✅የኤ.አይ (AI) ክህሎትና እውቀት መቼ ያስፈልገናል ? . . . አሁን ያስፈልገናል!
🔻ኤ.አይን መሰረት ያደረጉ ሀሰተኛ መረጃዎች ሥርጭት በሀገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከፍተኛ ሁኔታ በመሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡
🔻ከዚህ ቀደም በጹሐፍ ወይም ፎቶ በማቀናበር ይለቀቁ የነበሩ ሀሰተኛ መረጃዎች አሁን ላይ በቀላሉ ጹሑፍም ሆነ ተለጣፊ ምስል( Picture ) ወይም ተንቀሳቃሽ ምስል( Video ) የታገዘ ለማድረግ ቀላል ሁኔታዎች ስለተመቻቹ ሥርጭቱንና መጠኑን ጨምሮታል፡፡
🔻በኤ.አይ የሚፈጠሩ ይዘቶች ለዕይታ ታሳቢ እና አጓጊ ሆነው ስለሚፈጠሩም በቀላሉ ሰዎች ጋር የመድረስ እና የማሳመን አቅማቸው ከፍተኛ ነው፡፡
🔻እንዳንዶቹን ይዘቶች መለየት እስከሚከብድ ድረስ ለፍጹም ምስስል የቀረቡ ሆነው ይቀርባሉ፡፡ የኤ.አይ (AI) ክህሎትና እውቀት አሁን ያስፈልገናል ስንል ይህንን ለመለየት አቅም መፍጠር ግድ ስለሚል ጭምር ነው።
🔻በአንጻሩ፥ ኤ.አይን ለሥራችን እንዲሁም ለመልካም ነገር ለመጠቀም ትክክለኛውን አጠቃቀም መረዳት ያስፈልጋል። ለዚህም አስፈላጊውን ክህሎትና እውቀት ማዳበር ያስፈልጋል።
Share 🤝
@TechWisehub

የቴስላው አለቃ ኤሎን መስክ ለበርካታ ዓመታት የቆየበትን የዓለም ቁጥር አንድ ሀብታምነት መንበር እንደተቆናጠጠ አሁንም ቀጥሏል። በቅርቡ ደግሞ ሀብቱ ግማሽ ትሪሊዮን የደረሰ የመጀመሪያው ሰው ሆኗል። መስክ ከዚህ የሀብት ማማ ላይ ቢሆንም እንኳ አኗኗሩ ቅንጡ የሚባል እንዳልሆነ ይናገራል። ኑሮውን ያደረገው በቴክሳስ በሚገኝ ዋጋው 50,000 ሺህ ዶላር በሆነ ቤት ውስጥ እንደሆነ በአውሮፓውያኑ 2021 ተናግሮ ነበር።
BBC እንደዘገበዉ
Share 🤝
@TechWisehub
BBC እንደዘገበዉ
Share 🤝
@TechWisehub
✅Google Android ስልካችን ላይ emergency live video ማስተላልፍ የሚቻልበት feature አስተዋውቋል።
🔻እንደሚታወቀው ሁሉም Android ስልኮች በአደጋ ጊዜ ለመደወልና text ለመላክ የሚያስችለን የemergency feature አለው።
🔻በአዲሱ ፊቸር ደግሞ በlive የemergency video ማስተላለፍ ይቻላል።
🔻ይህ ፊቸር ከAndroid 8 በላይ በሆኑ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲሆን ለጊዜው በሙከራ ደረጃ የተለቀቀው በአሜሪካ፣ በጀርመንና በሜክሲኮ ውስጥ ነው።

🔻ሃይዲ ላማር ትባላለች። በጣም ውብ ናት። ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናይ ነበረች። ግን አንድ ተራ ተዋናይ ብቻ አልነበረችም። በጣም ስማርት ነበረች። የዋይፋይ ቴክኖሎጂን ለመፍጠር የረዳውን ሳይንስ ተመራምራ ያገኘች ሳይንቲስት ነበረች። ነገር ግን ብዙ ሰዎች ይህንን የአእምሮ ችሎታዋን ችላ ብለው የፊቷን ውበት ብቻ ያደንቁ ነበር።
🔻አብዛኛዎቹ ውብ ሴቶች በጣም እንደሚያምር ግን ውስጡ ባዶ እንደሆነ ብርጭቆ ናቸው። አዎ ብርጭቆው ከውጪ ሲታይ በጣም ያምራል። ግን ከውስጡ ምንም የለም።
🔻ታዲያ ሃይዲ እጅግ በጣም ቆንጆ የነበረች ቢሆንም ዘወትር ታዝን ነበረች። ሰዎች ውጫዊ ውበቷን ያደንቃሉ እንጂ የአእምሮ ብስለቷን ነገሬም አይሉት። እሷ የምትፈልገው በረቂቅ አእምሮዋ እንድትደነቅ እንጂ በግኡዝ መልኳ እንድትወደስ አልነበረም።

🔻የ 𝐂𝐇𝐈𝐍𝐀 ሀገር 𝐍𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐀𝐋 𝐔𝐍𝐈𝐕𝐄𝐑𝐒𝐈𝐓𝐘 𝐎𝐅 𝐃𝐄𝐅𝐄𝐍𝐒𝐄 𝐓𝐄𝐂𝐇𝐍𝐎𝐋𝐎𝐆𝐘 እዚ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ቢንቢን የምታክል ድሮኖችን በስፉት ማምረት ጀምረዋል እነዚም ድሮኖች የመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎችን ለመስራት አገልግሎት ላይ ይውላሉ ።
Share 🤝
@TechWisehub
Share 🤝
@TechWisehub
✅ጎግል በጆሮ ማዳመጫ አማካኝነት ቋንቋዎችን የሚተረጉም መተግበሪያ ይፋ አደረገ
🔻በጆሮ ማዳመጫ አማካኝነት የተለያዩ ሀገራት ቋንቋዎችን የሚተረጉመው የጎግል መተግበሪያ ለሙከራ ይፋ ሆኗል፡፡
🔻ኩባንያው ከትርጉም እና ቋንቋ ነክ አገልግሎቶቹ ጋር ተያይዞ መተግበሪያው ላይ ማሻሻያ አድርጓል፡፡
🔻በመተግበሪያው ላይ የተካተተው ማሻሻያ የተናጋሪውን የንግግር ቅድመ ተከተል እና የድምፅ ቃና በጠበቀ መልኩ ለአድማጭ እንዲተረጉም ተደርጎ የበለፀገ ነው፡፡
🔻ይህም በየትኛውም ቦታ ሆኖ በተለያዩ ቋንቋዎች እየተደረጉ ያሉ ንግግሮች፣ ትዕይንቶች፣ ፊልሞች እና ሌሎችም ይዘቶችን ለመረዳት መተግበሪያውን ማስጀመር እና የጆሮ ማዳመጫ መጠቀም በቂ ነው ተብሏል፡፡
🔻ለሙከራ ይፋ በተደረገው መተግበሪያ የ70 ሀገራት ቋንቋን የሚተረጉም ሲሆን በዋናነት እንደ አሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ህንድ ባሉ ሀገራት ላይ እየተሞከረ መሆኑ ተነግሯል፡፡
🔻የጎግል ኩባንያ እ.ኤ.አ በ2010 የቋንቋ መተግበሪያውን ይፋ ካደረገ ጀምሮ በርካታ የማበልፀግ ስራዎችን መስራቱ የሚታወቅ ነው፡፡

✨ TOP 10 Telegram AI Bots (Must-Use) 🤖🔥
1️⃣ @ChatGPTBot – Writing, coding, homework, ideas
2️⃣ @GPT4Telegrambot – Advanced AI chat, long answers, images
3️⃣ @PerplexityAI_bot – Smart search with sources
4️⃣ @ClaudeAI_bot – Best for long text & explanations
5️⃣ @MidjourneyBot – AI image generation (art & design)
6️⃣ @DalleTelegramBot – Text-to-image AI art
7️⃣ @LeonardoAIBot – Realistic & cinematic images
8️⃣ @CanvaAIBot – Design, posters, social media
9️⃣ @CapCutAIBot – AI video & image editing
🔟 @PicsArtAIBot – Easy AI image edits

TechWise Hub pinned «✨ TOP 10 Telegram AI Bots (Must-Use) 🤖🔥 1️⃣ @ChatGPTBot – Writing, coding, homework, ideas 2️⃣ @GPT4Telegrambot – Advanced AI chat, long answers, images 3️⃣ @PerplexityAI_bot – Smart search with sources 4️⃣ @ClaudeAI_bot – Best for long text & explanations…»
Forwarded from Free Internet and Wve via @Frepromotion_bot
☑️ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረዉ የTelegram Wallet verification አሁን ተመልሷል።
☑️በፖስፖርት ወይም በNational ID verify ማድረግ ትችላላችሁ
Share 🤝
@TechWisehub
☑️በፖስፖርት ወይም በNational ID verify ማድረግ ትችላላችሁ
Share 🤝
@TechWisehub
TechWise Hub
Photo
✅ የስማርት ስልክዎ በቫይረስ ወይም በተንኮል አዘል ሶፍትዌር Malware መጠቃቱን ካወቁ፤ ስልኩን ለማጽዳት እና መረጃዎን ለመጠበቅ
📌የሚከተሉትን እርምጃዎች በፍጥነት ይውሰዱ
1. ስልኩን ማጥፋት ወይም ወደ "Safe Mode" መቀየር
- Safe_Mode: አብዛኛዎቹ አንድሮይድ ስልኮች የኃይል ማጥፊያ ቁልፉን ተጭነው ሲይዙ ወደ Safe Mode የመግቢያ አማራጭ ይሰጡዎታል። በዚህ ሁኔታ ስልኩ ሲከፈት ከስልኩ ጋር ከመጡት መተግበሪያዎች ውጪ ሌሎች አይሰሩም። ይህም ቫይረሱ እንዳይሰራጭ ያግዳል፤ ለማጥፋትም ይመቻል።
2. የማያውቁትንና አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን ማጥፋት Uninstall
- ወደ Settings > Apps (ወይም Applications) ይግቡ።
- በቅርቡ የጫኑትን ወይም እርስዎ ያልጫኑትን ማንኛውንም መተግበሪያ ይፈልጉ።
- መተግበሪያውን ይጫኑና Uninstall የሚለውን በመምረጥ ያጥፉት።
❗ማሳሰቢያ: አንዳንድ ቫይረሶች የ "Administrator" ፈቃድ ስለሚወስዱ በቀላሉ ሊጠፉ አይችሉም። በዚህ ጊዜ Settings > Security > Device Administrators ውስጥ ገብተው ፈቃዱን ቀድመው ማንሳት ይኖርብዎታል።
3. የብሮውዘር Browser መረጃዎችን ማጽዳት
- ብዙ ጊዜ ቫይረሶች የሚመጡት በድረ-ገጾች በኩል ስለሆነ፣ የሚጠቀሙበትን ብሮውዘር (ለምሳሌ Chrome) ታሪክና ዳታ ያጽዱ።
- Settings > Apps > Chrome > Storage > Clear Cache / Clear Data የሚለውን ይጫኑ።
4. የፀረ-ቫይረስ Antivirus መተግበሪያ መጠቀም
- ከታመነ ቦታ (ለምሳሌ Google Play Store) ታዋቂ የፀረ-ቫይረስ መተግበሪያዎችን በመጫን ስልኩን "Scan" ያድርጉ።
5. የመጨረሻው አማራጭ፦ ወደ ፋብሪካ ሁኔታ መመለስ Factory_Reset
- ከላይ ያሉት እርምጃዎች ካልሰሩ፣ ስልኩን ሙሉ በሙሉ ማጽዳት ሊኖርብዎ ይችላል።
- ይህ እርምጃ በስልኩ ላይ ያለውን ማንኛውንም መረጃ (ፎቶ፣ ስልክ ቁጥር፣ ፋይሎች) ስለሚያጠፋ፣ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች አስቀድመው Back up ማድረጋቸውን ያረጋግጡ።
- ወደ Settings > System > Reset options > Erase all data (factory reset) በመግባት ያጽዱት።

🇼🇪🇱🇱 🇨🇴🇲🇪
✅Dhimmoota Kam Irratti Gorsa Ogeessaa barbaadduu ❓
👇🏻Kan barbaaddan filachuun👇🏻
join request seenaa
✅Dhimmoota Kam Irratti Gorsa Ogeessaa barbaadduu ❓
👇🏻Kan barbaaddan filachuun👇🏻
join request seenaa
TechWise Hub
Photo
የዲቪ ሎተሪ መታገድ እና አንድምታው
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪ(ዲቪ)ን ማገዳቸው በሕጋዊ መስመር ወደ አሜሪካ ለመግባት የሚፈልጉ ሰዎችን የሚጎዳ እርምጃ መሆኑ ተገለጸ። የፕሬዚዳንቱ እገዳ አንደምታን እና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያመጣውን ጫና በተመለከተ፣ የአትላንታው ወኪላችን ታሪኩ ኃይሉ፣ የሕግ ባለሙያ ትንተና ዘገባ አዘጋጅቷል።
የዩኒቨርስቲው ጥቃት እንደምክንያት
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የአሜሪካ ግሪን ካርድ ሎተሪ( ዲቪ)ን ባለፈው ሳምንት ያገዱት፣ በብራውን ዩኒቨርስቲ በተፈጸመ ጅምላ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች መገደላቸውና ዘጠኙ መቁሰላቸውን ትከትሎ ነው። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው ፖርቱጋላዊው ክላውዲዮ ኔቪስ፣ በእዛው ሳምንት፣ የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ተቋም ፕሮፌሰርና እና የቀድሞ የክፍል ጓደኛውን ኑኖ ሎሬሮንም ገድሏል ብለው እንደሚያምኑ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ተናግርዋል።
ከቀናት ፍለጋ በኋላ በተከራየው መጋዘን ውስጥ ሞቶ የተገኘው ፖርቱጋላዊው፣ እንደ ጎርጎሮሳዊው የዘመን አቆጣጠር በ2017፣ ዲቪ ሎተሪ ደርሶት፣ ወደ አሜሪካ እንደገባና የመኖሪያ ፈቃድ እንዳገኘ ተነግሯል።
የዲቪ አጀማመር
የዲቪ ሎተሪ፣ ከመላው ዓለም በዓመት 50 ሺህ ሰዎች ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ዕድል የሚሰጥ ፕሮግራም መሆኑን፣ ዶቼ ቨለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያ ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ ገልጸዋል።
«ይህ ዲቪ ፕሮግራም፣ ሕግ በ1990 ኮንግረስ ባወጣው «የኢምግሬሽን ሕግ 1990» መሠረት የሚሰጥ፣በዓመት 50 ሺህ ከመላው ዓለም በተለይ ከአዳጊ አገሮች፣ የሚገቡ ሰዎችን ዕድል የሚሰጥ ሕግ ነው።በሕግ የተወሰነ 50 ሺህ ቪዛ አለ የተቀመጠ ማለት ነው። ይህንን ዶናልድ ትራምፕ የማስቆም መብት አለው የለውም የሚለውን እንግዲህ በኋላ ፍርድ ቤት ነው የሚወስነው ፤አሁን ለጊዜው አስቆሞታል።ነገር ግን አንድ ጊዜ በኮንግረስ የተሰጠን መብት ለማስቆም፣ ሌላ ሕግ አውጥቶ መሻር ያስፈልጋል።»
የኢሚግሬሽን መብት ተሟጋቾች፣የትራምፕ ዲቪ ሎተሪ እገዳ፣ አንድ ግለሰብ በፈጸመው ጥፋት፣ብዙዎችን ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ የሚቀጣ ነው ሲሉ አጥብቀው እየተቹት ነው።
በተጨማሪም እርምጃው የኮንግረሱን ሥልጣን የሚጋፋ፣ ሕጋዊውን መስመር ተከትለው ወደ አሜሪካ ለመግባት ረጅሙን ሂደት በትዕግስት የሚጠባበቁ ሰዎችን የሚጎዳ፣ ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትም መዘዝ ያለው ነው በማለት ተቃውሞ ይሰማበታል።
⚡️ውሳኔው ኢትዮጵያውያንን የሚጎዳ መሆኑ
የዲቪ ሎተሪ፣ በአሜሪካ ዝቅተኛ የስደተኛ ምጣኔ ካላቸው አገሮች፣ ሰዎች ወደ አሜሪካ መጥተው ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲኖራቸው፣ በኋላም የአሜሪካ ዜግነት ለማግኘት ማመልከት የሚያስችላቸውን ዕድል የሚሰጥ ነው።
በዚሁ መርኀ ግብር በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲጠቀሙበት መቆየታቸውን የተናገሩት ዶክተር ፍጹም፣ የመታገዱ ውሳኔ ብዙዎችን የሚጎዳም መሆኑን አመልክተዋል።
«ከስድስት ሺህ እስከ ሰባት ሺህ አንዳንዴም እስከ ስምንት ሺህ በዓመት ኢትዮጵያውያን የሚመጡበት ዕድል ነው። አሸናፊዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ሚስቶቻቸው፣ ባሎቻቸው እና ልጆቻቸውን ይዘው የሚመጡበት ዕድል ነበር። እንግዲህ አሁን ነበረ ለማለት ገና ነው።»
ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ውስጥ ከሚያበረክቱት በጎ አስተዋጽኦና ስኬታማነታቸው አኳያ፣ የኢትዮጵያውያን የዲቪ ኮታ በየዓመቱ ሲጨምር መቆየቱን፣ የሕግ ባለሙያው አውስተዋል።
የሕግ ባለሙያው፣ ኢትዮጵያውያን ማወቅ የሚገባቸው ምንድነው በማለት ላቀርብንላቸው ጥያቄ ሲመልሱም፤
«እዚህ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያ ን፣ የቲክተሮችን እና ዩቲዩበሮች እና በተለያየ መንገድ በማኅበራዊ ሚዲያ፣ በቲውተርም በሌላም የሚለጥፉትን የሚናገሩትን ሳይሆን፣ በኢምግሬሽን ጉዳይ ላይ ዕውቀት ያለውን ጠበቃ አናግረው፣ ውሳኔያቸውን ቢወስኑ ጥሩ ነው። በተለይ፣በአሁኑ ሰዓት ቤተሰብን ለማስመጣትም ይሁን የሥራ ፈቃድ ለመሙላት፣ ማን መሙላት አለበት ማን መሙላት የለበትም፣ ግሪን ካርድ ለማሳደስ ማንኛውም ዓይነት የኢሚግሬሽን ማመልከቻ ከማስገባታቸው በፊት፤ ከጠበቃ ጋር መመካከር ይኖርባቸዋል።» ብለዋል።
#DW

የተለያዩ ፕሮግራሚንግ ላንጉጆችን፣ ፍሬምዎርኮችን፣ ዳታቤዝ እንዲሁም ስለክላውድ በነጻ የምትማሩባቸው ጠቃሚ ድረገጾች
🟢HTML→ html.com
🟢CSS → web.dev/learn/css
🟢JavaScript → javascript.info
🟢React→ reactplay.io
🟢Vue → learnvue.co
🟢Angular → angular.dev/tutorials
🟢Git → git-scm.com/book
🟢Web3 → learnweb3.io
🟢Python→ learnpython.org
🟢SQL → w3schools.com/sql
🟢Blockchain→ cryptozombies.io
🟢Next.js → nextjs.org/learn
🟢AI (Basics) → elementsofai.com
🟢PHP → phptherightway.com
🟢API → rapidapi.com/learn
🟢Go → learn-golang.org
🟢Rust → rust-lang.org/learn
🟢Design Patterns→ refactoring.guru
🟢TypeScript→ typescriptlang.org/docs
🟢C++→ cplusplus.com/doc/tutorial
🟢Java→ docs.oracle.com/javase/tutorial
🟢C# → dotnet.microsoft.com/learn/csharp
🟢Swift→ swift.org/learn
🟢Django → djangoproject.com/start
🟢Flask → flask.palletsprojects.com/tutorial
🟢Docker→ docker.com/get-started
🟢Kubernetes → kubernetes.io/docs/tutorials
🟢Linux → linuxjourney.com
🟢Cybersecurity→ tryhackme.com
🟢DevOps→ roadmap.sh/devops
🟢Cloud (AWS)→ aws.amazon.com/training
🟢Cloud (GCP)→ cloudskillsboost.google
🟢Cloud (Azure)→ microsoft.com/learn/azure

web.dev
Learn CSS | web.dev
An evergreen CSS course and reference to level up your web styling expertise.