IMG_20250612_091437_454.jpg
2.9 MB
ይህንን ፎቶ አውረዳችሁ My Story በማድረግ ቅስቀሳው ላይ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም አደራ ችላ እንዳትሉ።
👍5
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሰሜን ሸዋ ገዳማትና አድባራት
በማኅበረ ጳውሎስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ተዘጋጅቷል። የጉዟችን መነሻ ነሐሴ 18 / 2017 ዓመተ ምሕረት ወልድያ ከተማ ሲሆን በዛው ዕለት ወደ ጻድቃኔ ማርያም 400 ኪሎ ሜትሮችን አቋርጦ ማደሪያውን በገዳሙ ያደርጋል። በጠዋት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በመነሳት በጻድቃኔ ማርያም ዙሪያ ላይ የሚገኙትን የበረከት ቦታዎች ምስካበ ቅዱሳን መድኃኒዓለም እና አጃና ሚካኤል በመሳለም የሁለተኛ ቀኑን ማደሪያ ወደ ሚሆነው ወደ ዘብር ገብርኤል ጉዞውን ይቀጥላል።
በዘብር ገብርኤል አዳሩን ካሳለፈ በኋላ በዚህ ታላቅ ገዳም ዙሪያ የሚገኙትን የበረከት ቦታዎች ሰቅላየ ማርያም እና አርባራ መድኃኒዓለም በመሳለም ጉዞውን ወደ ደብረ ብርሃን በማድረግ ኩክየለሽ ማርያም ቀራኒዎ መድኃኒዓለም ዋሻ ቤተ ክርስቲያን እና ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት በመሳለም የሦስተኛ ቀን አዳሩን ደብረ ብርሃን ያደርጋል።
ከደብረ ብርሃን በጠዋት በመነሳ ሁለት ቀን ወደ ምንቆይባት ስዉሯ ማርያም በማድረግ ታላቅ ተአምር ወደሚፈጸምባት ወደዚች የተቀደሰች ቦታ ጉዞውን ያቀናል። በስዉሯ ማርያም ካደርን በኋላ ፀበል ተጸብለን ከስዉሯ ማርያም ወደ እጨጌ ዮሐንስ የተወሰነ የእግር ጉዞ በማድረግ ይህንን የበረከት ቦታ ተሳልመን ወደ ስዉሯ ማርያም ተመልሰን አዳረችንን በዛው እናደርጋለን።
በማለዳ በመነሳት የቀኑ የጉዞ እቅዳችን ውስጥ ወደ ተካተተችው ሰገነት ማርያምን በመሳለም ዕለቱን ለማደሪያ ወደ አሰብነው የተቀደሰ ወደ ሆነው አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም እናደርጋለን። እረፋዱን በአቡነ ዜና ማርቆስ ጸሎት እና ጉብኝታችንን እንደጨረስን የጉዟችን መዳረሻ ወደሆነው ታላቁ ገዳም ወደ ደብረ ሊባኖስ ጉዟችንን እናደርጋለን። የምንደርስበትን ሰዓት ታሳቢ በማድረግ ወደ አቡነ ሀብተ ማርያም ገዳም በመሄድ ከተሳለምን በኋላ ነሐሴ 24 በታላቅ ድምቀት ወደ ሚከበረው የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን ንግሥ በደብረ ሊባኖስ ለማክበር ከአቡነ ሀብተ ማርያም ወደ ገዳሙ እንመለሳለን። በዓሉን ካከበርን በኋላ ወደ ከተማችን ወልድያ እንመለሳለን።
የጉዞ መነሻ ቀን ነሐሴ 18
የጉዞ መመለሻ ቀን ነሐሴ 25
የአንድ ሰው ጉዞ ትኬት 6000
የተለያዩ ዝማሬ ትምህርት ሥልጠናና መሰረታዊ መንፈሳዊ የውይይትና የምክክር መርሐ ግብሮች የተካተተበት ሲሆን ቲኬቱ ከሰኔ 22/2017 ከማክሰኛ ጀምሮ መሸጥ የተጀመረ ሲሆን እስከ ነሐሴ 5/2017 ድረስ የቲኬት ሽያጩ ይጠናቀቃል!!! ከአሁኑ ቀድማችሁ ቦታ እንድትይዙ በእግዚአብሔር ፍቅር እናሳስባችኋለን
ለበለጠ መረጃ
[Mobile] 091 392 0421
[Mobile] 092 104 7323

❤8
IMG_20250716_120751_166.jpg
1.3 MB
ይህንን ፎቶ አውረዳችሁ My Story በማድረግ ቅስቀሳው ላይ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም አደራ ችላ እንዳትሉ።
❤2
የቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ጉባኤ ጥሪ! የፊታችን እሁድ ተዘጋጁ!
ውድ የቅዱስ ጳውሎስ ወጣቶችና ቤተሰቦች፣ ሁላችንም በአንድነት በምናሳልፈው በዚህ ወርሃዊ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ላይ ለመታደም ተጋብዛችኋል።
የት? በፀደይ ባንክ አዳራሽ
መቼ? እሁድ ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ
የመንፈሳዊ ዕውቀትና የህይወት ብርሃን የምናገኝበት ይህን ወርቃማ አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ። ሁላችሁም ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ እና ይህንን ጥሪ ቢያንስ 15 ሰው እንድታካፍሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

❤3
IMG_20251017_080223_062.jpg
1.3 MB
ይህንን ፎቶ አውረዳችሁ My Story በማድረግ ቅስቀሳው ላይ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም አደራ ችላ እንዳትሉ።
❤10
20251104_093326.jpg
1.3 MB
ይህንን ፎቶ አውረዳችሁ My Story በማድረግ ቅስቀሳው ላይ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም አደራ ችላ እንዳትሉ።
የ7 ቀን የንስሐ ጉዞ.pdf
558.3 KB
ይህ PDF የነፍስዎን ሸክም አራግፈው እንደ በረዶ ነጭ ሆነው የሚወጡበትን ጥበብ ያሳያችኋል።
የ7 ቀን የንስሐ ጉዞ አዲስ ሕይወት አዲስ ተስፋ!
በዚህ የPDF መመሪያ ውስጥ፦
✨ የጠፋው ልጅ ታሪክና የመመለስ ውሳኔ
✨ የአሥርቱ ትዕዛዛት ዝርዝር የሕሊና ፍተሻ
✨ ኑዛዜን እንዴት መጀመር እንዳለብን
✨ የንስሐ ፍሬና ከአዲሱ ማንነት ጋር መኖር
📥 መመሪያውን አሁኑኑ አውርደው ያንብቡት!
አዘጋጅ፦ አቤል ተፈራ በላይ
በብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ማኅበር የቀረበ
የ7 ቀን የንስሐ ጉዞ አዲስ ሕይወት አዲስ ተስፋ!
በዚህ የPDF መመሪያ ውስጥ፦
✨ የጠፋው ልጅ ታሪክና የመመለስ ውሳኔ
✨ የአሥርቱ ትዕዛዛት ዝርዝር የሕሊና ፍተሻ
✨ ኑዛዜን እንዴት መጀመር እንዳለብን
✨ የንስሐ ፍሬና ከአዲሱ ማንነት ጋር መኖር
📥 መመሪያውን አሁኑኑ አውርደው ያንብቡት!
አዘጋጅ፦ አቤል ተፈራ በላይ
በብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ማኅበር የቀረበ
❤17👍7