Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Forwarded from Million Haile️
Double happiness!! I love you Guys ❤️
Forwarded from Million Haile️
ዲቪ 2022 ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት መሙላት ጀምረናል።
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
ፓስፖርት ያላችሁ ከእስከዛሬው የተለየ መልካም አጋጣሚ አለው። እንዳያልፋችሁ።
ምዝገባው እስከ ህዳር 3 ድረስ ብቻ ነው።
NB ፓስፖርት የሌለው መሙላት አይችልም፧ ቢሞላም ዋጋ አይኖረውም።
@syntaxict
Pass key📶
@syntaxictc
Forwarded from MaRia
ውድ የ syntax ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ....
ባለፈው ያደረግነው ፕሮግራም አሪፍ በመሆኑ ምክንያት ሊደገም ታስቧል እና ምን ትላላችሁ?
Anonymous Poll
93%
አዎ
0%
አልስማማም
7%
እኔንጃ
ሲንታክስ ማስታወቂያና ህትመት
=============
🌈የማንዋል ህትመት
ደንበኛ :- መርሳ ሆስፒታል
👓ማስክ ላይ ህትመት፣ የቲሸርት ላይ ህትመት፣ የብርጭቆ ላይ ህትመት፣ የመጽሃፍ ህትመት፣ የባነርና ስቲከር ህትመት፣ ደረሰኝ ፣ የጥሪ ካርዶች እና ማንኛውንም አይነት የህትመት ስራ እንሰራለን።
🌐አድራሻ:- መርሳ ቤቴል ሆቴል ፊት ለፊት
📲ስልክ: 0920273166
ፌስቡክ ላይ ያግኙን https://www.facebook.com/syntaxictc
ዩትዩብ ላይ ይመልከቱን https://www.youtube.com/syntaxict
ቴሌግራም @syntaxict
Wifi pass key
---------------
RunWithSyntax
Forwarded from Million Haile️
💻ሰላም ሲንታክሳዊያን🖥

🖱ለ5ኛ ዙር ኮምፒውተር ጀማሪዎች
------------------
ነገ ሰኞ ጠዋት 01:30 የነበረን ክላስ ወደ ማክሰኞ 10:30 መቀየሩን አውቃችሁ ለጓደኞቻችሁ መረጃውን ያጋሩልን።

Telegram:- @syntaxict
Facebook:- https://www.facebook.com/syntactic
YouTube :- https://www.youtube.com/syntaxict
ቲሸርት ዲዛይን በፈለጉት መጠን እና አይነት
ስልክ 0920273166
@syntaxict
#ቲሸርት_ላይ_ህትመት
🌈 Color:- Black,Blue Black, Gray and Blue
📏All size
Content:- Bob Marley
ለልደት፣ ሰርግ፣ ለአመታዊ ክብረ በአላት፣ ለስብሰባ እና ለሙት አመት መታሰቢያ ቲሸርት፣ ኮፍያ፣ ባነር፣ ሪቫን፣ ስቲከር፣ የብርጭቆና እስክርቢቶ ላይ ህትመቶችን በመረጡት ዲዛይን እንሰራለን።
ስልክ 0920273166
ቴሌግራም @melion1
ይከተሉን
Telegram:- @syntaxict
Facebook:- https://www.facebook.com/syntactic
YouTube :- https://www.youtube.com/syntaxict
Forwarded from አዉቴዝራማ🔎
እልፍ ሚሊወናት
ላየዉ ቁጥር አዳጋች እንዲህ የማይባል እልፍ ሚሊወናት
በነበር ብራና ትላንትና እሚሉት ኑብ ደማቅ ክትባት
የምታምር ዶሮ ላባዋ ሚያስቀና ቀለም የሚጠቅሰዉ
ሰበር ሰካ እያለ በሩቅ ባሉ መሀል እግሯ አፈር ሚጭረዉ
ስሩን አስተፃምሮ ያልታየን ትስስር አጉልቶ ያሳየዉ
ሁሉም እሺ እማይላት የሚበትንላት እህሉ በጁ ነዉ
ከሷ እግር ያለፈን ሞፈር እየመራ መሬት ያሰቃየ
ንፁህ ልብ አዛዡ ዘወትር ጠዋት ማታ በሬየ በሬየ
የሷነት መስታወት የስሟ መጠሪያ ያነ ደጉ በሬ
ህብረት ያስተማረ አረም ዉቂያ ብሎ ያላለ ደንበሬ
ደከመኝ የማታቅ የልፋትን ፍሬ ካለ ገደብ ሸክም ቤት የምታስገባ
ያች ምስኪን ፍጥረት አህያ የሚሏት እየገረፏትም ሆዷ የሚባባ
ድንግሏን ጠባቂ የአራሹ ዉበት ጨዋ ህብሮቿ
እሷ እሷ ያስባሉ ግርምት እየበዛ ጠፍተዉ መሰሎቿ
ያባ ታጠቁን ቁልፍ በጁ ያነገበ ይሄ ግዜ እሚሉት
ዘመን ሲሾም ሲሽር ያለ ማንም ከልካይ ያልቀረበ ችሎት
እናም ዛሬ አምሮበት ነገ ትላንት ላይል ጨከነበት እና
እኒህን ዉብ እንስሳት በስብዕና ዉክል ደፍሮ ቀየረና
እናም እኒህ የዋህ ሲጠሩ እንደ ሰዉ ....
አይናቸዉ ሲገለጥ እርቃን ሆንን አሉ መልበስ አማራቸዉ
በሬም ቀምበር ናቀ አህያ ፈርጥጦ ዶሮም አሽካካችዉ
አየህ የስምህን ዋጋ የዉክልናን ጥግ የስተት መጫሚያዉ
ክቡር ፍጥረት ተብሎ የተጎናፀፍከዉ በራስህ አስልተህ እኩልነት ሲያጣ
እራስን ፍለጋ ወደ ነበሩበት እሷን እየረሱ ከራስ ጋር ነዉ ፍልሚያዉ
👇አዉቴዝራማ(https://t.me/Lekalu)
የሜሞሪ ቴክኖሎጂ አስደናቂ ለውጥ
ይከተሉን
Telegram:- @syntaxict
Facebook:- https://www.facebook.com/syntactic
YouTube :- https://www.youtube.com/syntaxict