👏7👍4❤3
#አዲስ
#መረጃ
"አሜሪካ በስደት ውስጥ ከሚገኙ የህንድ ክርስቲያኖች ጋር መቆም አለባት"
ለአለም አቀፍ የሃይማኖት ነፃነት የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሳም ብራውንባክ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እና በተለይም ዩኤስ በተለይ በህንድ ስደት ላይ ያሉ ክርስቲያኖችን መንግስት እንዲጠብቃቸው በመጫን ከጎናቸው እንዲቆም አስቸኳይ ጥሪ አቅርበዋል።
ብራውንባክ ከ2018 እስከ 2021 በዩኤስ ስቴት ዲፓርትመንት የአለም አቀፍ የሃይማኖት ነፃነት ቢሮን መርተዋል። ከዚህ በፊት ከ2011 እስከ 2018 ድረስ የካንሳስ 46ኛው ገዥ (ሪፐብሊክ) ሆኖ አገልግሏል።
ብራውንባክ በህንድ ክርስቲያኖች ላይ የማያቋርጥ ስደት የሚያሳዩ አስደንጋጭ ማስረጃዎች ቢኖሩም እነሱን ለመርዳት የተኬደው መንገድ በጣም ትንሽ መሆኑን ይገልጻል።
“በህንድ እና በአብዛኛዎቹ ደቡብ እስያ የሚኖሩ አናሳ ሃይማኖተኞች ስጋት ላይ ናቸው። ቻትስጋርህ ለህንድ ክርስቲያኖች ሁለተኛው በጣም አደገኛ ክልል ሆኖ ተቀምጧል።
የተፈናቀሉ ክርስቲያኖች በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ ይገኛሉ። የአካባቢ መንግስት ውጤታማ ምላሽ መስጠት አልቻለም።
ዩናይትድ ስቴትስ በሁሉም የደቡብ እስያ መንግስታት ላይ አናሳ ሀይማኖቶች እንዲጠብቁ ጫና ለማድረግ ሁሉንም የዲፕሎማሲ መሳሪያ መጠቀም አለባት ብለዋል።

❤5🔥1
#አዲስ
#መረጃ
#35_ዓመታት
#የምህረት እና የባርኮት አመታት
የሰሜን አዲስ አበባ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ35ኛ ዓመት የምስረታ በዓሏን በድምቀት አከበረች።
ቤተክርስቲያኗ የተመሰረተችበትን 35ኛ አመት ባከበረችበት ወቅት በቤተክርስቲያኗ መመስረት ወቅት የነበሩ የእምነት አባቶች ያሰለፉትን የህይወት ምስክርነት መከራ እና እንግልት ተወስቷል።
ለአምልኮ መሰብሰብ በማይፈቀድበት በዚያ ወቅት ግለሰቦች ቤታቸውን በመስጠት ባለቸው ነገር ሁሉ ህይወታቸውን ሳይቀር ከፍለው ቤተክርስቲያንዋን እዚህ በማድረሳቸው አድናቆት ተሰጥቷቸዋል፡፡
አሁን ያሉ የቤተክርስቲያኗ አገልጋዮች አጥቢያ ቤተክርስቲያኗ የዛሬ 35 አመት ልትደርስበት የሚገባት የአገልግሎት ጥራት እና ደረጃን የያዘ የጋራ ሰነድ የተዘጋጀ ሲሆን ሰነዱም በጠርሙስ ተደርጎ የመሰረት ድንጋይ ተዘጋጅቶለት የቤተክርስቲያኒቷ አገልጋዮችና ወጣት ታዳጊዎች በተገኙበት የማስቀመጥ በርሀ ግብር ተደርጓል፡፡
ከቤተክርስቲያንዋ አባቶች ጀምሮ እስከ ወጣቶች ድረስ በየዕደሜ ተከተል የመጽሐፍ ቅዱስ ቅብብሎሽ መረሃግብርም ተካሄዷል፡፡
የአጥቢያ ቤተክርስቲያኗ ዋና ሰብሳቢ አቶ ታፈሰ በመልዕክታቸው ትላንትን የረሳ ትውልድ ነገ መድረስ አይችልም ፕሮግራሙም የተዘጋጀበት አላማም ይህንኑ ለማሰብ ነው ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ምክትል ሰብሳቢ አቶ ዘላለም ደረጄ እና የቤተክርስቲያኗ አገልጋይ የሆኑት ሻሮን ደምሴ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

❤3👍3
#አዲስ
#አስገራሚ
#ቤተክርስቲያን #ድንግል #ሴቶች #አላገኘሁም አለች።
ቤተክርስቲያኑ ድንግል ሴቶችን ለመሸለም ማስታወቂያ ብታወጣም አሸናፊ ማግኘት አልቻልኩም ብላለች።
የኡጋንዳ ቤተ ክርስቲያን ለድንግል ሴቶች ዳጎስ ያለ ሽልማት መዘጋጀቱን ቢገልፅም ተሸላሚ ድንግል ሴት ማግኘት እንዳልቻለ ቢቢሲ የኡጋንዳ መንግስታዊ ሚዲያ የሆነው ኒው ቪዥንን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
የሽልማቱ ዓላማ የቤተ ክርስቲያንን ስርዓት ለማበረታታት ነው የተባለ ሲሆን፤ ሴቶች ከሰርጋቸው ቀደም ብለው እንዲወዳደሩ ማስታወቂያ አውጥቶ ቆይቷል።
ቤተ ክርስቲያኗ ባወጣችው ማስታወቂያ እድሜያቸው ለጋብቻ የደረሱ ሴቶች ጋብቻ ከመፈጸማቸው በፊት እንዲወዳደሩ ጥሪ አቅርባ ነበር።
የኡጋንዳ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ስቴፈን ካዚምባ፥ ውድድሩ ለሁለቱም ጾታዎች ቢሆንም የወንድ ድንግሎችን መለየት ባለመቻሉ በውድድሩ ማሳተፍ አልተቻለም ብለዋል።
ድንግል የሆኑ ሴቶች ግን በኡጋንዳ እናቶች ህብረት እንዲመዘገቡ ጥሪ የተደረገ ሲሆን፥ ከተመዘገቡ በኋላ አሸናፊዎቹ ይለያሉ ተብሎም ነበር።
ይሁንና ለውድድሩ አሸናፊ ድንግሎች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ብናዘጋጅም አሸናፊ አላገኘንም ብለዋል ሊቀ ጳጳስ ካዚምባ።
ይሁንና ሊቀ ጳጳሱ ለውድድሩ አሸናፊ ድንግሎች ስለሚሸለመው ገንዘብ መጠን ከመናገር ተቆጥበዋል።

👍4🥰2👏1
❤3👍1🔥1
#አዲስ
#አስደሳች
#አንድያ #ልጁ
"His Only Son" "አንድያ ልጁ" የሚል መጠሪያ ያለው አዲስ መንፈሳዊ ፊልም በBOX Office 3ኛ ደረጃን ያዘ።
በአብረሃም እና በይሳቅ ሕይወት ዙሪያ የሚያተኩርው ይህ መንፈሳዊ ፊልም ከሰሞኑ ቅዳሜ እና እሁድ የ3ኛ ደረጃን ይዞ እንደነበር ተገለጸ።
250ሺህ ዶላር ወጪ ተደርጎበት የተሰራው እና "Angel Studios" የቀረበው ይህ ፊልም 5.5 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እንዳደረገ CBN ዘግቧል።
ፊልሙ አምላክ አብርሃም አንድ ልጁን ይስሐቅን እንዲሠዋ ለምን እንደሚጠይቀው ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል ተብሏል።

👍9❤2
#አዲስ
#የሰቆቃ ፈዉስ
#የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት #ሕብረት የሰላም ግንባታ እና ሰቆቃ ፈዉስ ፕሮጀክት ማጠቃለያ ፕሮግራም እያከናወነ ነዉ።
በሸራተን እየተካሔደ በሚገኘዉ የማጠቃለያ ፕሮግራሙ #የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ክቡር አቶ ታዬ ደንደዓን ጨምሮ #የሕብረቱ ፕሬዝደንት መጋቢ ፃዲቁ አብዶ እና ጥሪ የተደረገላቸዉ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛል።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና በስፍራው የምንገኝ ሲሆን ዝርዝር መረጃ ይዘን የምንመለስ ይሆናል....
Photo @Hossana Photo & Video Production

👍6🔥1