Tech world
25 subscribers
12 photos
9 videos
11 files
25 links
# ሰላም ሰላም ይህ ቻናል የተፈጠረ የቴክኖሎጅ ቻናል ነው::
📣እባክዎን ቻናላችንን ለጓደኞችዎ መጋበዝ አለብዎት እኛም ለቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ነገሮች በወቅቱ ለ አባላቶቻችን ለማድረስ እንሞክራለን
# ቻናላችንን በዚህ ጊዜ አሁን ያጋሩ አባል የማግኘት ኃይላችንን ይጨምራል፡፡
@Tech_woorld
Download Telegram
❇️ የሞባይል ስልክን #operating System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው
===========================

✅ በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል

✅ ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች #ያስተካክለዋል

✅ ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል

⚠️ ማስጠንቀቂያ
▣ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች👇
➠ ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ
➠ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል
➠ ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም
➠ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል
በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው
(WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው)

✳️ ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ👇👇
1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update
በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ።



       #እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
         
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
🔆ዛሬ የምናየው ሞባይል ስልኮች 📱 ላይ የሚስተዋል ችግር በተደጋጋሚ የተጠየቀውን #playstore አልሰራ ❌ አለኝ የሚል ነው።

👉አንዳንድ ጊዜ ከ #play_store ላይ አዲስ app ልናወርድ ወይም የነበረውን update ልናደርግ ስንል አልሰራ ይለናል።

💢ምፍትሔውን እነሆ 👇👇👇

1.በመጀመሪያ በተለያየ connection ይሞክሩት።

2. የ #Google_Play_Store app cache እና data 👉 setting 👉 manage app ውስጥ በመግባት ያፅዱ (clear data) ያድርጉ።

3.አዲስ Gmail account በማስገባት ይሞክሩ።

4.አዲስ #play_store APK ዳውንሎድ 📥 አድርገው በመጫን ይሞክሩ።

5. ከላይ 👆 ያሉትን በሙሉ ሞክረው ማይሰራ ከሆነ ስልኩን restore ያድርጉት።
@tech_woorld
​​✳️ አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማወቅ የሚገባዎ 5 ነገሮች፡

◽️ ለመግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

🔺ፕሮሰሰር (Processor)

◽️አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።

🔺 ካሜራ (Camera)

◽️ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13Mp
(Megapixels) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።

🔺ባትሪ (Battery)

◽️ ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500MAh (Miliamp Hour) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው።

🔺ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)

◽️ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።

🔺 ስቶሬጅ (Storage)

◽️ ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል መሆን አለበት።

▫️
#መረጃዎች ላላወቁት እንዲደርሳቸው #ሼር በማድረግ ተባበሩን↘️
✅የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!!

✅ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
✅የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦

✅1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡

✅2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡

✅3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡

✅ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።

@Tech_woorld
#የዌብሳይት_ጥቆማ

💢ለስልክ እንዲሁም ለPC አፖች እንዲሁም ጌሞችን ማዉረጃ ዌብሳይት ለምትፈልጉ ⬇️⬇️⬇️

✅ለ ስልክ📲

1. rexdl.com (mods, apk, obb)
2. apkpure.com (original, full apk)
3. apkreal.com (mods, apk, obb)
4. oceanofapk.com

✅ለ Computer 💻

1. fougamers.com (crack, mods, DLCs)
2. dzrepackteam.com (crack, mods, DLCs)
3. Oceanofgames.com
4. softonic.com
#የWiFi_ኮኔክሽናችንን_ፈጣን_ለማድረግ_የሚያስችሉ_ዘዴዎችን_ልጠቁማችሁ !

የWiFi ኮኔክሽናችን በጣም እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ፦ #Speedfy የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም

አንድ አንድ ግዜ የWiFi አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ #Speedfy አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ #Speedfy አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦ #Opera ብራውዘር መጠቀም

የWiFi ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ #Opera ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም #Opera ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦ በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት

የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦ ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት

የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦ ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት።
✳️ሰላም ውድ የ Ethio Hacker ቤተሰቦች ዛሬ እንዴት አርገን ራሳችንን ከ Black Hat Hacker መጠበቅ እንችላለን? የሚለውን ይዤላቹ መጥቻለው።

🔻ብዙውን ጊዜ ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው።

🔻በስማርት ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል። ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ።

🔻ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን።

🔻ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል።

🔻ቀጥታ PlayStore ወይም AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).

🔻ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)

🔻በህዝብ WiFi ፤ Social Media ከመጠቀም መቆጠብ።

🔻ሁል ጊዜ Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)

🔻ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ። ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን ኢሜይል ፤ ማህበራዊ ሚዲያዎች ፤ የባንክ አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል።

🔻የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)

🔻ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!

🔻በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች በ Password መቆለፍ።

🔻በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ።

🔻በስልኮቻችን ውስጥ Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች Update-Version ካላቸው Update ማድረግ
✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል።

🔻Bot Link ፦
https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5fecbeb170bed406ced681d5
🔻ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 0.50 ሳንቲም ይከፍላችኋል። 5 ብር ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹህ።
#recovery_apks

በስህተት ከስልካችን ለሚጠፋ የተለያዩ ፋይሎች መልሶ ለማግኘት የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች

1⃣ DiskDiger

ይህ አፕሊኬሽን ከስልካችን ላይ በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶች ለመመለስ ይረዳል።

2⃣ Disk Video Recover

ይህ አፕሊኬሽ ከስልካችን ላይ በስህተት ያጠፋነውን ቪዲዮ በቀላሉ ለመመለስ ይረዳል።

3⃣ AA-Adnroidv Audio Recovery

በስህተት ያጠፋነውን የድምፅ መረጃ ለመመለስ ይረዳል።

4⃣ GT conect recovery

ከስልካችን በስህተት የጠፉ ስልክ ቁጥሮችን ለመመለስ ይረዳል።

5⃣ GT SMS recovery
ከስልካችን ላይ የጠፉ የተላላክናቸውን መልክቶችን ለመመለስ ይረዳል።
✳️ ሰላም ዛሬ አንድ Bot ላስተዋውቃቹህ Bot ታቁታላቹህ ግን አሁን ቦቱ Update ተደርጓል።

Bot Link ፦ https://t.me/Crypto_Claimer_Bot?start=702684523
✳️ ስለቦቱ ገለፃ

🔻ይህን ቦት በመጠቀም ማንኛውንም አይነት መልስ ያጡላቸው ጥያቄዎች መጠየቅና ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ መልሱን ማግኘት ይችላሉ።

🔻በተጨማሪም ይሄን ቦት በ referal link ለሰዎች Share በማድረግ ሰዎቹ ቦቱን Start ሲሉት 1 Birr ይከፍላችኋል።

🔻ከዚህ ቀደም በእያንዳንዱ Invite 50 ሳንቲም ሲከፍል የነበረው ቦት አሁን በአዲሱ Update መሠረት ለእያንዳንዱ Invite 1 ብር መክፈል ጀምሯል።

Bot Link ፦ https://t.me/Crypto_Claimer_Bot?start=702684523

🔻እንዲሁም ከ5 ብር ጀምሮ ማውጣት (CashOut) ማድረግ እንድትችሉ ተደርጓል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ how to Hack a password // password cracking with Kali Linux and HashCat ||
In this channel we upload hacking based videos,tricks and tutorials share with your friends !!!
https://t.me/laern_hacking
Online business 💰💰
ምንም ስራ ሳንሰራ በቀን ከ150 ብር በላይ በወር ደግሞ ከ4500 ብር በላይ የምታገኙበት ምርጥ እና 100% እውነት የሆነ እናም እውነት መሆኑን እኔው ራሴ ያረጋገጥኩትን Bot ልጠቁማቹ።

👉ሊንኩ: https://t.me/BTC_Claimer_Best_Bot?start=1159603709

🎁ይህ ቡት ከሌሎች የሚለየው እናንተ ምንም ስራ ሳትሰሩ Start ስላላቹ ብቻ ብር ይሰጣቹሀል በቃ አጠር ሳረገው Mine ነው የሚያደርግላቹ ጠዋት ብራቹ 200 ከነበር ማታ ስታዩት 3,000 ምናምን ገብቶ ታገኙታላቹ ብቻ ማመን ይከብዳል ግን 100% እውነት ነው እሱንም እኔ አረጋግጥላቹሀለው። ታዲያ ምን ትጠብቃላቹ አሁኑኑ 👇ከስር ባለው Link ግቡና Start በሉት።

👉Bot Link:
https://t.me/BTC_Claimer_Best_Bot?start=1159603709
⚡️አብዛኞቻችሁ ይህን bot አትጠቀሙበትም፤ ብትጠቀሙበትም ከታች Join Channel የሚለውን ነክታችሉ ስራውን አልጀመራችሁም።

⚡️እኔ በዚህ ቦት 70ብር ሰርቼ በካርድ መልኩ ተቀብያለው። ሌላው ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ብሩን ወዲያው ነው የሚልክላችሁ። ስራውን ለመጀመር፡

#STEP 1- ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ቦቱ ትሄዳላችሁ

https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1159603709

#STEP 2- ከዛ Start ትሉትና፤ ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው Join Channel የሚል ያመጣላቹሀል

#STEP 3- Join Channel የሚለውን ነክታችሁ የሚያመጣላችሁን ቻናል Join ትሉና ወደ ቦቱ ተመልሳችሁ የእናንተን መጋበዣ ሊንች ትወስዳላችሁ።

⚡️ከዚህ በፊት ትጠቀሙት የነበራችሁም እንደገና ስቴፑን ተከትላችሁ ስራውን ጀምሩ

https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1159603709

⚡️ብዙዎቻችሁ ይሄ Bot fake ነዉ እያላችሁ ነዉ ግን አመኑኝ 100%ይሰራል

https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1159603709

⚠️ መርሳት የሌለባችሁ ነገር Start ካላችሁ በዋላ Join Channel ማለቱ የግድ ነው
⚡️እኔ በዚህ ቦት 70ብር ሰርቼ በካርድ መልኩ ተቀብያለው። ሌላው ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ብሩን ወዲያው ነው የሚልክላችሁ። ስራውን ለመጀመር፡
👉 https://t.me/TeleBirrProBot?start=Bot1746970 👈 ይህን Start በሉ
⚡️አብዛኞቻችሁ ይህን bot አትጠቀሙበትም፤ ብትጠቀሙበትም ከታች Join Channel የሚለውን ነክታችሉ ስራውን አልጀመራችሁም።

⚡️እኔ በዚህ ቦት 150 ብር ሰርቼ በካርድ መልኩ ተቀብያለው። ሌላው ደስ የሚለው ነገር ደግሞ ብሩን ወዲያው ነው የሚልክላችሁ። ስራውን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://t.me/Mobile_card_make_bot?start=r07561589440

⚡️ብዙዎቻችሁ ይሄ Bot fake ነዉ እያላችሁነዉ ግን እመኑኝ 100% ይሰራል

https://t.me/Mobile_card_make_bot?start=r07561589440
✳️ Netflix Account የሚሰጥ የቴሌግራም ምርጥ ቦት

🤖Bot Link :
https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot934789
◽️በመጀመሪያ ቦቱን Start ስትሉት 4 ቻናሎችን እንድትቀላቀሉ ይጠይቃቹሀል። 4ቱን ቻናሎች Join ካላቹህ ቡሀላ Invite users & Earn Points የሚለውን ተጭናቹህ ሰው ትጋብዛላቹሁ።

🤖Bot Link ፡
https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot934789
◽️በመጨርሻም 15 Point ስትደርሱ Withdraw Points የሚለውን በመጫን Account ትርከባላቹህ ማለት ነው
https://t.me/Netflix_Approved_bot?start=Bot934789
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tuff