የቆላሲያስ መልዕክት ጥናት
24 subscribers
8 photos
25 videos
76 links
Download Telegram
Hello my beloved friends! If you are looking for on detailed children’s bible, here is my suggestion. It might be a bit detail depending on how your children are exposed. What I do is I skipped or reword some stories for example the sim city story.
ሁለተኛ ሳምንት የጴጥሮስ መልእክት ጥናት።
-------------------------------------------------------
የጥናት ክፍል 1ጴጥ 1:3-9
# ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን  መነሳቱ    ለእኛ ያለው ፋይዳና ቱሩፋቱ ምንድን ነው?

#  በእሳት የተፈተነ እምነት  ባለቤት መሆን ጥቅሙና በረከቱ ምንድን ነው?

#  በ1ጴጥ 1:3-9 ባለው ምንባብ ውስጥ የአማኞች የደስታ ምንጭ ሆኖ  የተጠቀሰው ምንድነው? እንዴትስ ከእኛ ጋር ተግባራዊ በሆነ መንገድ ይዛመዳል?
ሰላም ወዳጆች :

አምስተኛ ሳምንት የጴጥሮስ መልእክት ጥናት።

#1ጴጥ1:13-19 በወንጌል ያመነ አማኝ እንዴት ነው መኖር ያለበት ?
መልካም ልደት
6ኛ ሳምንት የጴጥሮስ መልዕክት።
-----------------------------------
1 ጴጥ2:1-8
#በእምነት ለማደግ ምን ማድረግ አለበን? በእምነት ማደጋችን ማረጋገጫውስ  ምንድን ነው?