 እና በ6 ወር ከቤት መማር ትችላለህ... አሁን የሚያስፈልጉን በየዞኑ የሚበተኑ ባዶ ዩኒቨርሲቲዎች ሳይሆኑ፣ ለምርምር የሚጠቅሙ ውስን እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው።"
ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
@temariethiopia
ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
@temariethiopia
💯47👏7🔥6❤5👎3
አዲስ መረጃ
በሰኔ 2017 የቅድመ ምረቃ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ 93 ሺሕ የሚጠጉ ከፍተኛ የመንግስት ተቋማት ተፈታኞች ያለፉት 55.5 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል
እንዲሁም፣ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የወሰዱት 89 ሺህ 036 እጩ ተመራቂዎች ሲሆኑ፣ ያለፉት 10 ሺህ 904 ወይም የተፈታኞችን 12.5 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ገልጿል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) " የመውጫ ፈተና በሰጠን ቁጥር ብዙ ማጭበርበሮች እናያለን። ማጭበርበር ብቻ ሳይሆን Organized የሆኑ ማጭበርበሮች ሁሉ እየታዩ ነው " ብለዋል።
ጉዳዩ፣ " ገና ብዙ ትግል የሚፈልግ ነው " ያሉት ሚኒስትሩ፣ " አንዳንድ ጊዜ በተደራጀ መንገድ የዩኒቨርሲቲ ሰዎች ከተወሰኑ ሌሎች ሰዎች ጋር ሆነው ተጋግዘው ተማሪዎች ፈተና ሳይገቡ በተማሪ ኮዶች እየገቡ ሌላ ሰው እንዲፈተንላቸው " የማድረግ ሁኔታ መኖሩን ገልጸዋል።
@temariEthiopia

❤10😭6👏3😱2