እናመሰግናለን ምንጊዜም ሳንጃው!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍212❤80👌21🥰19🤯19🤪11⚡9💘9😱8🔥6🆒6
አዲስ አዳጊው ቡድ በከተማው ዋንጫ ላይ ተጋብዟል!
ዘንድሮ ለ20ኛ ግዜ የሚደረገው የመዲናይቱ ክለቦች እና ተጋባዥ ክለቦች የሚያሳትፈው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በመስከረም ወር ይከናወናል።
ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨምሮ ኢትዮጵያ ቡና፤ መቻል፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመሳሰሉ ክለቦች የሚሳተፉበት ውድድሩ የዘንድሮ ተጋባዡ ክለብም ታውቋል።
ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደጋቸውን ያረጋገጡት ጋሞ ጨንቻዎች በዘንድሮ ሲቲ ካፕ ተሳታፊ ይሆናሉ።
ውድድሩ መስከረም 9 ይጀመራል!
@St_George_Fans

❤14🥰3👍2😍2
ፈረሰኛው ወደ ቀድሞ ትጥቅ አምራች ተቋም ሊመለስ ነው!
ባለፉት አመታት ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀድሞው ከሀገር ውጪ ትጥቅ አምራች ተቋም ማክሮን ጋር የነበረው ውል ተቋርጦ በሀገር በቀሉ ጎፈሬ በተሰራ ማሊያ ሲገለገል መቆየቱ አይዘነጋም።
በአዲሱ የውድድር ዘመን ክለባችን በቀደሙት ረጅም አመታት ከክለባችን ጋር ሲሰራ የቆየው ማክሮ የተሰኝው የጣሊያኑ ግዙፍ ትጥቅ አምራች ጋር እንደሚሰራ ተረጋግጧል።
ማክሮን በአጠቃላይ የመጫወቻ፣ የልምምድ፣ የታዳጊዎች እና የደጋፊዎች ትጥቆችን ለክለባችን የሚያቀርብ ይሆናል።
Ⓒ Saint Giorge Fans

❤19👍4🥰4😍3
ሰርቢያዊው የክለባችን አሰልጣኝ ደሞዛቸው ታውቋል!
አሰልጣኝ ሰርዲዮቪች ሚሎቲን ሚቾ በክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ሚከፈላቸው ወርሃዊ ደሞዝ $5000 USD ወይም 815,000 የኢትዮጵያ ብር ነው!
በዚህም በሊጉ ከሚገኙና ከፍተኛ ወርሃዊ ደሞዝ ከሚያገኙ አሰልጣኞች መካከል ሰርቢያዊው 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
መረጃው በቅ.ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ መሠረት የቀረበ ነው! [Walelgn]

👍15🥰6❤4😍3⚡1
ልላ ሌላ ማን አለ
t.me/St_George_Fans
የክለባችን እና የቻናላችንን መክፈቻ ✌️
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ❤️
🗣ያኔ ከምስረታው ለዛሬ ከፍታው
ለዚህ ይደርሳል ብሎ ጊዮርጊስን የገመተው ማነው የገመተው? (×2)
የዘር መድልኦን እምቢኝ አለ በአንድ መድረክ ተሠለፈ ትንግርት ሆነ
በኳስ አለም ጥቁር ነጭን አሸነፈ
ለጭቁኖች የተረፈ💪
ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክ ፃፈ✍
ከጥንስሱ ከምስረታችን
ሳይገድበን ልዩነታችን ለዚህ በቃን በመተሳሰብ
አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ (×2)
ኦ ላላላ ኦ ላላላ
ቢለይም መልካችን
ቢበዛም ልዩነታችን
በሃይማኖት በዕድሜያችን
ቢራራቅ ዘር ሃረጋችን
አንድ አድርጎ ያሠባሠበን
እንደ ጊዮርጊስ ያቀራረበን
ሌላ ሌላ ማን አለ? ማን አለ?
ጭፈራ ዜማችን
አይሠለች አንደበታችን
የት ይሆን ግጥሚያችን
ደጀን ነን ለክለባችን
ሳንጃው ሲባል የማይሸበር💪
ሞራል ቅስሙ የማይሠበር💔
ተጋጣሚ ማን አለ? ማን አለ?
ሳንጅዬ በታሪክ
ከድል ጋር ቼ! ሲል ፈረሴ
ዘላለም ይጓዛል
አይቆምም ከግስጋሴ
ለዚህ በቃን በመተሳሰብ
❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ❤️
✌️ማን አለ? ማን አለ?✌️
ለሳንጃው ቤተሰቦች ሼር እያደረጋችሁ!!

❤13🥰6👍4😍4🔥1
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በበርካታ ከተማዎች ይደረጋል!
የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባት ከተሞችን ባካተተ መልኩ እንደሚካሄድ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ኮሙኒኬሽን ከሊጉ ካምፓኒ በደረሰው ደብዳቤ ላይ በመንተራስ ይፋ አድርጓል።
ውድድሩ በአዲስ አበባ፣ አዳማ (ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ)፣ ሀዋሳ (ዩኒቨርሲቲ)፣ ባህር ዳር፣ አርባምንጭ (አባያ ካምፓስ ዩኒቨርሲቲ)፣ ሆሳዕና (አብዬ ሔርሳሞ) እና ሀላባ ስታድየሞች ላይ ይካሄዳል።
ሊጉ በሚካሄድበት ወቅት 18ቱ ክለቦች በሶስት የተለያዩ ከተሞች ተከፋፍለው በእያንዳንዱ ከተማ 6 ክለቦች በመሆን እንዲወዳደሩ ተደርጎ መዘጋጀቱ ከደብዳቤው ለመረዳት ተችሏል።

❤10😍5👍4🥰4
Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በበርካታ ከተማዎች ይደረጋል! የ2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባት ከተሞችን ባካተተ መልኩ እንደሚካሄድ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ኮሙኒኬሽን ከሊጉ ካምፓኒ በደረሰው ደብዳቤ ላይ በመንተራስ ይፋ አድርጓል። ውድድሩ በአዲስ አበባ፣ አዳማ (ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ)፣ ሀዋሳ (ዩኒቨርሲቲ)፣ ባህር ዳር፣ አርባምንጭ (አባያ ካምፓስ ዩኒቨርሲቲ)፣ ሆሳዕና (አብዬ ሔርሳሞ)…
#ተጨማሪ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች እንዲደረግ ተወሰነ
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል። አስራ ስምንት ክለቦች በሚሳፉበት የሀገሪቱ ትልቁ የሊግ ዕርከን በሰባት ስታዲየሞች እንዲደረግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በሦስት ዙር በየስታዲሞቹ ተዟዙሮ ከተመለከተ በኋላ ውሳኔ ማሳለፉን ያገኘውት መረጃ አረጋግጦልኛል።
በዚህም መሠረት አዲስ አበባ ስታዲየም ፣ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ፣ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ባሉበት ሲቀጥሉ የባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየምም ከአመታት በኋላ የሊጉን ውድድር የሚያስተናግድ ሲሆን የሀላባ ስታዲየም ፣ የሆሳዕናው አብዩ ኤርሳሞ ስታዲየም ፣ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ስታዲየም የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ያስተናግዳሉ።
ስለሆነም ፕሪምየር ሊግ በስድስት ቋት ተከፍሎ በአንድ ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ መልኩ የሚደረግ ሲሆን ይህም በአንድ ከተማ ረጅም የውድድር ጊዜን ከማሳለፉ ለክለቦች እፎይታን የሰጠ ጉዳይ መሆኑን ታውቋል።
ዘገባው ቴዎድሮስ ታከለ ነው!

❤13😍5👍4🥰3
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አዲስ ለሚመረጠው የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩ እንዲልኩ ለክለቦች ጥሪ አቀረበ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ መስከረም 10/2019 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደርጋል። በጉባኤ አጀንዳነት ከተያዙት አንዱ አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማከናወን ነው።
ለ18ቱ የሊጉ ተሳታፊ ክለቦች እስከ መስከረም 7/2019 ድረስ አንድ ተወዳዳሪ እጩ እንዲልኩ ዛሬ በደብዳቤ ተገልፆላቸዋል።
7(ሰባት) አባላት በሚኖሩት የዳይሬክተሮች ቦርድ እጩነት ለመካተት በተሳታፊ ክለቡ በፕሬዝዳንትነት ወይም ስራ አስፈፃሚ አመራር አባል መሆን እንዳለበት ይታወቃል።
- EPL

😍9👍5🥰4❤3