ቁርዐን እና የረሱል(ﷺ) ሀዲሶች
1.29K subscribers
68 photos
365 videos
1 file
9 links
إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ سَوَآءٌ عَلَيْهِمْ ءَأَنذَرْتَهُمْ أَمْ لَمْ تُنذِرْهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ
እነዚያ የካዱት (ሰዎች) ብታስፈራራቸውም ባታስፈራራቸውም በነርሱ ላይ እኩል ነው፤ አያምኑም፡፡
Download Telegram
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما كرهتَ أن يراهُ الناسُ فلا تفعلهُ إذا خلوتَ﴾

“ሰዎች ቢያዩብህ የምትጠላውን ነገር ብቻህን ስትሆን አትስራው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 5659
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴት ጋር መጀናጀን የዘመናች ትልቅ በሽታ በደንብ ሸር እናድርገው ኢንሻ አላህ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል

የገሃነም ሰወች ያለቅሳሉ፡
በሚያለቅሱበትም እምባቸው ላይ
መርከቦች ቢጓዙ ያስጉዛቸዋል፡
የሚያለቅሱትም ደም ነው።

📘፦ ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1679)
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّه لَيُغانُ على قَلْبِي، وإنِّي لَأَسْتَغْفِرُ اللَّهَ في اليَومِ مِائَةَ مَرَّةٍ﴾

“ልቤ ይጋረድብኛል በዚህ የተነሳ በቀን ውስጥ መቶ ግዜ እስቲግፋር አደርጋለሁ (ጌታዬን ምህረት እጠይቃለሁ)።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2702
﴿وَسَارِعُوٓاْ إِلَىٰ مَغْفِرَةٍۢ مِّن رَّبِّكُمْ﴾🤍.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል እንዲህ ብለዎል:-

አብዘሀኛዎቹ ሰዎች ዘንድ የተዘነጉ ናቸው። እነርሱም :- (ጤንነትና) "ትርፍ ጊዜ" ናቸው።

    ☘️ቡኻሪ ዘግበውታል (6412)
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

"የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ የፈለግከውን ብትወድ (ሟች ነህና) ትለያየዋለህ፣ የፈለግከውን ስራ ዋጋውን ታገኘዋለህ፣ እወቅ የሙእሚን (ክብሩ) የሌሊት "ሶላት መስገዱ ነው" የበላይነቱም ደግሞ ባለው ነገር ከሰዎች (መብቃቃቱ) ነው፡፡

   ☘ሲልሲለቱ ሶሂህ (831)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

​ጸጉሮቻቸውን እንደ (ግመል ሻኛ) የሚከምሩ (ሴቶች)፤ 'ጀነት አይገቡም'፤ እንኳን መግባትና (ሽታዋንም አያገኙም)።"

   ☘ሶሂህ ሙስሊም (2128)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أخْوَفُ ما أخافُ على أُمَّتِي كلُّ مُنافِقٍ علِيمِ اللسانِ﴾

“በህዝቦቼ ላይ ከምፈራው ሁሉ ይበልጡኑ የሚያሰፈራኝ የምላስ አዋቂ (አንደበተርእቱ) የሆኑ ሙናፊቆችን ነው።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 239
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ثلاثةٌ حقٌّ على اللهِ عونُهم: المجاهِدُ في سَبيلِ اللهِ، والمكاتَبُ الَّذي يريدُ الأداءَ، والنّاكِحُ الَّذي يُريدُ العفافَ﴾

“ሶስት አይነት ሰዎች አላህ እገዛ ሊያደርግላቸው የተገቡ ናቸው። በአላህ መንገድ ላይ የሚታገል ሙጃሂድ፣ እዳውን ለመክፈል ጥረት የሚያደርግ፣ ከዝሙት ለመጠበቅ ትዳር የሚመሰርት (ኒካህ የሚያስር) ናቸው።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 1655
ذَرْهُمْ يَأْكُلُوا۟ وَيَتَمَتَّعُوا۟ وَيُلْهِهِمُ ٱلْأَمَلُ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ

ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም፡፡ ተስፋም ያዘናጋቸው፡፡ በእርግጥም (መጥፎ ፍጻሜያቸውን) ያውቃሉ፡፡

Let them eat and enjoy themselves and be diverted by [false] hope, for they are going to know.

Al-Hijr [15:3]
Forwarded from لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ 𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧🫀 (لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀𝐏𝐚𝐫𝐭 74❤️‍🩹🎧