የcoc ክፍያ ዝርዝር ነው ሙያችሁን እዩ ና ስትከፍሉ በዚህ መሰረት መሆን አለበት። ክፍያ ስተመዘገቡ በሚገለፅላችሁ አካውንት አስገብታችሁ ደረሰኝ ግሩፕ ላይ ወይም በእኔ ቴሌግራም ፓስት አድርጉ።
❤1
To all pharmacy and nursing students before registering for CoC make sure you have passed institutional exam. Do not submit money unless you are eligible for CoC.
What makes students eligible to take CoC is passing institutional exam and recived grade report.
Here below i will attach the name of students who have passed instituional exam for Reference.

Ⓜarketing and sales management-Extension
ማስታወቂያ
የ coc ምዘና በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ የ 2018 ተመራቂ ሰልጣኞች ለ coc ምዘና ገቢ የምታደርጉበት አዲስ የተቋሙ አካውንት እስኪከፈት ድረስ ምንም አይነት ከ coc ጋር ለተያያዘ ክፍያ የእኔን አካውንት ጨምሮ በየትኛውም አካውንት ገቢ እንዳታደርጉ እያሳሰብኩ ኮሌጅ አካውንት ሲከፍት እና ዝግጁ ሲሆን የማሳውቃችሁ ይሆናል።