ዝክረ ቅዱስ ጳውሎስ
642 subscribers
21 photos
1 video
40 files
27 links
Download Telegram
የ7 ቀን የንስሐ ጉዞ.pdf
558.3 KB
ይህ PDF የነፍስዎን ሸክም አራግፈው እንደ በረዶ ነጭ ሆነው የሚወጡበትን ጥበብ ያሳያችኋል።

የ7 ቀን የንስሐ ጉዞ  አዲስ ሕይወት አዲስ ተስፋ!

በዚህ የPDF መመሪያ ውስጥ፦
የጠፋው ልጅ ታሪክና የመመለስ ውሳኔ
የአሥርቱ ትዕዛዛት ዝርዝር የሕሊና ፍተሻ
ኑዛዜን እንዴት መጀመር እንዳለብን
የንስሐ ፍሬና ከአዲሱ ማንነት ጋር መኖር

📥 መመሪያውን አሁኑኑ አውርደው ያንብቡት!

አዘጋጅ፦ አቤል ተፈራ በላይ
በብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ማኅበር የቀረበ
17👍7
Forwarded from Typing ........
👍4👏1
ዛሬ ቤተክርስቲያን
ያልሔዳችሁ
ያላስቀደሳችሁ
እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ
🙏158
Forwarded from ተመስገን (ማመስገን)🙏 (ተመስገን)
‛‛ትዕግስት ማለት መከራን መሸከም ብቻ ሳይሆን፥
በመከራ ውስጥ ሆነው ለሚያሳድዱህ መጸለይ ነው።’’
✍️ቅዱስ ፖርፊሪዮስ

ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️
"SHARE" @temesgen_mamesgen🙏
ቲክቶክ አካውንት :-
tiktok.com/@temugebre
6
IMG_20260305_102752_311.jpg
413.4 KB
ሁላችሁም ስቶሪ አድርጉት
13❤‍🔥1