Ⓜarketing and sales management-Extension
ማስታወቂያ
የ coc ምዘና በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ የ 2018 ተመራቂ ሰልጣኞች ለ coc ምዘና ገቢ የምታደርጉበት አዲስ የተቋሙ አካውንት እስኪከፈት ድረስ ምንም አይነት ከ coc ጋር ለተያያዘ ክፍያ የእኔን አካውንት ጨምሮ በየትኛውም አካውንት ገቢ እንዳታደርጉ እያሳሰብኩ ኮሌጅ አካውንት ሲከፍት እና ዝግጁ ሲሆን የማሳውቃችሁ ይሆናል።

ከላይ የተለጠፈው መረጃ የ HNS ሰልጣኞች የምዘና ፕሮግራም የወጣላችሁ ነው በተባለው ቀን እና ቦታ coc ID, ይዛችሁ ተገኙ።
❤1
Forwarded from NATIONAL AVIATION COLLEGE TVET 2016 ENTRY NOTICE BOARD (Asmare M)
ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው የማርኬቲንግ ሰልጣኞች coc የተመዘገባችሁ መሆኑን እያሳወኩ id የምትወስዱበትን ቀን የምንገልፅ ሲሆን id ለመውሰድ ስትመጡ ለ coc የከፈላችሁበትን መረጃ (ደረሰኝ) ይዛችሁ እንድትመጡ በስልክም ከሆነ screenshoot ታሳያላችሁ።