ስማችሁ ከላይ የተጠቀሳችሁ የማርኬቲንግ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው ቀን 2:00 ለcoc ምዘና በተጠቀሰው ቦታ እንድትገኙ እያሳወኩ ፈተናችሁ ቁጥር ሊኖረው ስለሚችል ካልኩሌተር ይዛችሁ ተገኙ። የcoc Id ይዞ መሄድ እንዳትረሱ።
❤1
Students those who have registered and paid for coc please join this telegram group to to ease our communication process.
To all students whom they have coc exam on sunday Absentism is not allowed. All of You are expected to be presented ontime, with necessary resources such as calculator and pen, eventhough the exam is complicated and strong you have to properly try it will help you to preoare for next exam. I will be in the assessment place with you.
❤9🖕2🥰1
ስማችሁ ከላይ የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ የብቃት ምዘና ስላላችሁ በሰዓት እንድትገኙ የ coc id ወሰዱ መገናኛ 6ተኛ ፎቅ።
❤2
Forwarded from Asmare M
ቅዳሜ እና እሁድ ምዘና ያላችሁ የአካውንቲንግ: ማርኬቲንግ እና HNS ሰልጣኞች ነገ orentiation ስላለ 10 ሰዓት ላይ እንድትገኙ ቦታ መገናኛ 6ተኞ ፎቅ 601.
❤4