ማስታወቂያ
የ coc ምዘና በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ የ 2018 ተመራቂ ሰልጣኞች ለ coc ምዘና ገቢ የምታደርጉበት አዲስ የተቋሙ አካውንት እስኪከፈት ድረስ ምንም አይነት ከ coc ጋር ለተያያዘ ክፍያ የእኔን አካውንት ጨምሮ በየትኛውም አካውንት ገቢ እንዳታደርጉ እያሳሰብኩ ኮሌጅ አካውንት ሲከፍት እና ዝግጁ ሲሆን የማሳውቃችሁ ይሆናል።

ከላይ የተለጠፈው መረጃ የ HNS ሰልጣኞች የምዘና ፕሮግራም የወጣላችሁ ነው በተባለው ቀን እና ቦታ coc ID, ይዛችሁ ተገኙ።
❤1
Forwarded from NATIONAL AVIATION COLLEGE TVET 2016 ENTRY NOTICE BOARD (Asmare M)
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የማርኬቲንግ ሰልጣኞች coc የተመዘገባችሁ መሆኑን እያሳወኩ id የምትወስዱበትን ቀን የምንገልፅ ሲሆን id ለመውሰድ ስትመጡ ለ coc የከፈላችሁበትን መረጃ (ደረሰኝ) ይዛችሁ እንድትመጡ በስልክም ከሆነ screenshoot ታሳያላችሁ።
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የማርኬቲንግ አጠናቃቂዎች የ coc Id የመጣላችሁ በመሆኑ እስከ አርብ ማለትም እስከ4/07/2018 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ከ7:30-11:30 ባለው ሰዓት ውስጥ የ coc focal ቢሮ በመምጣት እንድትወስዱ።
Forwarded from NATIONAL AVIATION COLLEGE TVET 2016 ENTRY NOTICE BOARD (Asmare M)
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የአካውቲንግ ሰልጣኞች coc የተመዘገባችሁ መሆኑን እያሳወኩ id የምትወስዱበትን ቀን የምንገልፅ ሲሆን id ለመውሰድ ስትመጡ ለ coc የከፈላችሁበትን መረጃ (ደረሰኝ) ይዛችሁ እንድትመጡ በስልክም ከሆነ screenshoot ታሳያላችሁ።
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የአካውንቲንግ አጠናቃቂዎች የ coc Id የመጣላችሁ በመሆኑ እስከ አርብ ማለትም እስከ4/07/2018 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ከ7:30-11:30 ባለው ሰዓት ውስጥ የ coc focal ቢሮ በመምጣት እንድትወስዱ።
❤1