#በውቡ_መስቀል_አደባባይ_ታላቅ_መንፈሳዊ_ድግስ...
#እንሆ_መጋቢት_ስምንት...
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና አገልጋዮች በሙሉ በውቡ መስቀል አደባባይ በአንድነት ይሰበሰባሉ፣ በከተማችን እንዲሁም በአቅራቢያ አካባቢዎች የሚኖሩ የወንጌል አማኞች ባጠቃላይ ወደ ታላቁ መስቀል አደባባይ በአራቱም አቅጣጫ ይተማሉ።
#በዕለቱ_እንዲህ_ይሆናል...
በልኡል አምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ወድቀን በአንድነት እሱን በበደልንበት ሁሉ ይቅር እንዲለን ንስሀ እንገባለን...
ስለምድራችን ምህረት እንዲያደርግ ፣ የሰላም አየር እንድንተነፍስ በፀሎት እንማፀነዋለን...
ስላበዛን ፣ ስላከበረን፣ ስለረዳን ባጠቃላይ ስላደረገልን መልካም ነገር ሁሉ ምስጋና የሚሰዋ ታላቅ ሰራዊት ሆነን በፊቱ ታላቅ ውዳሴ በአምልኮ እናመጣለን...
በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እንነጋገራለን። ከስፍራው ታላቅ የአምልኮ መስዋት ይቀርባል...
ይህ ሁሉ ሊሆን ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በዚህ ቢቀሩበት በሚያስቆጭ ታላቅ ድግስ ላይ ለመሳተፍ ካሁኑ ፕሮግራሞን ያስተካክሉ...

#ዜና_ዕረፍት !
ወንጌላዊ ተክሉ ከበደ ወዳገለገሉት ጌታ እቅፍ ተሰብስቧል።
ወንጌላዊ ተኩሉ ለረጅም ዓመታት በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በገጠር በከተማ በትጋት ያገለገሉ ብርቱ የወንጌል አገልጋይ ነበሩ።
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዋናው ቢሮ ሠራተኞች እና አገልግሎት የተሰማቸዉን ሐዘን ገልፀዉ ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸው መጽናናት እንዲሆን ተመኝተዋል።

የመጽሃፍ ቅዱስ ሳምንት ሊያካሂድ ነው።
#በኢትዮጵያ የመጽሃፍ ቅዱስ ማህበር አዘጋጅነት የሚካሄደዉ የመፅሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጻህፍት አውደ ርዕይ ከመጋቢት 16-21 የሚቆይ ሲሆን በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ነው የሚካሄደው።
ማህበሩ በእነዚህ ቀናት ያለፉትን 98 ዓመታት የሰራቸውን ስራዎች ለታዳሚያን እንደሚያቀርብና ራሱን የሚያስተዋውቅበት መድረክ እንደሚሆን ይጠበቃል።
#ዛሬ ስካይላይት ሆቴል የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ የማህበሩ ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ተስፋጽዮን ደለለኝ፣ የማህበሩ ዋና ጸሃፊ አቶ ይልማ ጌታሁን እና መጋቢ አሸብር ከተማ በጋራ ሰጥተዋል።
መጽሃፍ #ቅዱስ ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ፣ ክርስቲያኑን ስለ መጽሃፍ ቅዱስ ንባብ ማነቃቃት፣ በመጽሃፍ ቅዱስ ትርጉም ላይ የሚሰሩ አብያተ ክርስቲያናትን በተዛማጅ ስራዎች ላይ ማስተባበር፣ የወንጌል ስብከትን ማበረታት፣ ለአሁኑ ትውልድ የመጽሃፍ ቅዱስን አደራና ሃላፊነት ማስተላለፍ እና መጽሃፍ ቅዱስን ከአደጋዎች መጠበቅ በሳምንቱ ከሚኖሩ ክንውኖች መካከል ናቸው።
ሌላው ማህበሩ ከመጋቢት 16-21 ድረስ የቅዱሳት መጻህፍት አውደ ርዕይ ያከናውናል። በእነዚሁ ቀናቶች የውይይት መድረኮች፣ ሴሚናሮች እና ልዩ ዝግጅቶች ይካሄዳሉ።
ትውልዱን ስለ ቅዱሳት መጻህፍት እንዲያውቅ ማድረግ፣ የህትመት ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝብ ማድረስ እና ማህበሩን ከህዝብ ጋር ማስተዋወቅ በአውደ ርዕይው የሚከናወኑ ዋና ዋና ስራዎች ናቸው።
የኢትዮጵያም ይሁን የአለም አቀፉ መጽሃፍ ቅዱስ ማህበር እስከ ቅርብ ጊዜ የመጽሃፍ ቅዱስ ተደራሽነት ላይ ብቻ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፣ አሁን ግን ተጽኖ ፈጣሪነቱም ላይ መስራት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ብለዋል።

#RegisterNow
ዘመናችን፦ 👉ከቅድስና ይልቅ ኃጢአት #ክብር የመሰለበት
👉 የዚህች #ዓለም ወጥመዶች በየጓዳችን ዘልቀው የገቡበት
👉ከኑሮ ውጥረት የተነሳ ተረጋግቶ ከልጆች #ጋር #ጊዜ ለማሳለፍ የከበደበት
👉ልጆችን መግራት ኋላቀርነት በሆነበት
👉የትምህርቱ ዓለም ጮክ ብሎ " #እግዚአብሔር የለም" በሚልበት በዚህች ዓለም ልጆችን #እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደግሞም በሰውም ፊት የላቁ አድርጎ ማሳደግ እንዴት ይቻላል?
አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን/ በመደወል #ይመዝገቡ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
📱0911136520/0988343523
⌚️መጋቢት 7 ፣ ከጠዋቱ 2:30-10:30
ቦታው :- የምርጦቹ 7000 #ቤተክርስቲያን

#እንሆ_ንጉሳችን #በሀዋሳ...
አምና በአዲስ አበባ ከተማ በስኬት የተጠናቀቀው የእንሆ ንጉሳችን ፕሮግራም ዘንድሮ በሀዋሳ ሊደገም ነው።
በዚህም ዙሪያ በዛሬ ውለት የቤተክርስቲያኒቷ መሪዎች መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
ከቆይታ በኋላ የምናደርሳችሁ ይሆናል...

#እነሆ ንጉሳችን #በሐዋሳ
#ስለ #ፍቅር የጎዳና ሩጫ
እነሆ ንጉሳችን መንፈሳዊ ድግስ መጋቢት 13 & 14 በሐዋሳ ሊካሄድ መሆኑን መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ አሳወቁ።
መጋቢ በጋሻው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ መንፈሳዊ ድግሱ የክርስቶስ ቤት መዓዛ ቤተክርስቲያን (አሮማ ኦፍ ዘ ሃውስ ኦፍ ክራይስት አለም አቀፍ ቤ/ክ) ባለፈው አመት የተካሄደውን ድግስ በሃዋሳ መድገም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው ብለዋል።
መንፈሳዊ ድግሱ በሐዋሳ እና አካባቢዋ ታላቅ የወንጌል ሪቫይቫል ማስጀመሪያ ደውል ድምጽ ማሰሚያ አላማ ማድረጉን ገልጸዋል።
በሐዋሳ መስቀል አደባባይ ንጉሳችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚገንበት፣ በዝማሬ ማዕበል ንጉሱን ከፍ የምናደርግበት፣ ነብሳት የሚድኑበት፣ የታመሙ የሚፈወሱበት፣ የጠፉ የሚመለሱበት፣ የወደቁ የሚነሱበት፣ መንፈሳዊ ጉባኤ ይሆናል ብለዋል በመግለጫው።
ቅዳሜ መጋቢት 13 በዛው በሃዋሳ "ስለ ፍቅር" የተሰኘ 3 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ሩጫ እንደሚካሄድም መጋቢ በጋሻው ገልጸዋል።
በመሆኑም በሐዋሳና አካባቢዋ የምትኖሩ ክርስቲያኖች፣ መጋቢት 13 እና 14 በመስቀል አደባባይ ተገናኝተን እግዚአብሔርን እናመስግነው፣ በጎዳና ላይ እስፖርታዊ እንቅስቃሴውም እንድንሳተፍ ሲሉ የአሮማ ቸርች ዋና መጋቢ፣ መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ ጥሪ አቅርበዋል።
እነሆ ንጉሳችን ባለፈው አመት መጋቢት 17 በሚሊንየም አዳራሽ በአሮማ ቸርች መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ አዘጋጅነት መካሄዱ ይታወሳል።

በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉሳችን ሊደገም ነው... https://youtu.be/Hu7LKhJSXTc
YouTube
በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉስሽ ሊደገም ነው...

ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News…

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Please 🙏WATCH me
& #Register
#እግዚአብሔር የለም" በሚልበት በዚህች ዓለም ልጆችን
#እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደግሞም በሰውም ፊት የላቁ አድርጎ ማሳደግ እንዴት ይቻላል?
#ሁሉም ሊሰሙት #እና ሊማሩበት የሚገባ ...
የቀረን ጥቂት #ቦታ ነው #ብቻ በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ
#ማሳሰቢያ ያለምዝገባ መግባት አይቻልም!!!
ልጆቻችንን የሚጠብቅልን የለም ብላችሁ አትስጉ #ልጆች እየተጫዉቱ የሚጠበቁበት #እኛ በቂ ቦታ አዘጋጅተናል።
#Register #Register #ይመዝገቡ #ይመዝገቡ #ይመዝገቡ
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ /ይደውሉ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
0911136520/0988353423

#ደረሰ #ደረሰ #አሁኑኑ ይመዝገቡ !!!
#እያደገ #ሄደ ... ለምዝገባ የቀረን #4 #ቀን እና ጥቂት ቦታ ብቻ ነው። አሁኑኑ ይመዝገቡ
#ለልጆቾ ማቆያ አያስቡ በቂ #ቦታ እና ባለሞያዎች አሉን።
#ማሳሰቢያ :- ያለ ምዝገባ መግባት አይቻልም። ስለዚህ ፈጥነዉ በቀሩን #ጥቂት ቦታዎች በተቀመጡት የስልክ እና link አድራሻዎች በመጠቀም ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
#ወይም ይደውሉ
0911136520/0988353423
#ልጆችን በእግዚአብሔርም በሰዉም ፊት የማሳደግን #ጥበብ አብረን እንማር።
ቀን:- መጋቢት 7/2016ዓ.ም
ሰዓት :- ከጠዋቱ 2:30-10:30
ቦታ :- በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን (ደንበል አከባቢ)

ዩክሬን የፖፕ ፍራንሲስ "ነጭ ሰንደቅ አላማ" ከፍ የማድረግ ቁርጠኝነትን ተቃወመች፡፡
የሮማው ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ዩክሬን ግጭቱን ለማቆም "ነጭ ሰንደቅ አላማ" ከፍ የማድረግ እና ከሩሲያ ጋር የመደራደር ወኔ ሊኖራት ይገባል ብለው ነበር፡፡
ጳጳሱ ዩክሬን እንድትደራደር ያነሱት ሀሳብ ዩክሬንን "እጅ ስጭ" እንደማለት ተደርጎ ይወሰዳል ሲሉ ኪቭና አጋሮቿ የፍራንሲስን ንግግር አጣጥለውታል፡፡
የፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራዴክ ሲኮርስኪ፣ ከድርድሩ በፊት ፑቲን ወታደሮቹን እንድያስወጣ መደረግ አለበት ብለዋል፡፡
ሚኒስትሩ አክለውም፣ ያለድርድር ሰላም እንዲረጋገጥ መደረግ አለበት ነው ያሉት፡፡
እንደ The New Daily ዘገባ ፖፕ ፍራንሲስ ዩክሬን እንድትደራደር ግፊት እያደረጉ ነው በሚል ያስተላለፉት መልዕክት ብዙ ትችቶችን አስተናግዷል፡፡
@ThiqaMediaEth

#ኢየሱስ ላውድልህ ሃገሩን
#ዘማሪ ይድኔ
ኢየሱስ ላውድልህ ሃገሩን የዘማሪ ይድነቃቸው ተካ የዝማሬ ድግስ #ቅዳሜ መጋቢት 7 ከቀኑ 7 ሰዓት #ጀምሮ በሚሊኒየም #አዳራሽ ይካሄዳል።
ይሄንኑ ድግስ በተመለከተ ዘማሪው ከአጋር አካላት #ጋር ለሚዲያዎች #ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ፡ የሙዚቃ አቀናባሪ ዳዊት ለሚ፡ የድግሱ ብቸኛ አጋር ኤል ሃዳር ኢንጂነሪንግ፡ የጸጥታ አካል ዘጸዓት ሴኩሪቲ እና አስተባባሪዎች መግለጫውን በጋራ ሰጥተዋል።
በሮች ከ4 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። የተባለ ሲሆን ዘማሪ ይድነቃቸው፡ ከኢየሱስ አልበም እና ቸኮለብኝ አልበኖች ዝማሬዎችን ያቀርባል።
#ነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #በእግዚአብሔር ቃል የሚያገለግል ሲሆን ምንም አይነት የመግቢያ ክፍያ እንደሌለዉም ተጠቅሷል።
ከዳዊት ለሚ ባንድ ጋር ለ3 ወራት ዝግጅት ሲደረግ መቆየቱን የጠቀሰዉ ዘማሪ ይድኔ ድግሱ ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ከተሞችም ይካሄድ ተብሏል።
ኢየሱስ #2 አልበም ከ5 ወራት ፊት ነበር የተለቀቀው። ቸኮለብኝ #1 አልበም 2003 መለቀቁ ይታወሳል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በመግለጫዉ ላይ ተገኝተን ዝርዝሩን አሰናዳንላችሁ።
#ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫዉን ከደቂቃዎች በኋላ በቪዲዬ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።

አነጋጋሪው የይድነቃቸው የሚሊኒየሙ ኮንሰርት #ምንም የሚሸጥ ትኬት የለም #ያልተፈቀደ በአዳራሽ ውስጥ የማይደረግ ነገር አለ... https://youtu.be/G5jJITg2lDw
YouTube
አነጋጋሪው የይድነቃቸው የሚሊኒየሙ ኮንሰርት #ምንም የሚሸጥ ትኬት የለም #ያልተፈቀደ በአዳራሽ ውስጥ የማይደረግ ነገር አለ...
አነጋጋሪው የይድነቃቸው የሚሊኒየሙ ኮንሰርት #ምንም የሚሸጥ ትኬት የለም #ያልተፈቀደ በአዳራሽ ውስጥ የማይደረግ ነገር አለ...
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our…

✅ ብራቮ አብነት!
ማንም ይስታል ፤ ይሳሳታል ፤ይወድቃል ፤ የትኛውም ሰው የራሱ የሆነ ድክመት አለበት።
የዘማሪ አብነት ነገር ተገለጠ እንጂ ሁላችንም የራሳችን ድካም አለብን።
አስቀድሞ በስሜት ከሰራው ጥሩ ካልሆነው ቪዲዮ ይልቅ እግዚአብሔርን ይቅርታ ማለቱ ጥሩ ነው።
ህዝቡንም ማሳሳቱን ማመኑ እጅግ ጥሩ ነው። ይህ ለወደፊት አገልግሎቱ የመንገድ ጥርጊያ ነው። እኔም በግሌ አድንቄሀለው።
በግል የወሰደውንም እርምጃ ላልተወሰነ ጊዜ አገልግሎት አቁሞ እራሱን እና አገልግሎቱን ፈትሾ በክብር ወደ ቀድሞው የዝማሬ አገልግሎት ለመምጣት መወሰኑን ከምንም በላይ አድንቄአለሁኝ ወዳጄ በርታልኝ።
በድካምህ እንደተገለጥንብህ ሁሉ በብርታትህም ደግሞ አብረንህ እንቆማለን። መልካም እድል በርታ!
Christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ

#አንድ ቀን #ብቻ ቀረዉ..
#አሁኑኑ ይመዝገቡ !!!
#ልጆችን በእግዚአብሔርም በሰዉም ፊት የማሳደግን #ጥበብ አብረን እንማር።
#እያደገ #ሄደ ...ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረን #1 #ቀን ብቻ ነው።
#ማሳሰቢያ :- ያለ ምዝገባ መግባት አይቻልም።
ስለዚህ ፈጥነዉ በቀሩን #ጥቂት ቦታዎች በተቀመጡት የስልክ እና link አድራሻዎች በመጠቀም ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
#ወይም ይደውሉ
0911136520/0988353423
#ለልጆቾ ማቆያ አያስቡ በቂ #ቦታ እና ባለሞያዎች አሉን።
ቀን:- መጋቢት 7/2016ዓ.ም
ሰዓት :- ከጠዋቱ 2:30-10:30
ቦታ :- በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን (ደንበል አከባቢ)
#አሁኑኑ ይመዝገቡ !!!
#ልጆችን በእግዚአብሔርም በሰዉም ፊት የማሳደግን #ጥበብ አብረን እንማር።
#እያደገ #ሄደ ...ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረን #1 #ቀን ብቻ ነው።
#ማሳሰቢያ :- ያለ ምዝገባ መግባት አይቻልም።
ስለዚህ ፈጥነዉ በቀሩን #ጥቂት ቦታዎች በተቀመጡት የስልክ እና link አድራሻዎች በመጠቀም ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ
https://docs.google.com/forms/d/1XBwJuLL8hCAO1SA3E8aTmmg2y32G9jwY1PnG-BS8XXQ/edit?usp=drivesdk
#ወይም ይደውሉ
0911136520/0988353423
#ለልጆቾ ማቆያ አያስቡ በቂ #ቦታ እና ባለሞያዎች አሉን።
ቀን:- መጋቢት 7/2016ዓ.ም
ሰዓት :- ከጠዋቱ 2:30-10:30
ቦታ :- በወንጌል አማኞች የምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን (ደንበል አከባቢ)
#ኑ #የእግዚአብሔርን #ቤት በጋራ እንስራ!!!
ለብዙዎች መጠለያ የሆነችው እና ለአርሲ ዩንቨርስቲ አሰላ ካምፓስ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ማምለኪያ የሆነችው የአሰላ አርዱ ቁጥር 2 #ሙሉ #ወንጌል ቤተክርስትያን #ዛሬ የሁላችንን እገዛ ትፈልጋለች።
#አሁን የምትገኝበት የማምለኪያ አዳራሽ የአምልኮ ፕሮግራም ለመካፈል የሚመጡትን አማኞች መያዝ ስላልቻለ እና እንዲሁም የአሁኑ አዳራሽ እየፈረሠ ስለሚገኝ ከአጥቢያዋ በረከት የተካፈላችሁ በዓለም ዙሪያ እንዲሁም በሃገር ውስጥ የምትገኙ የአሰላ አርዱ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ቤተሰቦች ወዳጆች እንዲሁም #የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለዚህ ስራ እጆቻቸሁን እንድታበረቱ ስንል በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
ከዚህም ጋር ተያይዞ ከመጋቢት 6 እስከ 8/2016 ዓ.ም በአጥቢያዋ የተዘጋጀ #ልዩ ኮንፍራንስ ስላለ በቦታው በመገኘት በዚህ የወንጌል ስራ እንድትሳተፉ #በጌታ #ፍቅር እንጠይቃለን።
በተጨማሪም በቦታው መገኘት የማትችሉ ከታች በመተቀመጠው የቤተክርስቲያኒቷ አካውንት እጆቻችሁን ትዘረጉ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
1000515969962 ንግድ ባንክ
1600860054837 ብርሃን ባንክ
የአሰላ አርዱ ሙሉ ወንጌል #ቤተክርስቲያን

#ማሳሰቢያ
አንዳንዶች የ VIP እና የVVIP ካርዶችን የዘማሪ ይድነቃቸውን አገልግሎት ለመደገፍ እያሉ እየሸጡ መሆኑን እየሰማን እንገኛለን ።
ነገር ግን ቀዳሜ ለሚደረገው መንፈሳዋ የአምልኮ ፕሮግራም ምንም አይነት የመግቢያ ክፍያም ሆነ የሚሸጥ ካርድ ስለሌለ ቅዱሳን ከእንደዚህ አይነት አጭበርባሪዎች ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን....

#መንገድ #ዝግ #ነዉ
#የኢትዮጲያ #ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በመስቀል አደባባይ የሚያከናውኑት የፀሎት ፕሮግራም ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶችን ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
አሽከርካሪዎች እንደ ተለመደው ለትራፊክ ፖሊሶች ትዕዛዝ ተባባሪ እንዲሆኑ ተጠይቋል፡፡
#ነገ ዕሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ከሰዓት በሗላ ከቀኑ 7፡30 እስከ 12፡00 ሰዓት ድረስ የኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የፀሎት መርሐ-ግብር ስለሚያከናውኑ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
አሽከርካሪዎች መረጃው አስቀድሞ ኖሯቸው ሌሎች አማራጭ መንገዶችን በመጠቀም ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ ተባባሪ እንዲሆኑ ፖሊስ ጥሪውን እያስተላለፈ፡-
• ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ #ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ ተሽከርካሪዎች ኡራኤል አደባባይ ላይ
• ከቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል አቅጣጫ ወደ መስቀል አደባባይ ኦሎምፒያ አደባባይ በታች እና በላይ እንዲሁም ግራና ቀኝ
.የቀድሞው አራተኛ ክፍለጦር (ጥላሁን አደባባይ ላይ )
• ከለገሀር መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ለሚጓዙ ለገሀር መብራት ላይ
• ከሀራምቤ መብራት ወደ መስቀል አደባባይ ሃራምቤ መብራት ላይ
• ከብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ መንግስት አጠገብ ዕሁድ መጋቢት 8/16 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00 ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ለጊዜው ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ፡፡
ፕሮግራሙ በሚከበርበት ዙሪያ እና በአካባቢው በግራና በቀኝ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል፡፡