የቆላሲያስ መልዕክት ጥናት
24 subscribers
8 photos
25 videos
76 links
Download Telegram
አንደኛ  ጴጥሮስ ጥናት የመጨረሻው ክፍል።

1ጴጥ 5:5-14

#በዚህ አውድ ውስጥ ትህትና ማለት ምን ማለት ነው?የትህትና ጥቅሙስ? ትህትህናን ማጣት አስከትሎቱ ጉዳቱስ?

#1ጴጥ5:7-11 በዚህች ምድር ስንኖር የሕወት ምልልሳችን ምን ሊመስል ይገባል? የጥሪውን ተስፋና ፍፃሜስ መቼ ነው የምጨብጠው?