NATIONAL AVIATION COLLEGE TVET 2016 ENTRY NOTICE BOARD
1.87K subscribers
1.59K photos
3 videos
11 files
28 links
This is the official Telegram channel of National Aviation College.
Download Telegram
ውጤት ችግር የለበት ት/ት አይነት(UC)
  ✍️Level II  :-ዕሮብ 10:00 ሰዓት
✍️Level III:-ሐሙስ 10:00 ሰዓት
✍️Level IV:-አርብ 10:00 ሰዓት
1
MSM Regular (Page-1)
MSM -Regular (page-2)
MSM -Regular (page-3)
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
arketing and sales management-Extension
ውጤት ችግር የለበት ት/ት አይነት(UC)
✍️Level II :-ዕሮብ 10:00 ሰዓት
✍️Level III:-ሐሙስ 10:00 ሰዓት
✍️Level IV:-አርብ 10:00 ሰዓት
3👎3
MSM-Extension (page-1)
1
Forwarded from Fo
Forwarded from Fo
ማስታወቂያ
የ coc ምዘና በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ የ 2018 ተመራቂ ሰልጣኞች ለ coc ምዘና ገቢ የምታደርጉበት አዲስ የተቋሙ አካውንት እስኪከፈት ድረስ ምንም አይነት ከ coc ጋር ለተያያዘ ክፍያ የእኔን አካውንት ጨምሮ በየትኛውም አካውንት ገቢ እንዳታደርጉ እያሳሰብኩ ኮሌጅ አካውንት ሲከፍት እና ዝግጁ ሲሆን የማሳውቃችሁ ይሆናል።
1
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የማርኬቲንግ ሰልጣኞች coc የተመዘገባችሁ መሆኑን እያሳወኩ id የምትወስዱበትን ቀን የምንገልፅ ሲሆን id ለመውሰድ ስትመጡ ለ coc የከፈላችሁበትን መረጃ (ደረሰኝ) ይዛችሁ እንድትመጡ በስልክም ከሆነ screenshoot ታሳያላችሁ።
1
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የአካውቲንግ ሰልጣኞች coc የተመዘገባችሁ መሆኑን እያሳወኩ id የምትወስዱበትን ቀን የምንገልፅ ሲሆን id ለመውሰድ ስትመጡ ለ coc የከፈላችሁበትን መረጃ (ደረሰኝ) ይዛችሁ እንድትመጡ በስልክም ከሆነ screenshoot ታሳያላችሁ።
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የHNS ሰልጣኞች coc የተመዘገባችሁ መሆኑን እያሳወኩ id የምትወስዱበትን ቀን የምንገልፅ ሲሆን id ለመውሰድ ስትመጡ ለ coc የከፈላችሁበትን መረጃ (ደረሰኝ) ይዛችሁ እንድትመጡ በስልክም ከሆነ screenshoot ታሳያላችሁ።
ከላይ የተለጠፈው መረጃ የ HNS ሰልጣኞች የምዘና ፕሮግራም የወጣላችሁ ነው በተባለው ቀን እና ቦታ coc ID, ይዛችሁ ተገኙ።
1
በማርኬቲንግ ሙያ ለ coc ተመዝግቦ ከፍሎ ስሙ እዚህ ላይ ያልወጣ ሰልጣኝ ካለ በውስጥ መስመር በቴሌግራም አነጋግሩኝ። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ለምዘና የተመዘገቡ በመጠባበቅ ላይ ያሉ ናቸው።