#አስደሳች #ዜና ለወንጌል አማኞች #በሙሉ
#በመስቀል #አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና ፕሮግራም መዘጋጀቱ ተገለጸ።
በዛሬው እለት #የኢትዮጵያ #ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል መሪዎች በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና ፕሮግራም መዘጋጀቱን ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥተዋል።
በተሰበረ #ልብ፣ በንስሐ መቅረብ የመጀመሪያ ተግባራችን መሆን እንዳለበት የጠቀሱት መሪዎቹ “#ወደ ደጆቹ በመገዛት ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፣ አመስግኑት፣ ስሙንም ባርኩ” (መዝ 100)፤4 በሚለው ቃለ #እግዚአብሔር መሠረት መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #በአዲስ አበባ #መስቀል አደባባይ የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና በዓል ለማካሄድ አስፈላጊው ዝግጅት #ሁሉ ተጠናቋል ብለዋል።
አሁንም የእርስ በርስ መጠፋፋቱ አልቆመም ያሉት መሪዎቹ መደማመጥና መከባበር በመካከላችን እንዲኖርና ለይቅርታና ለፍቅር ልባችን የቀና እንዲሆንና ፀጋውንም እንዲያበዛልን #እግዚአብሔርን የምንማጸንበት #ጊዜ ይኖራል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በፕሮግራሙ የሚካፈለው የሕዝብ #ብዛት እጅግ ብዙ ስለሆነ ስብሰባው የሚካሄደው በመስቀል አደባባይ ነው፡፡
በመሆኑም መላው የወንጌል አማኝ በነቂስ ወጥቶ #በእግዚአብሔር ፊት የንስሐ፣ የምልጃና የምስጋና ፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በስፍራው ተገኝተን ዝርዝሩን አሰናዳንላችሁ።
#photo Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ
ዝርዝር መረጃ ምሽት ላይ በቪዲዮ ይዘንላችሁ የምንመለስ ይሆናል።
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A?sub_confirmation=1

#አስቸኳይ የመሪዎች መግለጫ 1 ሚሊዮን ምዕመናን መስቀል አደባባይ ቀጠሮ ተይዟል። https://youtu.be/t_u4aQ3yu8Q
YouTube
#አስቸኳይ የመሪዎች መግለጫ 1 ሚሊዮን ምዕመናን መስቀል አደባባይ ቀጠሮ ተይዟል።

ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian…

ናይጀሪያውን የምግብ ዋጋ እንዲቀንስ ፈጣሪያቸውን በፆም እና ጸሎት ተማጽነዋል።
በሰሜን ምስራቅ የምትገኘው የቦርኖ ግዛት አስተዳዳሪ ባባጋና ዙሉም ጣራ ለነካው የኑሮ ውድነት እና ላለው አለመረጋጋት ‘መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት’ ያስፈልጋል ብለዋል።
ይህን ተከትሎም ነዋሪዎቹ ሰኞን በፆምና ጸሎት እንዲያሳልፉ ትዕዛዝ አስተላልፈው በነዋሪዎቹ ተፈጻሚ ሆኗል።
ነዋሪዎችም ፈጣሪ ይሰማቸውና ያለውን ችግር ይቀርፍላቸው ዘንድ በፆምና በጸሎት ማሳለፋቸውን ተናግረዋል።
በርካቶችም ይህ ፆምና ጸሎታቸው ለውጥ እንደሚያመጣ እምነታቸው መሆኑን ለማይጆይ ኦንላይን ተናግረዋል።
በናይጀሪያ የኑሮ ውድነትና በተለይም በሰሜናዊ የሃገሪቱ ክፍል ያለው የፀጥታ ሁኔታ ነዋሪዎችን አሳስቧል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይም በምግብ ሸቀጦችና በመሰረታዊ የአቅርቦት ዕቃዎች ላይ የሚታየው የዋጋ ጭማሪ በርካቶችን ለምሬት ዳርጓል።
በሽንኩርት ላይ የ123 በመቶ ጭማሪ ሲመዘገብ፥ በሩዝ 81 በመቶ፣ ቲማቲም 78 በመቶ እንዲሁም በዳቦ ላይ የ64 በመቶ የዋጋ ጭማሪ ተመዝግቦባቸዋል ሲል አራዳ ኤፍኤም 95.1 አስነብቧል።

#እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በYoutube ቻናላችን 45ሺህ ፤ በFacebook ደግሞ 60ሺህ ቤተስቦች ደርሰናል።
ታማኝ እና ፈጣን #የክርስቲያን መረጃዎች ምንጭ አድርጋችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
በቀጣይ እጅግ በርካታ ስራዎች በጋራ እንደምንሰራ በማመን አሁንም አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን።
በቅርብ ጊዜ ውስጥ የቤተሰቦቻችን ቁጥር በማሳደግ ለምስጋና በድጋሜ እንደምንገናኝ እናምናለን።
https://www.youtube.com/channel/UCeHRJCDJ0wUDaBfAFmuMa7A

በ #ቤተክርስቲያን ላይ በተፈጨመ ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ።
በቡርኪና ፋሶ ታጣቂዎች በቤተ ክርስቲያን ላይ በፈጸሙት ጥቃት በርካቶችን ገደሉ።
ቡርኪና ፋሶ #ውስጥ በአንድ መስጂድ እና ቤተክርስቲያን ላይ በተመሳሳይ ቀን በተፈጸመ ጥቃት በርካታ #ሰዎች መገደላቸው የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ።
#እሁድ #ቀን በቡርኪና ፋሶ ሰሜን ምሥራቅ ግዛት ውስጥ በሚገኝ #አንድ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 15 ምዕመናን ተገድለዋል።
ኢሳካኔ በተባለው ስፍራ ለእሁድ ጸሎት ሥነ ሥርዓት በተሰባሰቡት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባላት ላይ ጥቃቱን የፈጸሙት ተጠርጣሪ ታጣቂዎች ናቸው ሲሉ አንድ የቤተ ክርስቲያኗ ባለሥልጣን ከሰዋል።
በመስጂድ እና በቤተክርስቲያን ላይ በተመሳሳይ ዕለት የተፈጸመው ጥቃት ተያያዥነት ይኑረው አይኑረው በይፋ የታወቀ ነገር ባይኖርም አንድ የቡርኪና ፋሶ የግል ጋዜጣ ጥቃቶቹ የተቀነባበሩ ሊሆኑ ይችላሉ ብሏል።
ቡርኪና ፋሶ ውስጥ በሃይማኖት ተቋማት እና መሪዎች ላይ የሚፈጸም ጥቃት እምብዛም ያልተለመደ አይደለም ሲል ቢቢሲ አስነብቧል።
ከሰሜናዊቷ ጂቦ ከተማ ከአምስት #ዓመት በፊት ተጠልፈው የተወሰዱ #አንድ ቄስ አስካሁን የደረሱበት አልታወቀም። ከሦስት ዓመት በፊት ደግሞ ከዚያው ከተማ በታጣቂዎች የተጠለፉ አንድ ኢማም ከቀናት በኋላ ሞተው ተገኝተዋል። ዘገባው የBBC ነው።

#እንኳን #አደርሳችሁ
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
#22 ዓመታትን #በእግዚአብሔር ቸርነት
አገልግሎት የጀመረዉ በሀረር ከተማ ነዉ። በአገልግሎት ጉዞ ዉስጥ ከመደብደብ አንስቶ በርካታ መንገዶችን አልፏል።
በ90ዎቹ በመላዉ #ኢትዮጵያ የተሃድሶ እንቅስቃሴ ተቀስቅሶ በነበረበት ወቅት ከነበሩ ወጣቶች መካከል አንዱ ነዉ።
ዛሬ በአማኑኤል ቤተክርስቲያን ከሚያገለግሉ ወጣት እና አንጋፋ ከሚባሉት መካከል ይጠቀሳል።
ሀረር ፣ ናዝሬት ፣ እና ሜክሲኮ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ላለፉት ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሏል።
በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የአማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን "ሀልዎት" አጥቢያን ላለፉት አራት ዓመታት እየመራ ይገኛል።
ላለፉት በርካታ አመታት በአገልግሎት ብዙዎች የተባረኩበት ተወዳጁ አገልጋይ ነብይ ዘኔ በዚህ ሳምንት እጅግ ከሚወዳት እና ለአገልግሎቱ አጋር ከሆነችዉ ባለቤቱ ጋር ከተጋቡ 22 ዓመታትን አስቆጥረዋል።
#እንኳን አደረሳችሁ። ቀሪ ዘመናችሁም የተባረከ እንዲሆን መልካም ምኞታችን ነዉ።

✅ ፓስተር (ዶ/ር) ዮሐንስ ባሰና (ጋሼ)
.
ቅን፣ ትሁትና ከአርባ አምስት አመት በላይ የዘለቀ ለወንጌል የኖሩና አጅግ ከባድ በሚባሉ ጊዜያት በተለይ ደሞ ሐይማኖት ጠል የሆነው የያኔው ጨቋኝ የወታደራዊ መንግስት ደርግ አብዛኛውን ቤተክርስቲያን በሚባል ሆኔታ
.
በዘጋበትና የምዕመናን የማምለኪያ አዳራሽ ወደ መጋዘን በለወጠበት ሰዓት የወላይታ ማህጸን ከወለደቻቸው የያኔው ለወንጌል ከታሰሩትና ከታገሉት ለወንጌል #ቆራጥ ጥቂት ሰዎች አንዱ የወንጌል አርበኛ ፓስተር (ዶ/ር) ዮሐንስ ባሰና ናቸው።
ምንም እንኳን ታሪካቸው እንዲሁ ተነገሮ ተጽፎ የሚያልቅ ባይሆንም እኝህ ሰው እስከአሁን ድረስ የጌታ ፍቅር እንደ ነበልባል እሳት የሚበላቸውና በስብከታቸው መሐል ኢየሱስን ሲጠሩት እምባ የሚቀድማቸው ታላቅ የወንጌል ሰው ናቸው።
.
ከዚህም ባሻገር በአሁኑ ሰዓት ጎልበታቸው ሳይዝል እንደ ቆፍጣና አገልጋይ ከሐገር አለፈው ትላልቅ በሚባሉ መድረኮች (በአሜሪካ ፣ ሕንድ፣ ፓኪስታን፣ እንግሊዝ ና በሌሎችም ሐገራትና ክፍለ አኃጉራት አፍሪካ፣ ደቡብ አሜሪካና ኤዢያ) ተጋብዘው የጌታን ወንጌል እያስተማሩ ይገኛሉ።

ምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ጋና የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትን በተመለከተ ጠንካራ ሕግ አጸደቀች
የጋና ፓርላማ በተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት የሚከሰሱ ሰዎችን ጠንከር ባለ እስር የሚቀጣ አዲስ ሕግ ትናንት ረቡዕ አፅድቋል።
በተለምዶ የፀረ-ግብረ-ሰዶማውያን ህግ ተብሎ የሚጠራው፣ ህግ የክርስቲያን፣ የሙስሊም እና የጋና ባሕላዊ መሪዎችን ባካተተው ጥምረት ያለምንም ተቃዉሞ በሙሉ ድምጽ ተቀባይነት አግኝቷል።
የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ለአገሪቱ ባህል እና የቤተሰብ ዕሴት እንግዳ በመሆኑ የሀገሪቱ ዜጎች እንዲቃወሙት የእምነት ማኅበራቱ ባወጡት የጋራ መግለጫ
ሕጉ መብትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚገድብ ነው በሚል በመብት ተሟጋቾች እየተወገዘ ሲሆን፤ረቂቅ ህጉን የፕሬዚዳንት ናና አኩፎ-አዶ መንግስት ውድቅ እንዲያደርግ አሳስበዋል።
የአገሪቱ ሕግ አውጪዎችም የእስር ቅጣቱ ወደ ማኅበረሰብ አገልግሎት እና የምክር ድጋፍ እንዲቀየር የተደረገውን ጥረት ተቃውመው ውድቅ አድርገውታል።
አዲሱ ህግ ስራ ላይ ከመዋሉ በፊት በፕሬዚዳንቱ ፊርማ መፅደቅ አለበት። ይህም ታዛቢዎች በታህሳስ ወር ከሚደረገው አጠቃላይ ምርጫ በፊት የማይሆን ነው ብለው ያምናሉ።
ፕሬዝዳንቱ ቀደም ሲል አብዛኛው የአገሪቱ ዜጎች የሚፈልጉት ከሆነ ሕጉን እንደሚያጸድቁት ተናግረው ነበር።
የግብረሰዶማዊነት በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር ቀድሞውንም ህገወጥ ሲሆን፤ በሀገሪቱ ህግ ድንጋጌ መሠረት ከስድስት ወር እስከ ሦስት ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል።
የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን የሚያቀነቅኑ የመብት ተሟጋቾችም ከሦስት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ ከባድ የእስር ቅጣት ሊጣልባቸው ይችላል።
ደቡብ አፍሪቃ የግብረሰዶማውያን ጋብቻ በጎርጎሪያኑ 2006 ዓ/ም ሕጋዊ ያደረገች በአህጉሪቱ ብቸኛዋ ሀገር ነች።

#በውቡ_መስቀል_አደባባይ_ታላቅ_መንፈሳዊ_ድግስ...
#እንሆ_መጋቢት_ስምንት...
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና አገልጋዮች በሙሉ በውቡ መስቀል አደባባይ በአንድነት ይሰበሰባሉ፣ በከተማችን እንዲሁም በአቅራቢያ አካባቢዎች የሚኖሩ የወንጌል አማኞች ባጠቃላይ ወደ ታላቁ መስቀል አደባባይ በአራቱም አቅጣጫ ይተማሉ።
#በዕለቱ_እንዲህ_ይሆናል...
በልኡል አምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ወድቀን በአንድነት እሱን በበደልንበት ሁሉ ይቅር እንዲለን ንስሀ እንገባለን...
ስለምድራችን ምህረት እንዲያደርግ ፣ የሰላም አየር እንድንተነፍስ በፀሎት እንማፀነዋለን...
ስላበዛን ፣ ስላከበረን፣ ስለረዳን ባጠቃላይ ስላደረገልን መልካም ነገር ሁሉ ምስጋና የሚሰዋ ታላቅ ሰራዊት ሆነን በፊቱ ታላቅ ውዳሴ በአምልኮ እናመጣለን...
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እንነጋገራለን። ከስፍራው ታላቅ የአምልኮ መስዋት ይቀርባል...
ይህ ሁሉ ሊሆን ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በዚህ ቢቀሩበት በሚያስቆጭ ታላቅ ድግስ ላይ ለመሳተፍ ካሁኑ ፕሮግራሞን ያስተካክሉ...

#ዜና_ዕረፍት !
ወንጌላዊ ተክሉ ከበደ ወዳገለገሉት ጌታ እቅፍ ተሰብስቧል።
ወንጌላዊ ተኩሉ ለረጅም ዓመታት በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በገጠር በከተማ በትጋት ያገለገሉ ብርቱ የወንጌል አገልጋይ ነበሩ።
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዋናው ቢሮ ሠራተኞች እና አገልግሎት የተሰማቸዉን ሐዘን ገልፀዉ ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸው መጽናናት እንዲሆን ተመኝተዋል።

የመጽሃፍ ቅዱስ ሳምንት ሊያካሂድ ነው።
#በኢትዮጵያ የመጽሃፍ ቅዱስ ማህበር አዘጋጅነት የሚካሄደዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጻህፍት አውደ ርዕይ ከመጋቢት 16-21 የሚቆይ ሲሆን በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ነው የሚካሄደው።
ማህበሩ በእነዚህ ቀናት ያለፉትን 98 ዓመታት የሰራቸውን ስራዎች ለታዳሚያን እንደሚያቀርብና ራሱን የሚያስተዋውቅበት መድረክ እንደሚሆን ይጠበቃል።
#ዛሬ ስካይላይት ሆቴል የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ የማህበሩ ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ተስፋጽዮን ደለለኝ፣ የማህበሩ ዋና ጸሃፊ አቶ ይልማ ጌታሁን እና መጋቢ አሸብር ከተማ በጋራ ሰጥተዋል።
መጽሃፍ #ቅዱስ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ፣ ክርስቲያኑን ስለ መጽሃፍ ቅዱስ ንባብ ማነቃቃት፣ በመጽሃፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ የሚሰሩ አብያተ ክርስቲያናትን በተዛማጅ ስራዎች ላይ ማስተባበር፣ የወንጌል ስብከትን ማበረታት፣ ለአሁኑ ትውልድ የመጽሃፍ ቅዱስን አደራና ሃላፊነት ማስተላለፍ እና መጽሃፍ ቅዱስን ከአደጋዎች መጠበቅ በሳምንቱ ከሚኖሩ ክንውኖች መካከል ናቸው።
ሌላው ማህበሩ ከመጋቢት 16-21 ድረስ የቅዱሳት መጻህፍት አውደ ርዕይ ያከናውናል። በእነዚሁ ቀናቶች የውይይት መድረኮች፣ ሴሚናሮች እና ልዩ ዝግጅቶች ይካሄዳሉ።
ትውልዱን ስለ ቅዱሳት መጻህፍት እንዲያውቅ ማድረግ፣ የህትመት ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝብ ማድረስ እና ማህበሩን ከህዝብ ጋር ማስተዋወቅ በአውደ ርዕይው የሚከናወኑ ዋና ዋና ስራዎች ናቸው።
የኢትዮጵያም ይሁን የአለም አቀፉ መጽሃፍ ቅዱስ ማህበር እስከ ቅርብ ጊዜ የመጽሃፍ ቅዱስ ተደራሽነት ላይ ብቻ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ግን ተጽኖ ፈጣሪነቱም ላይ መስራት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ብለዋል።

#RegisterNow
ዘመናችን፦ 👉ከቅድስና ይልቅ ኃጢአት #ክብር የመሰለበት
👉 የዚህች #ዓለም ወጥመዶች በየጓዳችን ዘልቀው የገቡበት
👉ከኑሮ ውጥረት የተነሳ ተረጋግቶ ከልጆች #ጋር #ጊዜ ለማሳለፍ የከበደበት
👉ልጆችን መግራት ኋላቀርነት በሆነበት
👉የትምህርቱ ዓለም ጮክ ብሎ " #እግዚአብሔር የለም" በሚልበት በዚህች ዓለም ልጆችን #እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደግሞም በሰውም ፊት የላቁ አድርጎ ማሳደግ እንዴት ይቻላል?
አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን/ በመደወል #ይመዝገቡ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
📱0911136520/0988343523
⌚️መጋቢት 7 ፣ ከጠዋቱ 2:30-10:30
ቦታው :- የምርጦቹ 7000 #ቤተክርስቲያን

#እንሆ_ንጉሳችን #በሀዋሳ...
አምና በአዲስ አበባ ከተማ በስኬት የተጠናቀቀው የእንሆ ንጉሳችን ፕሮግራም ዘንድሮ በሀዋሳ ሊደገም ነው።
በዚህም ዙሪያ በዛሬ ውለት የቤተክርስቲያኒቷ መሪዎች መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
ከቆይታ በኋላ የምናደርሳችሁ ይሆናል...

#እነሆ ንጉሳችን #በሐዋሳ
#ስለ #ፍቅር የጎዳና ሩጫ
እነሆ ንጉሳችን መንፈሳዊ ድግስ መጋቢት 13 & 14 በሐዋሳ ሊካሄድ መሆኑን መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ አሳወቁ።
መጋቢ በጋሻው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ መንፈሳዊ ድግሱ የክርስቶስ ቤት መዓዛ ቤተክርስቲያን (አሮማ ኦፍ ዘ ሃውስ ኦፍ ክራይስት አለም አቀፍ ቤ/ክ) ባለፈው አመት የተካሄደውን ድግስ በሃዋሳ መድገም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ብለዋል።
መንፈሳዊ ድግሱ በሐዋሳ እና አካባቢዋ ታላቅ የወንጌል ሪቫይቫል ማስጀመሪያ ደውል ድምጽ ማሰሚያ አላማ ማድረጉን ገልጸዋል።
በሐዋሳ መስቀል አደባባይ ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚገንበት፣ በዝማሬ ማዕበል ንጉሱን ከፍ የምናደርግበት፣ ነብሳት የሚድኑበት፣ የታመሙ የሚፈወሱበት፣ የጠፉ የሚመለሱበት፣ የወደቁ የሚነሱበት፣ መንፈሳዊ ጉባኤ ይሆናል ብለዋል በመግለጫው።
ቅዳሜ መጋቢት 13 በዛው በሃዋሳ "ስለ ፍቅር" የተሰኘ 3 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ እንደሚካሄድም መጋቢ በጋሻው ገልጸዋል።
በመሆኑም በሐዋሳና አካባቢዋ የምትኖሩ ክርስቲያኖች፣ መጋቢት 13 እና 14 በመስቀል አደባባይ ተገናኝተን እግዚአብሔርን እናመስግነው፣ በጎዳና ላይ እስፖርታዊ እንቅስቃሴውም እንድንሳተፍ ሲሉ የአሮማ ቸርች ዋና መጋቢ፣ መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ ጥሪ አቅርበዋል።
እነሆ ንጉሳችን ባለፈው አመት መጋቢት 17 በሚሊንየም አዳራሽ በአሮማ ቸርች መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ አዘጋጅነት መካሄዱ ይታወሳል።

በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉሳችን ሊደገም ነው... https://youtu.be/Hu7LKhJSXTc
YouTube
በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉስሽ ሊደገም ነው...
በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉስሽ ሊደገም ነው...
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News…

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please 🙏WATCH me
& #Register
#እግዚአብሔር የለም" በሚልበት በዚህች ዓለም ልጆችን
#እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደግሞም በሰውም ፊት የላቁ አድርጎ ማሳደግ እንዴት ይቻላል?
#ሁሉም ሊሰሙት #እና ሊማሩበት የሚገባ ...
የቀረን ጥቂት #ቦታ ነው #ብቻ በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
#ማሳሰቢያ ያለምዝገባ መግባት አይቻልም!!!
ልጆቻችንን የሚጠብቅልን የለም ብላችሁ አትስጉ #ልጆች እየተጫዉቱ የሚጠበቁበት #እኛ በቂ ቦታ አዘጋጅተናል።
#Register #Register #ይመዝገቡ #ይመዝገቡ #ይመዝገቡ
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ /ይደውሉ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
0911136520/0988353423