📱Nahom τєϲн 💻
533 subscribers
128 photos
4 videos
353 files
39 links
🌹እ ̈́ ን ̈́ ኳ ̈́ ን ̈́ ደ ̈́ ህ ̈́ ና ̈́ መ ̈́ ጡ ̈́ 🌹

🌺
ያ͙ሎ͙ት͙ን͙ ጥ͙ያ͙ቄ͙ ወ͙ይ͙ም͙ አ͙ስ͙ተ͙ያ͙የ͙ት͙ ለ͙መ͙ጠ͙የ͙ቅ͙
@Technical_Probot 📲

የ͒ቴ͒ክ͒ኖ͒ሎ͒ጂ͒ የ͒አ͒ን͒ድ͒ነ͒ት͒ ግ͒ሩ͒ፕ͒ ከ͒ፈ͒ለ͒ጉ͒
@Tech_system_group
Download Telegram
[Forwarded from ŘÀP MÒÑŠŤÈŘ]
🔰#ROOT/ሩት ምንድነው?

🔰ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን jailbreak/ሰብሮ በመግባት /ክፍት/ በማድረግ ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል/Customize ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ዘዴ ነው

🔰(በነገራችን ላይ አለማችን ላይ ካሉ OS/Operating System ውስጥ android,IOS,Windows ክፍት አይደሉም ከKali Linux በስተቀር ማለት ነው)
ስለዚህ ለአንድሮይድ እንዳለሁሉ ለአይፎንም(iOS) jailbreak አለ.
ያም ማለት Platformአቸው Open source ስላልሆኑ የሩት/የጄይልብሬክ ስራ open source ማድረግ ነው!

🔰በዚህም አንድ ሩት የሆነ ስልክ የያዘ ሰው
⚡️ጌም ሀክ ማድረግ ይችላል(Lucky patcher)
⚡️ማንኛውም አፕ ሀክ ማድረግ ይችላል
⚡️ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል(Hijacker)
⚡️ፌስቡክ ሀክ ማድረግ ይችላል(phishing)(kALI LINUX)
⚡️ ኢንስታግራም ሀክ ማድረግ ይችላል(Cheat droid)
⚡️ዳርክ ዌብ መጠቀም ይችላል(oRBOT)
⚡️የስልኩን አፕሊኬሽኖች uninstall ለማድረግ
⚡️የስልካችሁን የባትሪ እድሜ ማራዘም(Greenify)
⚡️ኢንተርኔት በቀን ከ100mb በላይ በነፃ መጠቀም ይችላል(ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም)/droid VPN/
▷የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል(Ram Expander)
▷የስልክ ጥሪዎችና SMS መጥለፍ ይቻላል(mSPY)
⚡️ስልካችን Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን(Titanium)
⚡️የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Falsh Custom ROM)
(ምሳሌ:Samsung S4 ወደ S7
ወይንም Samsung ወደ iphone..)
(TWRP)CWM

🔰ብዙዎቹን ከላይ የጠቀስኳቸውን ሞክሪያቸዋለው እጅግ ገራሚ ናቸው
ዋናዋናዎቹን ከላይ ዘረዘርኳቸው እንጂ በጣም ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት!

🔰ስልካችንን እንዴት ሩት ማድረግ እንችላለን?

⚡️1:አፕሊኬሽን በመጠቀም
(ምሳሌ:kingroot,Z4root,framaroot,Towel root....)
⚡️2:ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘት የኮምፒውተር ሶፍትዌር በመጠቀም
⚡️3:Zipየሆነ ለስልኩ ሞዴል የተሰራ Command file ሚሞሪ ላይ በመጫን
ለምሳሌ እኔ #3ኛውን ዘዴ ነው የተጠቀምኩት!

🔰Kingroot app በተለይ ብዙዎቹን እነ Samsung እና Huwawei ስልኮችን Root ያደርጋቸዋል.
🔰Kingroot ተጠቅመን ሩት ከማድረጋችን በፊት

⚡️1:የስልካችን ባትሪ ከ80% በላይ ማድረግ
⚡️2:ፈጣን ኢንተርኔት ማዘጋጀት በተለይ Wi-fi/3G/4G
⚡️3:አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን Uninstall ማድረግ
⚡️4:የስልካችንን internal ሚሞሪ ነፃ ማድረግ
⚡️5:ሙሉ በሙሉ የስልካችንን መረጃ backup ማድረግ(ሌላ storage ላይ መገልበጥ)

ያወቁትን ማሣወቅ መልካምነት ነው
https://t.me/technology_system
🙏🙏🙏please share to your friends
Kingroot-5.2.1.apk
20 MB
🎮 | #Kingroot
ይህ አፕሊኬሽን ስልካችንን በ 1 click Root ለማድረግ ይጠቅመናል!
በአለም ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ስልኮችን በተሳካ ሁኔታ #Root አርጓል!
🎮 | Size : 20MB
🎮 | VS : 5.2.1
@technology_system