#ወደ_ጌታ_እቅፍ_ተሰበሰበ
ተወዳጁ #ዘማሪ ወደ ቤተ ክርስቲያን ዝግጅት ሲያመራ በድንገተኛ አደጋ #ህይወቱ አለፈ።
ዘማሪ ፊሌ ኤልያስ ለአገልግሎት ተጋብዞ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት ዛሬ ማለዳ ከማርሳቢት-ሞያሌ አውራ ጎዳና ላይ ከጠዋቱ 4 ሰአት በደረሰበት የመኪና አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተረጋግጧል።
የተወዳጁ ዘማሪ ቤተሰቦች እና ወጃጆቹ ሞቱን መቀበል ቢያቅታቸዉም "በአምልኮህ እና በምስጋና መዝሙሮችህ በሰዎች ህይወት ላይ ተፅእኖ በመፍጠር እንደዚህ አይነት መልካም ህይወት ኖረክ ትልቅ ውርስ ትተሃል። በማለት ገልፀዉታል።
ኢየሱስም። ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
የዮሐንስ ወንጌል 11 : 25
እንደሚል The Christian News - የክርስቲያን ዜና ለቤተሰቦቹ እና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል።

❤1
#እግዚአብሔር ይመስገን ቦረና ዝናብ ጥሎዋል 🙏
በቦረና ዝናብ ያዘነበ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ክብር ለንጉሱ❗️Yeesoon Gooftaa❗️
አሁንም ፀሎቱ እና ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥል።

🥰5
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ኪሪል ዩክሬን ከሩሲያ ጋር ግንኙነት ባላት ቤተክርስቲያን ላይ የምትፈጥረውን ተጽእኖ እንድታቆም ጠየቁ፡፡
የኬቭ መንግስት የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከተመሰረተችበትና ረዥም ዘመናት ካስቆጠረው ገዳም ለቃ እንድትወጣ ያዘዘው አርብ እለት እንደነበር ይታወሳል፡፡
በዚህም ከጥቅምት ወር ጀምሮ የዩክሬን የደህንነት አገልግሎት በዩክሬን አብያተ ክርስቲያናት ላይ በየጊዜው ፍተሻ ሲያደርግ መቆየቱ፣ በጳጳሳቱ እና የገንዘብ ድጋፍ በሚያደርጉ ላይ ማዕቀብ መጣሉ እንዲሁም በደርዘን በሚቆጠሩ ቀሳውስት ላይ የወንጀል ክስ መክፈቱን ነው ሬውተርስ የዘገበው።
የዩክሬን ባህል ሚኒስቴር ፤ የዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እስከ መጋቢት 29 ባለው ጊዜ ውስጥ 980 አመታት ካስቆጠረው የኪቭ-ፔቸርስክ ላቭራ ገዳም ግቢ መልቀቅ አለባት ሲል አሳስቧል፡፡
የሩሲያው ፓትሪያርክ የዩክሬን መንግስት ውሳኔን ተቃውሞውታል፡፡
ኪሪል የዩክሬን ምዕመናን መብት እና ነጻነት በገሃድ እየተጣሰ መሆኑ የሚያሳዝን ነው ብለዋል።
ፓትሪያርኩ የተወሰደሰውን እርምጃ በመቃውም የካቶሊኩ አባ ፍራንሲስን እና ሌሎች የሃይማኖት መሪዎች ዩክሬን ከድርጊቷ እንድትቆጠብ እንዲያሳምኑ ሲሉም ጠይቀዋል፡፡
“ገዳሙን በኃይል መዝጋት በሚሊዮን የሚቆጠሩ የዩክሬን አማኞች መብት መጣስ ነው” ያሉት ፓትሪያርኩ፤ የሃይማኖት መሪዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ድርጊቱን ለማስቆም የተቻላቸውን እንዲደርጉ ማሳሰባቸውም በቤተክርስቲያኗ ድረ ገፅ ላይ የወጣው መግለጫ አትቷል።
ቤተክርስቲያኗ ከሞስኮ ፓትርያርክ ጋር ያለኝን ግንኙነት አቋርጫለሁ ማለቷም አይዘነጋም።

በፓስተሮቻቸው #ጸሎት ተአምራትን ለማግኘት #ዕዳ ውስጥ የሚዘፈቁ ምዕመናን።
“ከሐሰተኛ #ነብያት ተጠንቀቁ” እንደሚለው መጽሃፉ፣ በኬንያ በርካቶች ፓስተሮች እንዲጸልዩላቸው ለመጠየቅ ዕዳ ውስጥ መዘፈቃቸው ተነግሯል።
ኤቫርሊን ኦኬሎ አንድ ፓስተር እንዲጸልይላት ለመክፈል ዕዳ ውስጥ ገብታለች።
በመቶዎች የሚቆጠር ዶላር ዕዳ እንዳለባት ስትናገር እያነባች ነው።
ነዋሪነቷ በኬንያዋ መዲና ናይሮቢ፣ ዋነኛው የድሆች መኖሪያ መንደር ኪቤራ ነው።
ኤቫርሊን በአሁኑ ወቅት አራት ልጆቿን መመገብ ተስኗታል።
ለወራት ያህል ምንም ገንዘብ እንደሌላት ለቢቢሲ ተናግራለች።
በአንድ ወቅት ነው ጸሎቱ ሕይወት ስለሚያሻሽለው ፓስተር የሰማችው።
አገኘችው፣ ፓስተሩም 15 ሺህ የኬንያ ሽልንግ (115 ዶላር) እንድታመጣ ጠየቃት።
ይህ የገንዘብ ስጦታ “የዘር መስዋዕት” በመባል ይታወቃል።
ተዓምር ለሚያደርጉ የሃይማኖት መሪዎች የሚበረከት የገንዘብ መዋጮ ነው።
ኤቫርሊን ገንዘቡን ከጓደኛዋ ተበደረች።
ጓደኛዋም ለእሷ ስትል ብድር ወስዳ ነው የሰጠቻት።
የዚህ ፓስተር ጸሎት በጣም ኃይለኛም ስለሆነ በሳምንት ውስጥ ገንዘቧ እንደሚመለስም ተነግሯታል።
የተባለው ተአምር አልደረሰም። እንዲያውም ይባስ ብሎ ጓደኛዋ የተበደረችውን ገንዘብ በጊዜ ባለመክፈሏ ወለዱ ጨመረ።
በአሁኑ ወቅት ኤቫርሊን ከ300 ዶላር በላይ ብድር አለባት። እንዴት እንደምትከፍለው ግን አታውቅም።
ጓደኛዋም አታናግራትም፤ ሥራም የላትም።
“በጣም ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ስለሆንኩ ሙሉ በሙሉ ተስፋ ቆርጫለሁ” ትላለች።
ለማንኛውም ይህ ዘገባ BBC News Amharic ነው ሙሉውን ገብታችሁ አንብቡት። https://www.bbc.com/amharic/articles/c89e7dv8zvvo

BBC News አማርኛ
በፓስተሮቻቸው ጸሎት ተአምራትን ለማግኘት ዕዳ ውስጥ የሚዘፈቁ ምዕመናን
በርካታ ምዕመናን ላሉባቸው የተለያዩ ችግሮች ተአምራዊ መፍትሄዎችን ለማግኘት ፊታቸውን ወደ ዕምነት ቤቶቻቸው ያዞላራሉ። በተለይ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ ባጋጠመበት በዚህ ዘመን በርካቶች ከችግር ለመውጣት አማራጮችን ይፈልጋሉ። በዚህም ሳቢያ ሥራ ለማግኘት እና ኑሮን ለማሻሻል የሚያስችሉ ተአምራቶችን ለማግኘት የገንዘብ ስጦታ ለማበርከት ሲሉ በርካቶች ለዕዳ እየተዳረጉ ነው።
የመሰረተ ክርስቶስ #ቤተክርስቲያን #ግማሽ_ሚሊዬን ብር ድጋፍ አደረገች።
የመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 2/2015 ዓም ድረስ በቦረና አካባቢ ያሉትን ወገኖች ጎብኝታለች።
በቦረና ከተከሰተው ድር ቅ የተነሣ ለካፋ ችግር ለተጋለጡ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች እና ሌሎች ወገኖች ግማሽ ሚልዮን ብር ወጭ በማድረግ በጊዜያዊነት እርዳታ አድርጋለች።
በሌላ በኩል በአከባቢው #የእግዚአብሔር_የእርዳታ_እንዲገለጥ በጋራ ጸሎት ከማድረጋቸውም በተጨማሪ ከተለያዩ የቦረና አከባቢዎች ከተውጣጡ የቤተክርስቲያን መሪዎች ጋር የቤተክርስቲያንቷ ፕሬዚዳንት የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ዙሪያ ላይ ምክክር አድርገዋል።
እግረ መንገዳቸውንም የዲላ አጥቢያን ጨምሮ የተለያዩ አጥቢያ ቤተክርስቲያናትን መጎብኘታቸውን እና ለቦረና አከባቢ ጸሎት እና የምግብ እህል ድጋፍ እንዲደረግ ማሳሰባቸውን የቤተክርስቲያኒቱ የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አሳውቋል።

🔥2👍1
#አስደሳች_ዜና
ተማሪ ሊዲያ አበራ የዋስትና መብቷ እንዲከበር ይግባኝ ተጠየቀ
በሀላባ ከተማ በጊዜ ቀጠሮ መዝገብ በስር ላይ የምትገኘው ተማሪ ሊዲያ አበራ የዋስትና መብቷ እንዲከበር ይግባኝ ተጠየቀ። የይግባኝ ጥያቄዉን የቀረበው ለሃላባ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው።
ይግባኙን ካቀረቡት 4 ጠበቆች መካከል ጠበቃ አበባየሁ ጌታ አንዱ ሲሆኑ ''ተማሪ ሊዲያ አበራ የ10 ኛ ክፍል ተማሪና እድሜዋ 15 አመት እንደሆናት ጠቁመው ከዕድሜዋ አንጻር በስር ቤት ልታሳልፍ እንደማይገባ ገልጸዋል''
በዚህም መነሻ የዋስትና መብቷ ተከብሮ ከስር ተፈታ በውጭ ሆና ጉዳይዋን እንድትከታተል ይግባኝ መጠየቃቸውን አብራርተዋል።
ፍርድ ቤቱም ይግባኙን ለመልክቶ ብይን ለመስጠት ለመጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ/ም ቀጥሯል።
Via ታሪክ አዱኛ
#ዳጉ_ጆርናል

❤7👍3👏2
#የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን እጣ ፈንታ ምን ይሁን?
ከሰሞኑ የእንግሊዝ ትምህርት ቤቶች "World Book Day" "የአለም የመጽሐፍ ቀን" ለህጻናት ያቀረቧቸው ነገሮች ብዙዎችን አስገርሟል።
ነገሩን እንዲህ ነው ከአራት መቶ ሶስት አመታት በፊት የፒልግሪም ቅድመ አያቶቼ እንግሊዝን ሸሽተው በአትላንቲክ ውቅያኖስ ወደ አሜሪካ አደገኛ ጉዞ ጀመሩ።
ይህ፣ በእንግሊዝ ዘውድ፣ የክርስትና እምነታቸውን በመንግሥት ቤተ ክርስቲያን፣ በእንግሊዝ ቤተ ክርስቲያን እንዲተገብሩ በጠየቀው የእንግሊዝ ዘውድ ስደት ደርሶባቸዋል።
ዛሬ፣ በመንግስት ይሁንታ፣ የእንግሊዝ ቤተክርስትያን በትናንሾቹ የብሪታንያ ማህበረሰብ አባላት ላይ ጽንፈኛ ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ አጀንዳ እየጫነች ነው።
ከሰሞኑ የሆነው ጉዳይ ታዲያ በEssex የሚገኘው የቸርች ኦፍ ኢንግላንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እንግሊዝ የአራት አመት እድሜ ያላቸውን ልጆች የፆታ ማንነት በአለም የመጽሃፍ ቀን ላይ አስተዋውቃለች። ሲል ክርስቲያን ጠቅሶ ክርስቲያን ብሬኪንግ ኒውስ ሰፋ ያለ ትንታኔ ለቋል።
በዝግጅቱ ላይ "የእኔ ጥላ ሮዝ ነው" የተሰኘ ርዕስ ያለው ታሪክ እንደቀረበው የተጠቀሰ ሲሆን የተወሰነ ሲነበብ "አባቴ በተቻለ መጠን ሰማያዊ የሆነ ጥላ አለው, እና በመላው የቤተሰቤ ዛፍ ውስጥ ከሰማያዊ በስተቀር ምንም ነገር የለም። የኔ ግን በጣም የተለየ ነው። እርስዎ እንደሚያስቡት አይደለም። የእኔ ሰማያዊ አይደለም. የኔ ጥላ ሮዝ ነው። ...
እያለ ታሪኩ ይቀጥላል። መጽሐፉ በዋናነት ከ3-9 አመት ለሆኑ ህጻናት የሚሆን የሰረዓተ ጾታ ጉዳዮችን የሚዳስስ የልጆች መጽሐፍ ነው። ቤተሰቦች ጉዳዩን አስመልክቶ ለክርስቲያን ኮንሰርን እንደተናገሩት ከሆነ ታሪኩን እንዲመረምሩ እና ለልጆች እንዲያስረዱ እንደተጠየቁ ተናግረዋል።
በእንግሊዝ ውስጥ ቢያንስ 25% የሚሆኑት የ11 አመት ታዳጊዎች ከማንበብ ጋር ይታገላሉ ነገር ግን በምትኩ ጥላቸው ሮዝ ወይም ሰማያዊ መሆኑን ይነግሩዎታል። ይላል የ CBN ዘገባ። ይቀጥልና ቤተክርስቲያኒቱ እንዴት ልምምዶችን እያደረገች እንደሆነ ጠቅሶ ቤተ ክርስቲያኒቱ በሚቀጥሉት 40 ዓመታት ውስጥ ትጠፋለች ተብሎ ይጠበቃል። ሲል የራሱን ድምዳሜ ያስቀምጣል።
ይህንንም ለማስደገፍ ስለ ጾታ ማንነት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምልከታን በማስተማራቸው ከአገልግሎት ስለታገዱ የቀድሞ የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን ቄስን ታሪክ ያትታል።
የክርስቲያን ኮንሰርን ዘገባ ደግሞ ወላጆች በእንደዚህ አይነት መጽሐፍ ምክንያት ልጆቻቸውን ከቸርች ኦፍ ኢንግላንድ ትምህርት ቤቶች ያስወጣሉ ሲል አስነብቧል። አሁን ጥያቄው አንድ ነው። በቀጣይ አመታት ውስጥ #የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን እጣ ፈንታ ምን ይሁን?

👍4
#ፓስተሩ_ቤቲንግ_ካሸነፈ_በኋላ_ቸርቹን_ዘጋ።
ኡጋንዳዊው ፓስተር ከስፖርት ውርርድ 100 ሚሊዬን የኡጋንዳ ሺልንግ ወይም 26,800 ዶላር ካሸነፈ በኋላ የሚያገለግልበትን ቤተክርስቲያን ዘጋ!!
"ይህን ቤተ ክርስቲያን የከፈትኩት ተቀብቼ አይደለም በስግብግብነት ምክንያት መሆኑን መቀበል አለብኝ። ብዙ ፓስተሮች ከህዝቡ ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያገኙ እና የበለጠ ለመሳብ የውሸት ትንቢት ሲናገሩ አይቻለሁ።
ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ይህ ትክክል እንዳልሆነ ተገነዘብኩ እንቅልፍ የሌላቸው ምሽቶች መተኛት ጀመርኩ እና ሁልጊዜም ያልተለመዱ ህልሞች አይ ነበር።
ይህንን ቤተክርስትያን ከመክፈቴ በፊት ሁሉም ነገር በእኔ በኩል የተለመደ ነበር፣ ስለዚህ ይህንን ለመሰረዝ እና ገንዘብ ለማግኘት ሌሎች መንገዶችን ለመፈለግ ወሰንኩ አንድ ቀን የስፖርት ውርርድ ኖቲፊኬሽን በስልኬ ገባ ከዛ በኋላ የስፖርት ውርርድ ስጫወት አጭበርባሪዎች መስለውኝ ነበር በመጨረሻም አሸናፊ ሆኛለሁ!" ማለቱን የኡጋንዳው ቴሶ ቫይብስ ድረ ገፅ ጨምሮ ዘ ካፒታል ታይምስ እና ዘአንኮሌ ታይምስ ዘግበዉታል።

❤3