Forwarded from ተመስገን (ማመስገን)🙏 (ተመስገን)
‛‛ትዕግስት ማለት መከራን መሸከም ብቻ ሳይሆን፥
በመከራ ውስጥ ሆነው ለሚያሳድዱህ መጸለይ ነው።’’
✍️ቅዱስ ፖርፊሪዮስ
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል
"SHARE" @temesgen_mamesgen🙏
ቲክቶክ አካውንት :-
tiktok.com/@temugebre
በመከራ ውስጥ ሆነው ለሚያሳድዱህ መጸለይ ነው።’’
✍️ቅዱስ ፖርፊሪዮስ
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል
"SHARE" @temesgen_mamesgen🙏
ቲክቶክ አካውንት :-
tiktok.com/@temugebre
❤6
በቆላስይስ መልእክት ጥናታችን ምዕራፍ 1 እና 2 በዚህ ሳምንት ለማጥናት ዛሬ ሁለተኛ ቀን ላይ ደርሰናል። በዚህ ክፍል የክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት የቤተክርስቲያን ራስ መሆኑንና በእርሱ ስላገኘነው ቤዛነት የሚያመለክት ክፍል ነው። በቆላስይስ መልእክት የእግዚአብሔር ሐሳብ ለመረዳት ጠንክራችሁ እንድታጠኑ በክርስቶስ ፍቅር አደራ በማለት አሳስባችኋለሁ።
🙏6👏4
ቅዱስ ጳውሎስ 'በእርሱም የኃጢአታችን ስርየት የሆነው ቤዛነታችንን አገኘን' (ቆላ. 1:14) በማለት እንደገለጠልን በእርሱ ያገኘነውን ድንቅ ጸጋ እያስተዋላችሁ የእግዚአብሔርን ሐሳብ ይበልጥ ለመረዳት ጥናቱን ጠንክራችሁ እንድትቀጥሉ በክርስቶስ ፍቅር አደራ እላለሁ።
ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ
ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ
👏5❤3
ሰላም ተወዳጆች እንደምን አደራችሁ?
😥 የሐዘን መልእክት 😥
አባ ዐይናለም የወልድያ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ካቴድራል ደብር አስተዳዳሪ በተተኮሰ ጥይት ትናንት ማታ ከዚኽ ዓለም ዐርፈዋል።
ስለኾነም የቻላችሁ ከቅዳሴ በኋላ በመድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን በመገኘት እንድንሸኛቸው አደራ ማለት እንፈልጋለን።
የአባ ዐይናለምን ነፍስ በደጋጎቹ ቅዱሳን ዕቅፍ ያስቀምጥልን!🙏
😥 የሐዘን መልእክት 😥
አባ ዐይናለም የወልድያ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ካቴድራል ደብር አስተዳዳሪ በተተኮሰ ጥይት ትናንት ማታ ከዚኽ ዓለም ዐርፈዋል።
ስለኾነም የቻላችሁ ከቅዳሴ በኋላ በመድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን በመገኘት እንድንሸኛቸው አደራ ማለት እንፈልጋለን።
የአባ ዐይናለምን ነፍስ በደጋጎቹ ቅዱሳን ዕቅፍ ያስቀምጥልን!🙏
🙏11😭8❤6