TadiasAddisPlus
8 subscribers
2 photos
1 link
Download Telegram
Channel created
ታዲያስ አዲስ ...

ዛሬም እንደተለመደው ታዲያስ አዲስ ብለን የተለያዩ አዳዲስ መረጀዎችን ልናደርሳችሁ እነሆ አዲስ ነገር ብለናል

በጥንት ዘመን እንደ አሁኑ ቀን ተቆርጦለት ባይከበርም በጦርነት የሚዘምቱ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች እንዲሁም በተለያዩ አጋጣሚዎች የሕይወት አጋራቸውን ያጡ ሰዎችን ማህበረሰቡ ይጎበኛቸው ነበር።

ከአመታት በኋላ በአንድ አካባቢ ሲደረግ የነበረው ይህ ተግባር  በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲከበር ተወሰነ።

ዛሬ ማለትም ሰኔ 16 በፈረንጆቹ JUNE 23 “የትዳር አጋሮቻቸው የሞቱባቸው ሰዎች ቀን” በመባል እየተከበረ ይገኛል።

ሙሉውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇

https://youtu.be/D1-RAtgFxNE?si=7ZZuYo03QDG-uy3o

ለበለጠ መረጃ የሶሻል ሚዲያ ገፆቻችንን ይጎብኙ👇👇👇

☑️Youtube 1 https://www.youtube.com/channel/UC2JHDu8mlxk08qkDHpCs6KA

☑️youtube 2 https://www.youtube.com/channel/UCj_bUnE28mtqp33LPvh7TQ

☑️Facebook https://web.facebook.com/share/r/1UYqFbf8nz/

☑️tiktok https://www.tiktok.com/@seifushowebs?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Channel photo updated
በቬንዙዌላ በ39 ሰከንዶች ልዩነት ውስጥ የተከሰቱ ሁለት እጅግ ኃይለኛ የርዕደ መሬት አደጋዎች በአገሪቱ ላይ ከፍተኛ ውድመትና ድንጋጤ ፈጥረዋል።

የኃይል መጠናቸው 7.2 እና 7.5 የሆኑት እነዚህ ተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጦች፣ ሀገሪቱ ባለፉት መቶ ዓመታት ውስጥ ካስተናገደቻቸው እጅግ አጥፊ አደጋዎች መካከል የሚመደቡ ሲሆን፣ በዋና ከተማዋ ካራካስ እና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ላይ ከባድ ጉዳት አስከትለዋል።

የሀገሪቱ ባለስልጣናት ይፋ ባደረጉት የመጀመሪያ መረጃ መሰረት በአደጋው ምክንያት ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፣ ከ700 በላይ ሰዎች ደግሞ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።