Syntax Technology
245 subscribers
614 photos
2 videos
49 files
245 links
ይህ በፌደራል ጀረጃ ሙሉ እውቅና ያለው ሲንታክስ የምኮምፒውተር ማሰልጠኛ ማዕከል ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው!
Follow on facebook https://www.facebook.com/Syntaxictc
Subscribe on youtube https://www.youtube.com/syntaxict
Download Telegram
Computer Beginners
Round-4
Student Photo
@syntaxict🏃‍♀️🏃
Forwarded from YEAB consulting architects
👆👆👆ለማንኛውም የህንጻ ዲዛይን ስራ የግንባታ ክትትል
የጁ ኮንልቲንግ አርክቴክት
===========================
interior Design (የቢት ውስጥ ዲዛይን)
Furnitudre Design (የፈርኒቸር ዲዛይን)
ስልክ 0967192333
ወሎ ኢትዮጵያ
@yejuyejuye
T-shirt Design
Price:- 350
Color:- blue, white and yellow
Location:- Mersa 02 Kebele, Syntax ICT
Contact:- @melion1
Mobile:- 0920273166
Join our channel: @syntaxict
Subscribe us YouTube:- https://www.youtube.com/syntaxict
Facebook:- https://www.facebook.com/syntaxictc
E-mail:- Syntaxict10@gmail.com
P.O. Box: 102
How awesome
Audio
ባለድርብ አንጓ ግጥሞች በአስደናቂ የንባብ ብቃት ለማግኘት ጆይን 🏃🏃‍♀️🏃👇🏾
https://t.me/Lekalu
T-shirt Design and Printing
Location: Mersa, Ethiopia
Order: @melion1
Delivery: Free
Join us 🏃🏃‍♀️@syntaxict
💻📲ሲንታክስ የኮምፒውተር ማሰልጠኛ🖥 ማእከል ለ2ኛ ዙር የምርቃት ፕሮግራም በመርሳ ከተማ መሰብሰቢያ አዳራሽ 🎈🎀🎊🎉
🎓🎓Computer for Beginners = 18
🎓🎓Website Development = 8
🎓🎓AutoCAD = 4
Total 30 Graduates
ከዞን የሚመጡ የመንግስት ሃላፊዎች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ይገኙበታል።
ተመራቂ ተማሪዎች በሰሩት ዌብሳይት እና የቴክኖሎጂ ጥናታዊ ፅሁፍ በታዳሚው ፊት በማቅረብ ይወዳደራሉ።
1ኛ ለወጣው ፕሮጀክት 900 ብር ተሸላሚ ይሆናል።
Join us 🏃‍♀🏃🏃‍♂@syntaxict
Like on facebook👍 https://www.facebook.com/syntaxict
Subscribe us on YouTube🔔 https://www.youtube.com/syntaxict
Audio
ለአንበጣ የተገጠመ አስደናቂ ግጥም በገጣሚዋ በድምፅ
Join for more🏃‍♀🏃🏃‍♂@Lekalu
Wifi
Name:- Syntax ICT
Password:- 789456123
join the channel:- @syntaxict
Forwarded from Million Haile️
🤗ሰላም የሲንታክስ ተመራቂዎች 🎓

በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ነገ ሃሙስ ከ07:00 ሰአት ጀምሮ ጀማሪዎች የሰራችሁትን ፕሮጀክት ፕሪንት በማድረግ አስጠርዛችሁ የምታስረክቡበት የመጨረሻ ቀን ሲሆን
ዌብሳይት አልሚዎች (Website developers) ደግሞ ዌብሳይታችሁን በተሰጣችሁት ማስተካከያ ሃሳብ (comment) መሰረት አጠናቅቃችሁ ለመመረቂያ የሚሆን በቂ ውጤት ለማስመዝገብ እና ለአዳራሽ ውድድር ለማለፍ ከእኔ እና በተጨማሪ ተጋባዥ የአይሲቲ ባለሙያ ዳኞች የምትመዘኑበት የመጨረሻ ቀን ነው።
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🔖የመግቢያ ትኬት ማአሪፋ ጋር በመቀበል አንድ ተማሪ 5 ካርድ የመሸጥ ግደታ ሲኖርበት ከዛ በላይም መሸጥም ይቻላል።
🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩🧩
የምርቃት ቀን ቤተሰብ ማምጣት ግደታ ነው፣ ያላመጣ (ያልጋበዘ) መመረቅ አይችልም።
🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
ከነገ በኋላ ለምርቃት ፕሮግራም ማድመቂያ የሚሆን ሃሳብ ላይ እንወያለን።
💻💻💻💻 💻💻💻💻💻💻💻💻💻
የምርቃት ቀን ቲሸርት ብትለብሱ ይመከራል።
በስልጠና ቆይታው ሲንታክስ አይሲቲን ላስተዋወቀ የሲንታክስ አምባሰደር ሽልማት ይበረከትለታል።
💝🎁💝🎁💝🎁💝🎁💝🎓🎓🎓🎓
ሌሎች የገቢ ማስገኛ መንገዶችን ማፈላለግ ያስፈልጋል ።


🔖🔖💻 አዲስ ምዝገባ
የኮምፒውተር ለጀማሪ = 6ኛ ዙር
ዌብሳይት ለጀማሪ = 2ኛ ዙር
ዌብሳይት ለመካከለኛ = 1ኛ ዙር
አወቶካድ = 2ኛ ዙር

ሲንታክስን በማህበራዊ ሚዲያ ይከተሉ
Contact us
------------------------------------------
FACEBOOK🤳 https://www.facebook.com/syntaxictc
TELEGRAM 🤳
@syntaxict
YouTube 🤳
https://www.youtube.com/syntaxict
መረጃውን ሸር በማድረግ ለጓደኞችዎ ያድርሱ
@syntaxict
Contact private @melion1
Mobile 0920273166
መርሳ፣ ኢትዮጵያ