#እንኳን #ደስ #አላችሁ
#አገልጋይ #ዮናታን_አክሊሉ እና #ዶኢ እንኳን ደስ አላችሁ
#ሜላላ_ዮናታን አክሊሉ እቺን ምድር ተቀላቅላለች።
#ደስታችን_ወደር የለውም
The Christian News - የክርስቲያን ዜና ስም እንኳን ደስ አላችሁ።

#አባቶች እየተወያዩ ነው።
The Christian News - የክርስቲያን ዜና
ቅዱስ ፓትርያርኩ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱምንወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖትን በአሁኑ ሰዓት ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች ጋር እየመከሩ ነው።
አባቶቹ በዋናነት በሀገራችን ሰላም እና በሃይማኖት ተቋማት መካከል የነበረው የቀደመ አብሮ በጋራ የመኖር እሴታችንን ጠብቆ ከመሄድ አንጻር መከናወን ስለሚገባው ጉዳዮች እንደሚመክሩ ይጠበቃል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤተዕምነቶች መካከል የተከሰቱትን ፉክክር እና ተገቢ ያልሆኑ እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ አባቶች ውይይት እያደረጉ እንደሆነ የሃይማኖት ተቋማት በማህበራዊ ገጻቸው መጠሳቸው ይታወሳል።
የዛሬው ውይይትም የዚህ አንዱ ማሳያ ሲሆን አባቶች በውይይታቸው የደረሱበትን ውጤት በቀጣይ ተከታትለን ወደ እናንተ የምናቀርብ ይሆናል።

#በይቅርታ_ተጠናቋል
በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ እየተካሄደ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል።
የጋራ ውይይት ጉባኤዉ ኦርቶዶስሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ይቅርታ በመጠየቅ ቤተ ክርስቲያንም ይቅርታውን በመቀበል ውይይቱን ተጠናቋል።
ወደፊትም ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ስምምነት ላይ ተደርሷል ።

#ልደቱ -- #የለውጥ አብነቱ
የዚህ ምድር ቋጥኝ የደም ግብር ምሱ ነው፤ ድንጋዩ ሁሉ፥ አፈሩ ሁሉ ሲቀለብ የኖረው የአዳምን ልጆች የደም ዥረት ነው። የዓለማችን ቋሚ መልክ ጠብ ነው።
ከዚያች የገነት ደጅ ጠብና ሽሽት በኋላ ሰብአውያን ግጭትና ቁርሾ፥ሁካታና ቱማታ መታወቂያችን ሆኗል። የሰማይ መላእክት አፍ አድጧቸው ቢናገሩ ምን ይሉን ይሆን?
"ውይ ! እነዚያ ሁከተኞች፥ እኒያ የሰላም ባይተዋሮች፥እኒያ የጠብ ዐርበኞች፥ ወርቅ ሲሰጧቸው ጠጠር የሚወረውሩ ሞገደኞች"ሳይሉን አይቀርም።
እኔ የሰው ልጅ የምጣላው ባጣ፥ ዐናቴ ላይ ከበቀለው ጉተና ጋር፥ጉልበቴ ላይ ከፈረጠመው ሎሚ ጋር፥ከራሴውም ጋር ቢሆን ጠብ ማብቀሌ አይቀርም።
ቢርበኝ፥ ብጠግብም መዝናኛዬ ጠብ ነው። ታላላቅ መንግሥታት ፥ታናናሽ መንግሥታት ፥ የተማሩ ሕዝቦች፥ ማይማን ብሔረ ሰቦች፥ ሁሉም የሠለጠኑት ጠብ በመለኰስና ልኵሱን በማፋፋም ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት የሰላም ልደት ነው።
"ስሙም ድንቅ መካር ፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል"....."ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም፥ሰላምም በምድር".....ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጦር በተሰበቀበት፥ የፈረስ ኮቴ በጎደፈረው ምድር ላይ የሰላም ባንዲራ ተከለ።
ሃሌሉያ! መጀመሪያ ከአባቱ ጋር፥አያይዞም ከራሳችን፥ ከሰው ሁሉ ጋርም አስታረቀን። እርሱ የሰላም መንገድ ጠቋሚ ብቻ አይደለም፤ የሰላም ሰባኪም ብቻ አይደለም።" እርሱ ሰላማችን ነው።" በሰው ጥበብ ና ጉልበት የማይበቅል ሰላም ምንጭ ሆኖ ኢየሱስ ተወለደልን።
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን።
"መስተአየት"ገጽ 133/4
@ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ

#የማርሲል_ቴሌቪዥን የ YouTube ቻናል ተዘግቷል።
ከ500 ሺህ በላይ ተከታዬች የነበረዉ የማር-ሲል ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥር ዉጪ እንደሆነ ታወቋል።
ይህ የተፈጠረዉ ባሳለፍነው ሰኞ ቢሆንም ተቋሙ ቻናሉን ለማስመለስ ከፍተኛ ረብረብ ሲያደርግ ቆይቶ ለጊዜው ከቁጥጥር ዉጪ መሆኑን በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው (Facebook) ላይ አሳዉቀዋል።
የተቋሙ የቀደመ ቻናላቸዉን በድጋሜ ማስተካከል እስከሚቻል ድረስ አዲስ በከፈትነው የዩቲዩብ አካውንታችን የተለያዩ ትምህርቶችን መዝሙሮችን አና ጸሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።
https://www.youtube.com/channel/UC77n0Y0J-4ZDpZiFz8qQwvQ
ማር-ሲል ቴሌቨዥንን ምርጫችሁ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን!!

#ሕብረቱ በይቅርታው ጉዳይ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ #ሀሰተኛ ነብያት መጠጥ የምትጠጡ ተጠንቀቁ #ከድፍረት ሃጢያት ተመለሱ #ከዝሙት ተመለሱ https://youtu.be/jEjFSMGlorg
YouTube
#ሕብረቱ በይቅርታው ጉዳይ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ #ሀሰተኛ ነብያት መጠጥ የምትጠጡ ተጠንቀቁ #ከድፍረት ሃጢያት ተመለሱ #ከዝሙት ተመለሱ

ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel…

👍1
#አስደሳች_ዜና
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያ የሆነውን ሚሽነሪ ወደ ናይጄሪያ ላከች።
ቤተክርስቲያኒቱ በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ሃያ ሁለት ሙሉ ወንጌል አጥቢያ አባል የሆነውን ዶክተር ዮሐንስን የላከች ሲሆን በእለቱም የቤተ እምነቱ ፕሬዚዳንት መጋቢ ላኮ በያሶን ጨምሮ ምክትል ፕሬዚዳንትና የቤተ እምነቱ የግሎባል ሚሽን ቦርድ አባላት እንዲሁም የአጥቢያዋ አባላት በተገኙበት ጸሎት ተደርጎ ከቤተሰቡ ጋር ሽኝት ተደርጎለታል።
ይህ በቤተክርስቲያኒቱ የተደረገዉ ተግባር ጅማሬ እንደሆነ እና ከዚህ በበለጠ ተጠናክሮ ወንጌል ወዳልደረሰባቸዉ አከባቢዎች ሚስዬናዉያንን ለመላክ እየተሰራ እንደሆነም ተገልጿል።
በእለቱ የነበረዉን መረሀ ግብር ቤተክርስቲያን ወደ ዋናው ስራዋ እየተመለሰች እንደሆነ ማሳያ ነዉ ሲሉ ገልፀዉታል።
ከ150 ሺህ በላይ ሕዝብ በየቀኑ ጌታን እንደግል አዳኛቸው አድርገው ሳይቀበሉ እንደሚሞቱ ጥናቶች ያሳያሉ።
በ2022 ሪፖርት መሰረት ናይጄሪያ ለክርስትና አስቸጋሪ ከሚባሉ 50 ሀገራት መካከል እጅግ አስቸጋሪ በመባል በ7ኛ ስፍራ ትገኛልች።

#ፀሎት ወይስ #መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ?
አብዛኞቹ የቤተ ክርስቲያን ምዕመናን መጽሐፍ ቅዱስን ከማንበብ ይልቅ #ጸሎትን ይመርጣሉ።
በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ አብዛኞቹ የፕሮቴስታንት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻቸውን ያሳልፋሉ - ነገር ግን አብዛኞቹ እግዚአብሔርን በቃሉ ከመስማት ይልቅ በጸሎት ይነጋገራሉ ሲል አዲስ ጥናት አረጋግጧል።
ላይፍዌይ ሪሰርች የተባለ ተቋም ባደረገው ጥናት 65% የሚሆኑት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ሆን ብለው ቢያንስ በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር ጊዜያቸውን የሚያሳልፉ ሲሆን 44% የሚሆኑት በየቀኑ እና 21% የሚሆኑት በቀን ከአንድ ጊዜ በላይ ከእግዚአብሔር ጋር ጊዜ ይወስዳሉ ይላል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ 17 በመቶ የሚሆኑት የቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በሳምንት ብዙ ጊዜ በእግዚአብሔር ዘንድ ብቻቸውን እንደሆኑ ይናገራሉ፣ 7% የሚሆኑት ደግሞ በሳምንት አንድ ጊዜ ይናገራሉ። ሌሎች ደግሞ በወር ጥቂት ጊዜ (5%) በወር አንድ ጊዜ (2%) በወር ከአንድ ጊዜ ያነሰ (3%) ወይም በጭራሽ (1%) ብቻቸውን ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያሳልፉ ተናግረዋል።
አብዛኞቹ የቤተ ክርስቲያን ምዕመናን 83% የሚሆኑት ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከአምልኮ ይልቅ በጸሎት ከእግዚአብሔር ጋር የመነጋገር እድላቸው ሰፊ ነው ይላሉ።
አብዛኞቹ የቤተ ክርስቲያን ምዕመናን የሚጸልዩት በራሳቸው አንደበት (83%)፣ እግዚአብሔርን እየመሰገኑ የሚፀልዩ ሲሆን (80%) እግዚአብሔርን እያወደሱ መፀለይን ይመርጣሉ። (62%) የሚሆኑት ደግሞ ኃጢአታቸውን እየተናዘዙ ይፀልያሉ።
ምንም እንኳን ፀሎት እና የእግዚአብሔር ቃል የቤተክርስቲያን መሰረት እንደሆነ ቢታወቅም አሁን ያለንበት ምን እንደሚመስል የምናመልክበትን ቤተክርስቲያን ልምድ #በኮመንት ላይ አካፍሉን።

#መልካም #በዓል
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11
በመላው አለም የምትገኙ ወድ The Christian News - የክርስቲያን ዜና ቤተሰቦቻችን እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደርሳችሁ።
ይህ በዓል ከምንጊዜውም በላይ ያለንን የምናካፍልበት እና የተወለድልንን የማከብርበት የተወለደበትን ትክክለኛ ምክንያት የምንረዳበት እና እስን በማሰብ የምናሳልፈው እንዲሆን መልዕክታችን ነው።
ለበረካታ አመታት ቤተሰብ በመሆን አብራችሁን ስለሆናችሁ #ምስጋና እያቀረብን ዘላቂ ወዳጅነታችን እንዲጠነክር ምኞታችን ነው።
በድጋሜ #መልካም በዓል