ሁለተኛ ሳምንት የጴጥሮስ መልእክት ጥናት።
-------------------------------------------------------
የጥናት ክፍል 1ጴጥ 1:3-9
# ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን መነሳቱ ለእኛ ያለው ፋይዳና ቱሩፋቱ ምንድን ነው?
# በእሳት የተፈተነ እምነት ባለቤት መሆን ጥቅሙና በረከቱ ምንድን ነው?
# በ1ጴጥ 1:3-9 ባለው ምንባብ ውስጥ የአማኞች የደስታ ምንጭ ሆኖ የተጠቀሰው ምንድነው? እንዴትስ ከእኛ ጋር ተግባራዊ በሆነ መንገድ ይዛመዳል?

Click https://us02web.zoom.us/j/83080326274?pwd=Uk9xVXlHTndKVVh6bmZDQkVLRXRUdz09 to join a Zoom meeting.
Zoom Video
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution…
6ኛ ሳምንት የጴጥሮስ መልዕክት።
-----------------------------------
1 ጴጥ2:1-8
#በእምነት ለማደግ ምን ማድረግ አለበን? በእምነት ማደጋችን ማረጋገጫውስ ምንድን ነው?
-----------------------------------
1 ጴጥ2:1-8
#በእምነት ለማደግ ምን ማድረግ አለበን? በእምነት ማደጋችን ማረጋገጫውስ ምንድን ነው?
ሻሎም ቅዱሳን የጌታ ፀጋ እና ምህረት ይብዛላችሁ! ተባረኩ።
1ጴጥሮስ 4:1-11
-----------------------
# በምድር ላይ ስንመላለስ በመንፈስ መኖር እንዴት ይቻላል ? በመንፈስ የመኖር ጥቅሙስ ? በሥጋችን የሚገጥመን መከራስ እንዴት እንሻገራለን?
1ጴጥሮስ 4:1-11
-----------------------
# በምድር ላይ ስንመላለስ በመንፈስ መኖር እንዴት ይቻላል ? በመንፈስ የመኖር ጥቅሙስ ? በሥጋችን የሚገጥመን መከራስ እንዴት እንሻገራለን?